TIBEBNEGNI Telegram 2447
ሰብዓዊነት መልኩን የገለጠባት እናት!

ዕድሜውን ለሰጠህ ምኑን ትመልስለታለህ?

ላልተሰሰተው ደግነት እናመሰግናለን!!!!

ለተከፈለልን ዋጋ ተመኑን ለመግለፅ እንቸገራለን!!!

ለታበሰው እምባ ሌሎችን ከስቃይ ለማውጣት ለተሄደበት ርቀት ኪሎሜትሩም ቃሉም የለንም እናም እናመሰግናለን

ደግነት መልካምነት ስትኖረው ስለሌሎች ደስታን ትዘራበታለህ፣ የሌሎች የሳቅ እና እፎይታ ድምፅ መሆን ምነኛ መታደል ነው?

አንደሀገር የሰጡት ትልቁ ስጦታ ቀለም እና ወዳጅ ዝምድናም መለኪያው ሳይሆን ለብዙዎች ያበረከቱት ትልቅ ገመድ አለ እሱም #ሰብዓዊነት_ሰውነት ይሰኛል።

በእርሶ መልካምነት የቀጠለው የሆነ ልብስ ለብሶ ቁመቱ የጨመረ ልጅ ብቻ አይደለም፣ የቀጠለው የደግነት ድንኳን ነው፣ የተራመደው ሰብአዊነት ነው፣ ሀገር አፍ ቢኖራት ሊሰጣት ከሚችሉ ስጦታዎች ዋናዎቹ እርሶ ጋር ተቀምጦ “ተከፋፍሏል” ....ይህ ክፍፍል ከራስ አልፎ ለሌሎች መኖር የተሰጠ መስዋትነት ተብሎ ይተረጎማል!!!

እናመሰግናለን የሰብአዊነት ሰንደቅ እንስት
እናመሰግናለን ለሰጡን ዕድሜዎት፣ በላይ በላይ ለጨመሩብን ሰብዓዊነት

ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና 🙏🙏🙏
❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni

tgoop.com/TIBEBnegni/2447
Create:
Last Update:

BY ሰው መሆን...

Share with your friend now:
tgoop.com/TIBEBnegni/2447

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram ሰው መሆን...
FROM American