TIBEBNEGNI Telegram 2452
🔵ጠላትህን ለይ

🔷ጠላትህ ማነው ብትሉኝ፣ ጠላት አለህ እያለ ጭንቀት የሚጭንብኝ ጭንቅላቴ ነው ፣ጠላት አለብህ ከሚለኝ ይልቅ በምትኩ እንዴት አድርጌ ወዳጅ ማፍራት እንዳለብኝ ሹከ ቢለኝ የመጀመሪያ ወዳጄ ይሆን ነበር "።😊

🔶መልካም አስበን መልካም ስንሰራ ዛፍ ቅጠሉ ሳይቀር ወዳጅነታቸውን ይሰጡናል፣ሁሉም ፍጡሮች ወዳጆቻችን ሆነው በዙሪያችን ይኮለኮላሉ ።

🔷 ጠላትን የምናፈራው በእጃችን በዘራነው የምቀኝነት ፣ የቅናት ፣ የአድርባይነት ፣ ከኔ በላይ የማለት ፣ ትእቢት ...እና ሌሎች ክፉ ሀሳቦች ምክንያት ነው፣ በመጀመሪያ ጠላትህ ን ለይ ...የገዛ አእምሮህ ነው ፤ ክፉ አሳስቦ ክፉ የሚያሰራህ ። ስለዚህ አይምሮህ ለጥሩ ነገር የተገራ ይሁን።

ውብ አሁን ❤️

❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni

tgoop.com/TIBEBnegni/2452
Create:
Last Update:

BY ሰው መሆን...

Share with your friend now:
tgoop.com/TIBEBnegni/2452

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.”
from us

Telegram ሰው መሆን...
FROM American