tgoop.com/TIBEBnegni/2511
Last Update:
☀️You will always have more of what you complain about, and more of what you appreciate. The principle behind this is, whatever you focus on increases.
💛I know you want more, but be grateful for the ones you have. Learn to appreciate the things you have before it becomes what you had.
❤️Don't wait to have everything you desire before you become grateful for what you have, rather be grateful for what you have so you can have everything you desire.
🔺ከሌለን ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል። "ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ..ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ።
❤️ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል፡ ይሁን እንጂ ከብዙዎች በላይ ደስተኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው።አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው።
❤️አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፣ የራስህንም አታቃል።
❤️ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ። ሰላምንም ውደዳት።
ሁልጊዜም በፈጣሪህ ደስ ይበልህ!
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ሌሎች እንዲያውቁ እናድርግ፡ መልካም እንሁን፡ በፍቅር እንኑር
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
BY ሰው መሆን...
Share with your friend now:
tgoop.com/TIBEBnegni/2511