TIBEBNEGNI Telegram 2512
🗞ዴዝዴራታ

📒በዚህ አለም ጥድፊያና ሁካታ ሳትበገር ኑር። ከፀጥታ ሰላም ሊገኝ መሆኑን አትዘንጋ። ያለ አግባብ ሳትበለጥ የተቻለህን ያህል ከሰዎች ሁሉ ጋር ስምምነት ይኑርህ። እውነት ነው ብለህ የያዝከውን ነገር በጥሞናና በግልፅ ከመናገር ወደኋላ አትበል ሌሎች የሚናገሩትንም ከመስማት አትቦዝን። ሆን ብሎ ለሚያደምጧቸው ከዳተኞችም ሆነ ከደደቦች ቁም ነገር አይታጣም ከጯሂዎችና ከእኔ አለሁ ባዮች ራቅ እንዲህ ያሉ ሠዎች መንፈስን ያውካሉና፣ራስህን ከሌሎች ሰዎች ጋር ማወዳደር ከያዝክ እብሪተኛና መንፈሰ መራራ ልትሆን ትችላለህ። ምክንያቱም ከሰዎች መካከል ከአንተም የሚበልጡም የሚያንሱም አይታጡም።
.
📘በምትሰራው ሥራ መሳካትም ሆነ በወደፊት ውጥንህ ተደሰት። የምትሰራው ሥራ ዝቅተኛም ቢሆን የእኔ ነው ብለህ ያዘው በዚህ ወረቱ ተለዋዋጭ በሆነ ዘመን የሚያዋጣው የአንድ ሙያ ባለቤት ሆኖ መገኘቱ ነው። አለም በሸፍጥ የተሞላ በመሆኑ ገንዘብን በሚመለከት ነገር ጥንቃቄ አይጉደልህ ።ይህም ሲባል ሰው ክፉ ነው ብለህ በደፈናው አትገምት ከፍተኛ ቁም ነገር ያለው ተግባር ለመፈፀም የሚጣጣሩ ብዙ ሰዎች መኖራቸውንና ህይወትም ብዙ ጀብዱ የሞላበት መሆኑን አትሳት ።

📘በራስህ ተማመን በተለይም ፍቅር ማስመሰልን የሚጠላ መሆኑን እወቅ እንዲያውም ፍቅር በዘፈቀደ የሚታለፍ ነገር አይደለም። በዚህ የመንፈስ ድርቀትና መሰልቸት በሚያጠቃው አለም እንደ ሜዳ ሳር ጠውልጎ የሚለመልም ፍቅር ብቻ ነው።
.
📕የወጣትነት ወራት ፍላጎት ብዙ ዘመን በተጠራቀመ የሽምግልና ምክር በለዘብታ ይገዛ ሳታስበው ለሚያጋጥምህ መከራና ችግር ድጋፍ እንድዲሆንህ የመንፈስ ፅናት ይኑርህ። ሆኖም አንዲህ ያለ ነገር ሳይደርስብኝ አይቀርም እያልህ በከንቱ ልብህ አይታወክ ብዙውን ግዜ ፍርሀት የሚመነጨው ከመድከምና ከብቸኝነት ነው።
.
📗ወግ ባለው ሁኔታ ኑሮህን መቆጣጠር አስፈላጊ ቢሆንም እንኳን ራስህን ከመንከባከብ ቸል አትበል ከእፅዋትና ከክዋከብት የማታንስ የዚህ አለም ታላቅ ፍጥረተዓለም ዝርያ ስለሆንክ በዚች አለም ላይ የመኖር መብት አለህ። ሁኔታው ላንተ ግልፅ ሆኖ ባይታይም ይህ ታላቅ ፍጥረተዓለም ያለ ጥርጥር ሚስጢሩ እያደር እየተገለጠ በመሄድ ላይ ይገኛል ።

📘 ስለዚህ ህሊናህ አውጥቶ አውርዶ ከተቀበለው አምላክ ጋር ግንኙነትህ የሰመረ ይሁን። ከትግልህና ከወደፊት ምኞትህ ጋር በዚህ ትርምስ በበዛበት አለም ስለምትኖር ለነፍስህ ሰላም አትንፈጋት። ከክፋቱ ከልፋቱም ሆነ ከውጣ ውረዱ ጋር ይህ አለም ግሩም ስፍራ ነው። እንግዲህ ለኑሮህ እወቅበት ደስተኛ ለመሆን ተጣጣር።

💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ሌሎች እንዲያውቁ እናድርግ ፡ መልካም እንሁን፣ በፍቅር እንኑር።
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni

tgoop.com/TIBEBnegni/2512
Create:
Last Update:

BY ሰው መሆን...

Share with your friend now:
tgoop.com/TIBEBnegni/2512

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. Channel login must contain 5-32 characters The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday.
from us

Telegram ሰው መሆን...
FROM American