TIBEBNEGNI Telegram 2527
🔑ባልንጀሮቻችሁን ባያችሁ ቁጥር ራሳችሁን ተመልከቱ " አሉ ጃፓናዊው መምህር ።

🟣" ግን እንደሱ ማድረጉ ራስ ወዳድነት አይሆንም ? "- አንደኛው ተማሪ ያቸው ጠየቀ ። - " ምክንያቱም ሁልጊዜ የምናተኩረው በራሳችን ላይ ከሆነ ፥ ሌሎች ሰዎች የያዙአቸውን መልካም እሴቶች ለማስተዋል እድል እናጣለን ። "

🔶" አንተ እንዳልከው ሌሎች ሰዎች የያዙአቸውን መልካም እሴቶች መመልከት የምንችል ቢሆን እንዴት ደግ ነበር ! " መለሱ መምህር ። - ቀጠሉና " እውነታው ግን አንተ ካልከው በተቃራኒው ነው ።

💡.. ሌሎች ሰዎችን ባየን ቁጥር የምንመርጠው እንከኖቻቸውን ነው ። የሌላኛውን ሰው ክፋ ገፅታ ለማግኘት የቻልነውን ያህል የምንባትለው ከእኛ የባሰ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው ። ስሜታችንን ሲጎዳን ይቅርታ ልናደርግለት የሚከብደንም የራሳችን ጥፋት ይቅር ያስብላል ብለን ስለማናምን ነው ።የምናውቃቸውን ጦረኛ ቃላት እያፈናጠርን እናቆስለዋለን ።

💎ይህን የምናደርገው እውነታውን ከራሳችን ለመደበቅ ስለምንፈልግ ነው ። ...ማንም ሰው ምን ያህል ተሰባሪ ፥ ምን ያህል ስንጥቅጥቃችን የበዛ ፥ ሽንቁራችን የጎደጎደ መሆኑን እንዳያይብን ስንል ጠቃሚ እንደሆንን አድርገን እናስመስላለን ።

🕰ለዚያም ነው ወዳጅህን በፈረድክ ፥ ሌላውን ሰው በበየንክ ቁጥር በትክክል ፍርድ ላይ ያለኸው ራስህ መሆንህንም ማወቅ የሚጠቅምህ ።

ውብ አሁን❤️

@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni

tgoop.com/TIBEBnegni/2527
Create:
Last Update:

BY ሰው መሆን...

Share with your friend now:
tgoop.com/TIBEBnegni/2527

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added. For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. Channel login must contain 5-32 characters To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.” It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS):
from us

Telegram ሰው መሆን...
FROM American