የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአመቱ የተማሪዎች የምረቃ መርሐ ግብር በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ #በቪዲዮ እንደሚካሔድ አስታወቀ
አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳለው 80ኛው የተማሪዎች የምረቃ መርሐ-ግብር በመጪው ሐምሌ 4 ቀን 2012 ዓ.ም ይካሔዳል።
በወረርሽኙ ምክንያት በመሰብሰብ ላይ ዕገዳ ቢጣልም ተማሪዎች ስኬታቸውን የሚያከብሩበት ዕለት ደማቅ እንደሚሆን ዩኒቨርሲቲው ለተመራቂዎች ተስፋ ሰጥቷል።
ለወትሮው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሲመረቁ ቀድሞ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ልደት አዳራሽ ኋላ በሚሊኒየም አዳራሽ ሞቅ ደመቅ ያለ መርሐ ግብር ይካሔድ ነበር።
በመርሐ ግብሮቹ የተመራቂዎች ቤተሰቦች፣ የዩኒቨርሲቲው በርካታ መምህራን እንዲሁም ባለስልጣናት ይታደማሉ። የዘንድሮው ግን ተመራቂዎች እንደወትሮው በጋራ "እንኳን ደስ አላችሁ" እያሉ የሚዘምሩበት አልሆነም።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድረ-ገፅ፣ በፌስቡክ እና በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በቀጥታ ሊተላለፍ በታቀደው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አነቃቂ ንግግሮች ይደረጋሉ፤ የተማሪዎች ስም ከፍ ብሎ ይጠራል።
@timhirt_minister

ይህንን ፎቶ Profile Picture በማረግ ለጤና ባለሙያዎች ያለንን ምስጋና ክብር እና ድጋፍ እናሳየቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዳ profile Picture እንዲያረጉት ያሳውቁ!
@timhirt_minister
@timhirt_minister
ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 5ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ

በግብፅ የማጠቃለያ ፈተና መሰጠት ተጀመረ!
በግብፅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከትላት ጀምሮ የዓመቱን የማጠቃለያ ፈተና መውሰድ መጀመራቸው የAl-Youm al-Sabaa መረጃ ይጠቁማል።
ተማሪዎቹ ማስክ ፣ ሳኒታይዘር እና ግላቭ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ቢሆንም አንዳንድ ወላጆች በዚህ ውሳኔ ደስተኞች አይደሉም ፤ የቫይረሱ ስርጭት እጅግ እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት ይህ መደረጉ ወረርሽኙን ያባብሳል የሚል ስጋት አላቸው።
የሀገሪቱ ባለስልጣናት ግን አስፈላጊው የጥንቃቄ እርምጃ እየተወሰደ ተማሪዎቹ የዚህን ዓመት የማጠቃለያ ፈተና እንደሚወስዱ አሳውቀዋል።
የግብፅ ጤና ሚኒስቴር 2,500 አምቡላንሶችን እንዲሁም ለእያንዳንዱ ትምህርት ቤት 1 ሃኪም መድቧል። የሙቀት መጠናቸው ከፋ ያለ ተማሪዎች ፈተናው ላይ መቀመጥ እንደማይችሉ ነው የተነገረው። ትላንት ተማሪዎች ወደፈተና ክፍል ሲገቡ የሙቀት መጠናቸው ሲለካ ነበር።

የተማሪዎች ቀጣይ እጣ ፋንታ በኮማንድ ፖስቱና በትምህርት ሚኒስቴር ወሳኔ ይወሰናል
በኮቪድ 19 ምከንያት በተቋረጠው ትምህርት ዙሪያ የተማሪዎች ቀጣይ እጣ ፋንታ አገር አቀፉ ኮማንድ ፖስት በሚያስተላልፈውና ትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት የሚወሰን መሆኑ ተገልጿል።
የትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሯ ወይዘሮ ሀረጓ ማሞ #ለአዲስ_ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በቤት ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት በሁሉም የአገሪቱ ክፍል በሚፈለገው ደረጃ ተደራሽ ነው ተብሎ ባይታመንም ብዙዎችን ከጭንቀት ለማላቀቅና ከትምህርት እርቀናል የሚል ስሜት እንዳይሰማቸው ለማድረግ አግዟል።
ሆኖም ግን ትምህርቱና የቀጣይ ክፍል ዝውውር የሚወሰነው በኮሮና ወረርሽኝ መቆምና በመንግስት ውሳኔዎች መሰረት መሆኑን ተናግረዋል። አሁን እየተሰጠ ያለው ትምህርት በምንም መልኩ ከመደበኛ ትምህርቱ ጋር የሚገናኝ አይደለም ያሉት ወይዘሮ ሀረጓ መደበኛውን ትምህርትም አይተካም ብለዋል።
አስተያየታቸውን ለቲክቫህ የሰጡ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በተደጋጋሚ ተማሪዎች የሀገር አቀፍ ፈተናን በኦላይን ይሰጣል እየተባለ መሆኑን ጠቅሰው ይህንን ጉዳይ እንድናጣራ ጠይቀውናል፡፡ እኛም ለሚመለከተው አካል አስታውቀን ምላሽ በመጠበቅ ላይ ነን፡፡ እስከዚያው ግን ተማሪዎች ከዝግጅታቸው መዘናጋት አይገባቸውም፡፡

በዛሬው እለት ትምህርት ሚኒስትር አጠቃላይ ስለ ትምህርት ጉዳዩ መገለጫ ይሰጣል።
Moe Tv 8፡00 ስዓት ለይ እንደሚያስተላልፍ ገልጿል።
@timhirt_minister
@timhirt_minister
Moe Tv 8፡00 ስዓት ለይ እንደሚያስተላልፍ ገልጿል።
@timhirt_minister
@timhirt_minister
ማስተካከያ፡-
ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ መግለጫ የሚሰጠው ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ከኮሮና ጋር ተያይዞ በሚሰሩ ሥራዎች ላይ መሆኑን በስፍራው የተገኙ ጋዜጠኞች ገልጸውልናል፡፡ ከጋዜጠኞቹ የሚነሱ ትምህርት ነክ መግለጫዎች ካሉ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

በዛሬው የትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ የ12 ክፍል ተማሪዎች እና አጠቃላይ ስለ ትምህርት ገዳይ በተመለከተ በቅርቡ ከጤና ሚኒስትር በሚሰጥ አቅጣጫ መሰረት ጋዜጣዊ መገለጫ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒሰትሩ ዶ/ር ጌታሁን መኩሪያ ገለፀዋል። በዛሬው ዕለት እንደተጠቀሰው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዛሬው እለት ለሁለት መቶ ሰዎች ድጋፍ ማድረጉንም ገልጿል፡፡
Via ጋዜጠኛ ነጻነት ጌታቸው
@timhirt_minister
@timhirt_minister
Via ጋዜጠኛ ነጻነት ጌታቸው
@timhirt_minister
@timhirt_minister
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና በኢንተርኔት በመታገዝ በኦንላይ ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ታውቋል።
ለዚህ የኦንላይ ፈተና እንዲረዳ ለተማሪዎች 'ታብሌቶችን' ለማቅረብ እንደሚሰራ እንዲሁም በፈተና ጣቢያዎችም 'ፈጣን የሆነ የኢንተርኔት አገልግሎት' እንዲኖር ለማድረግ ስራዎች እየተጠናቀቁ እንደሆነ ተሰምቷል።
የዘንድሮው ፈተና ተማሪዎች በኦንላይ እንዲፈተኑ ከማድረግ በተጨማሪ ውጤታቸውን በቀናት ውስጥ እንዲያውቁት ለማድረግም ዝግጅቶች እየተጠናቁቁ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
የዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ እስካሁን ቀን አልተቆረጠለትም። በሌላ በኩል የ8ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት ይሰጣል፤ የተማሪዎች ውጤትም በጊዜ ይደርሳል ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪም ባለፉት ሳምንታት በተሰጠ መግለጫ መሰረት ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች በስተቀር ሁሉም የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ ያለምንም ፈተና እንዲዘዋወሩ ውሳኔ ተላልፎ ነበር።
ኔትዎርክ ስላልነበረ ለማስታወስ ያህል ነው።

ናይጄሪያ በቀጣይ ሳምንት የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት እንደሚጀምር አስታወቀች
የናይጄሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ የሁለተኛ ደረጃ የመጨረሻ አመት ተማሪዎች በፈረንጆቹ አቆጣጠር ነሀሴ 4 ወደ ትምህርት እንደሚመለሱ እና ከነሀሴ 17 ጀምሮ ደግሞ ለፈተና እንደሚቀመጡ አስታውቋል።
የምእራብ አፍሪካ 5 የእንግሊዘኛ ተናጋሪ አገራት ጋና፣ ሴራሊዮን፣ ጋምቢያ፣ ናይጄሪያ እና ላይቤሪያ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በተመሳሳይ ወቅት እንደሚሰጥ የቢቢሲን ዘግባ ያመለክታል።

.
ከነሃሴ መጨረሻ ሳምንት በፊት ምንም አይነት የቀጣይ አመት የትምህርት ምዝገባ ማካሄድ የተከለከለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ለማድረግ ወላጆችን እያስገደዱ መሆኑ እና ምዝገባ በማካሄድ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል።
ይህንን በተመለከተም የትምህርት ሚኒስቴር የኮምኒኬሽን ጉዳዬች ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ማንኛውም ትምህርት ቤት ከነሀሴ መጨረሻ በፊት ምንም አይነት ምዝገባ ማካሄድ እንማይቻል እና ይህንን ወሳኔ አልፈው ምዝገባ በሚያካሂዱ ትምህርት ቤቶች ላይም አስፈላጊው የዕርምት እርምጃ እንደሚወሰድ ገልፀዋል።
የምዝገባው የግዜ ሰሌዳ እንዲራዘም የተፈለገው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋትን ተከትሎ ወላጆች እና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት የሚያደርጉትን ጉዞ በመግታት የ ቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ መሆኑን ዳይሬክተሯ ተናግረዋል።
ወላጆች ከተሳሳተ መረጃ እራሳቸውን በመጠበቅ እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከልእና መንግስት ትምህርት እንዲጀመር ሲያሳውቅ ብቻ ትምህርት የመጀመር ስራው ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን አውቀው
ልጆቻቸውን በእጃቸው ላይ የሚገኙትን የመማሪያ ቁሳቁሶች እንዲያነቡና እንዲያጠኑ ድጋፍ እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አስተላልፏል።

ከ8ኛና 12ኛ ክፍል ውጭ ላሉ ተማሪዎች የነፃ ዝውውር መደረጉ ትምህርት ጥራት ላይ የሚፈጥረው ችግር እንደማይኖር የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትምህርት ሚኒስቴር ከ8ኛ እና 12 ኛ ክፍል ውጭ ያሉ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል ካለፈተና እንዲዛወሩ መወሰኑን ተከትሎ የትምህርት ጥራት ላይ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ) የነፃ ዝውውር መደረጉ ተማሪዎች ላይ የሚፈጠረውን ጫና መንግስት እንዲሸከም በማድረግ ከትምህርት ውጭ የቆዩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ ለማድረግ ታስቦ ነው ብለዋል።
አሁን በምንከተለው ስርዓተ ትምህርት የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ አንችልም ያሉት ሚኒስትሩ 2014 ላይ ወደ ተግባር የሚገባ ስረዓተ ትምህርት የተዘጋጀ መሆኑን ጠቁመዋል።
የትምህርት ጥራት ችግርን በዘላቂነት የሚፈታው ይህ ስርዓተ ትምህርት እንጂ ፈተና በመፈተንና ባለመፈተን የሚረጋገት የትምህርት ጥራት አይኖርም ነው ያሉት።
የትምህርት ሚኒስቴር የነፃ ዝውውር ውሳኔን ሲወስን የተለያዩ ሀገራትን ተሞክሮ በመውሰድና በተለያየ ምክንያት
የኮቪድ 19ኝ ወረርሽኝን ተከትሎ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ስለቆዩ በዚያው እንዳይቀሩ ለማድረግ ታስቦም ጭምር ነው።
የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል።

በ አሜሪካ ትምህርት ቤቶች መከፈታቸውን ተከትሎ ከ 2000 በላይ ተማሪዎች እና መምህራን ወደ ለይቶ መቆያ መግባታቸው ተሰማ ፡፡
-----------------------------------------
በ አሜሪካ በ ኮሮና ቫይረስ ምክኒያት ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ ተማሪዎችን ተቀብለው መደበኛ ትምህርት የጀመሩ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ በ አምስት ግዛቶች በትምህርት ቤቶቹ ከ 230 በላይ የኮሮና ቫይረስ ውጤቶች መመዝገባቸውን ተከትሎ በ ተለያዩ ትምህርት ቤቶች ከ 2,000 በላይ ተማሪዎች እና መምህራን ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
ጆርጂያ ተብሎ በሚጠራው ትምህርት ቤት 59 ተማሪዎች በ ኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ ከ 1,100 በላይ ተማሪዎች እና መምህራን ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጉ ተጠቅሷል፡፡ የ ሁለት ሳምንት የለይቶ ማቆያ ግዜውም በብዙ ትምህርት ቤቶች ላይ ተፅኖ መፍጠሩንም ዘገባው አመላክቷል፡፡
በተጨማሪም ጊውኔት ካውንቲ በሚባለው የግዛቲቱ ትልቁ ትምህርት ቤት 28 ሰዎች ላይ የ ኮሮና ቫይረስ በመገኘቱ 263 የትምህርት ቤቱ ሰራተኞችን በ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ማድረጉ ተነግሯል፡፡
ይህ ክስተትም ትምህርት ቤቶች ትምህርት ቤትን በመከፍት እና ባለመክፈት አጣብቂኝ ውስጥ እንዲወድቁ አድርጓቸዋል፡፡
ብዙ ጥናቶች እንዴት ህፃናቶች በኮሮና ቫይረስ በቀላሉ እንደሚጠቁ እና ቫይረሱን እንደሚያሰራጩም እያመላከቱ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን የ ህፃናት ሃኪሞች የ እርቀት ትምህርት በህፃናት ላይ አሉታዊ ተፅኖ ያሳድራል ሲሉ እያሰጠነቀቁ እንደሚገኙም ሲኤን ኤን ዘግቧል፡፡
አሜሪካ ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ውሳኔ ያሳለፈችው፡፡