ሰላም የሚጀምረው ደኅንነት ሲረጋገጥ ነው። በቴክኖሎጂም ሆነ በአካል የሚደርስ ጥቃት ሙሉ በሙሉ መከላከል ለሰላም መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታ ነው። ዘላቂ ሰላምን መገንባት እንዲቻል ባለድርሻ አካላት የሴቶች እና ታዳጊዎች ደኅንነት ማስጠበቅ ላይ ትኩረት እንዲሰጡ አጥብቀን እንጠይቃለን።
Peace begins with safety. Comprehensive protection from violence, whether physical or digital, is the non-negotiable cornerstone of peace and security. We urge all stakeholders to prioritize protection for women and girls against all forms of harm to build lasting peace.
#Womenleadpeace #Womendefendpeace #TIMRAN@5
#16daysofactivism

👍4
Terms of Reference (ToR) Consultancy Services: Facilitation of Training, and Policy Dialogues
Purpose of the Assignment
To engage a consultancy firm to design and deliver capacity-strengthening training for political actors, people’s representatives, survivors, and civil society organizations; and to facilitate strategic dialogue series with national actors, women peacebuilders, and survivor groups. Both interventions aim to advance gender-responsive and survivor-centered Transitional Justice in Ethiopia through inclusive learning, consultation, and advocacy platforms.
Deadline for Submission: 5 December 2025
Contract Signing: Immediately after selection
Submission Email: [email protected]
For details https://ethiojobs.net/jobs/mTOxeJdh0l-terms-of-reference-tor-consultancy-services-facilitation-of-training-and-policy-dialogues

ethiojobs.net
Terms of Reference (ToR) Consultancy Services: Facilita...
Looking for jobs in Ethiopia? Explore TIMRAN for the Terms of Reference (ToR) Consultancy Services: Facilitation of Training, and Policy Dialogues role. Et...
❤2
Consultancy Services: Capacity Building for Women Leaders and Policy Learning on Transitional Justice
Purpose of the Assignment
To engage a consultancy firm to design and deliver targeted training programs, facilitate a joint learning forum, and consolidate lessons into actionable policy and advocacy outputs. Trainings will prepare participants to assume leadership roles across the pillars of Transitional Justice, Truth Seeking, Accountability, Reparations, Institutional Reform, and Reconciliation & Healing, integrating foundational Transitional Justice concepts, gender equality, and survivor-centered leadership.
Deadline for Submission: 5 December 2025
Evaluation and Selection: Within 10 days after submission deadline
Submission Email: [email protected]
Please visit Ethiojobs page for detailed reference here:
https://ethiojobs.net/job/I6T7EXL9ti-terms-of-reference-tor-consultancy-services-facilitation-of-training-and-policy-dialogues

Terms of Reference (ToR) Consultancy Services: Capacity...
Looking for jobs in Ethiopia? Explore TIMRAN for the Terms of Reference (ToR) Consultancy Services: Capacity Building for Women Leaders and Policy Learning...
TIMRAN Boosts Its Fundraising Power!
With the support of SIHA Network, TIMRAN successfully concluded a three-day intensive training on Resource Mobilization and Organizational Planning (Nov 27–28 & Dec 1, 2025).
Over the three days, TIMRAN’s leadership, staff, and interns worked collaboratively through:
• The “What” and “How” of Resource Mobilization
• Donor landscape mapping
• Strategic vision alignment
• Theory of Change & Log frame design
• Project MEL, budgeting, and sustainability
• Innovation and localization approaches
Key Achievement: Participants jointly developed proposals and TIMRAN’s One-Year Resource Mobilization Action Plan which provides a clear, actionable roadmap to diversify funding, strengthen partnerships, and enhance the organization’s long-term resilience.
Commitment: The training concluded with a shared pledge from participants to actively drive TIMRAN’s resource mobilization efforts forward.
TIMRAN continues to invest in building a stronger, more sustainable organization for women’s meaningful participation in the political and public leadership positions.
#TIMRAN@5

TIMRAN (ትምራን) pinned «TIMRAN Boosts Its Fundraising Power! With the support of SIHA Network, TIMRAN successfully concluded a three-day intensive training on Resource Mobilization and Organizational Planning (Nov 27–28 & Dec 1, 2025). Over the three days, TIMRAN’s leadership,…»
ሐሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ግጭትን በማባባስ እና ሴቶችን ለወሲባዊ ጥቃት በማጋለጥ፣ የማኅበረሰቡን ደኅንነት አደጋ ላይ ይጥላሉ። የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ዘመቻዎች መምሪያ እ.ኤ.አ በ2025 ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የተሳሳቱ መረጃዎች በሲቪሎች ደኅንነት ጥበቃ እና በሰላም ማስከበር ሥራ ውጤታማነት ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ ያሳድራሉ።
Misinformation worsens tensions and exposes women to sexual violence, making communities less safe. According to the UN Department of Peace Operations 2025, misinformation directly affects both civilian protection and peacekeeping effectiveness.
#Womenleadpeace #Womendefendpeace
#16daysofactivism
#WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

👍1
Forwarded from የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሻሻላቸው ሦስት ረቂቅ መመሪያዎችን አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኅዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ያሻሻላቸው ሦስት ረቂቅ መመሪያዎችን አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ። ባለ30 አንቀጽ የሆነውን “በምርጫ ሂደት በየደረጃው ስለሚኖር አቤቱታ አቀራረብ፣ አቤቱታ ሰሚ አካላት አደረጃጀት እና አሠራር መመሪያ”፣ ባለ33 አንቀጽ የሆነው “መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና ለግል ዕጩዎች የሚሰጠውን ድጋፍ ለመወሠን የወጣ መመሪያ”፣ ባለ 25 አንቀጽ የሆነውን “የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የግል ዕጩዎች የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምና ድልድል መመሪያ” ላይ ግብዓት ለመውሰድ የተዘጋጀውን መድረክ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ሲሆኑ፤ በንግግራቸውም የተጠቀሱትን መመሪያዎች ማሻሻል ያስፈለገበት ዋነኛ ምክንያት አስቀድሞ ለመመሪያዎቹ መርቀቅ መነሻ የሆነው ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሻሻሉ እንደሆነና ቦርዱ የተሻሻሉት መመሪያዎች አሠሪነትን የሚያረጋግጡ የተለያዩ የማረጋገጫ ሂደቶችን እንዲያልፉ እንዳደረገና በቀጣይም የጉዳዩ ባለቤት ከሆኑትን ፖለቲካ ፓርቲዎች ግብዓት መሰብሰብ አስፈላጊ በመሆኑ መድረኩ እንደተዘጋጀ ተናግረዋል።
የሰብሳቢዋን ንግግር ተከትሎ የሕግ-ባለሞያ የሆኑት ጌዴዮን ሲሳይ እና አይተነው ደበበ መመሪያዎቹን አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፤ ይኽንንም ተከትሎ ከተሣታፊ ፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት ተወስዶበታል። መመሪያዎቹ ላይ መሠረት ያደረጉ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ላይ ባለሞያዎቹ ምላሽ የሰጡ ሲሆን፤ ተጨማሪ ማብራሪያዎችም በሜላትወርቅ ተሰጥቷል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ በመድረኩ የማጠቃለያ ንግግራቸው ፖለቲካ ፓርቲዎቹን ለሰጡት ግብዓት አመስግነው፤ ከሕጉ ጋር የተናበቡትን አስተያየቶች ቦርዱ በተሻሻሉት መመሪያዎች ላይ እንደሚያካትት ተናግረው ፓርቲዎቹ ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋር በተያያዘ ላነሧቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ይኽውም ቦርዱ በተለያዩ የኮሚኒኬሽን አማራጮች በመጠቀም እንደተናገረው የዕጩዎች ምዝገባ ገና እንዳልጀመረ፤ ነገር ግን ቦርዱ በሕጉ መሠረት የዕጩዎች ምዝገባ ከመጀመሩ በፊት ፓርቲዎቹ እንዲያቀርቧቸው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ብቻ በረቂቅ የጊዜ ሠሌዳው ላይ በተገለጸው መሠረት ከኅዳር 8 እስከ ኅዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በመሰብሰብ ላይ መሆኑን ያም ቢሆን፤ ከፓርቲዎቹ በቀረበ ጥያቄ መሠረት ቦርዱ የጊዜ ሠሌዳው ጊዜያዊ እንደመሆኑ መሠን ቀነ-ገደቡን እንደሚያራዝመውና ፓርቲዎቹም መረጃዎችን ለቦርዱ የማቅረብ ሥራ እንዲቀጥሉ ተናግረዋል። አያይዘውም የዕጩዎች ምዝገባ ቦርዱ ባበለጸገው ሲስተም አማካኝነት በፓርቲው ውክልና በተሰጠው/በተሰጣት ወኪል አማካኝነት በራሱ በፓርቲው እንደሚከናወን አስታውሰዋል።
“ለምርጫው አስቻይ ሁኔታ አለ ወይ” ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ በመለሱት መልስም፤ ቦርዱ አስቻይ ሁኔታን በተመለከተ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳውን አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ግብዓት በሰበሰበበት መድረክ ላይ ከተናገረው የተለየ አስተያየት እንደሌለው፤ ይኽውም የሰላሙን ሁኔታ አስመልክቶ ቦርዱ ከክልል መንግሥታትና ከፀጥታ አካላት “በአረንጓዴ፣ በቢጫና በቀይ” የተደራጀ መረጃ በመጠይቅ እንደሚሰበስብ፤ ይኽንንም መሠረት አድርጎ ቦርዱ በሚያወጣው መርኅ-ግብር ከፓርቲዎች፣ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ ከሚመለከታቸው የመንግሥትና የፀጥታ አካላት ጋር ውይይት እንደሚያደርግበት፤ በመቀጠልም የቦርዱ የክትትልና የቁጥጥር ኮሚቴ ከፖለቲካ ፓርቲዎችና ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተውጣጡ አባላት ያሉበት ቡድን በማቋቋም ከክልሎች የቀረበለትን የፀጥታ ሁኔታ መረጃ የማረጋገጥ ሥራ እንደሚሠራና ምርጫ ለማድረግ አስቻይ ሁኔታ አለባቸው የሚላቸውን የምርጫ ክልሎች የሚለይ እንደሆነ፤ ይኽም የአንድ ጊዜ ሥራ ሣይሆን ተከታታይ ሥራ እንደሚጠይቅ አስረድተዋል።
For English readers use the link: https://nebe.org.et/en/node/1211

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ሴቶች በአመራርነት ያሉባቸው ማኅበረሰቦች በፍጥነት እና ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ይገነባሉ፤ ይህም ማኅበራዊ ትስስር በጤና፣ በትምህርት እና በኢኮኖሚ ዘርፎች የሚገኙ ውጤቶችን ያሻሽላል።
Research shows that communities with women in leadership rebuild faster and more inclusively, improving social cohesion and outcomes in health, education, and the economy. Women's deep understanding of community needs drives holistic, resilient recovery (Sustainability Directory, 2025)

❤1👍1