tgoop.com/Tenshu6793/132
Create:
Last Update:
Last Update:
✍ ሰላም ይድረሶት ሆዴ ❤️
አንዲት ሴት ወደ እናታችን ዓኢሻ رضىالله عنها በመምጣት እንዲህ አለች ፦
"ወደ አላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم ቀብር ዉሰጂኝ" በማለት ጠየቀቻት። ዓኢሻምرضى الله عنها ነብዩصلى الله عليه وسلم የተቀበሩበትን ክፍል በመክፈት አሳየቻት። ወደ ውስጥም ገባች። በነብዩصلى الله عليه وسلم ትዝታ ለቅሶዋን ጀመረች። ማቆም አልቻለችም። የጥንቱን መልካም ዘመን የኋሊት አስታወሰች። በወህይ የደመቀውንና በነብዩصلى الله عليه وسلم እስትንፋስ የተሞለውን ህይወት በህሊናዋ ቀርፃ በፍቅራቸው መውጅ በሀሳብ ሰጠመች። ሀዘኗ በርትቶ ለቅሶዋና እንባዋ ሀድ አልነበረዉም። እናም የመጨረሻ እስትንፋሷ እዛዉ ተቋረጠ። የሰይዳችንንصلى الله عليه وسلم ዶሪህ ተንተርሳ ላትመለስ አሸለበች። ❤❤❤
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
BY ❤ ፈ ዳ ኢ ሉ
Share with your friend now:
tgoop.com/Tenshu6793/132