TENSHU6793 Telegram 160
💚    شعبان ሻዕባን  💚
 
         ሻዕባን የሚለው የአረብኛ ቃል ሸዕብ ከሚል ቃል የተያዘ ሲሆን ትርጉሙም በቋንቋ ደረጃ ሲተረጎም ወደ ተራራ የሚወስድ መንገድ.. የሸሪአ ሊቃውንቶች ዕይታ የሰጡት ትርጓሜ ወይም إسطلاه   የበጎ መንገድ እንደሆነ ኢማሙነል ገዛሊይ ይናገራሉ
           የህያ ቢን ሙአዝ የተባሉት ታብዕይ ሻዕባን شعبان የሚለው ቃል  አምስት ፊደላት መሆናቸውን እና በش ሺን ሸረፍ እና ሸፈአ (ልቅናን እና ምልጃን) በع አይን ኢዛ (ክብርን)   በ  با ቢር (በጎ መዋልን) በ أ  አሊፍ ኡልፋ (መቀራረብ) በ  ن  ኑን (ብርሃንን) ለአማኞች የሚለገስበት ወር እንደሆነ ይነግሩናል
       ኡሳማን ዋቢ አድርገው ነሳኢ በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛን ሰ.ዐ.ወ እንደ ሸዕባን አጥብቀው የሚፆሙት ፆም  አላየንም ብለው ሲጠይቋቸው ሻዕባን እኮ ሰዎች በረጀብ እና በረመضاን የሚዘናጉበት ስራዎች ወደ አላህ የሚደርሲበት ስለሆነ ፆመኛ ሆኜ ስራዬ እንዲወጣልኝ ስለምፈልግ ነው ብለዋል ።

ኒስፈ ሻእባን

1. "አላህ በሻእባን አጋማሽ ለሊት ለባሮቹ ረህመቱን ይገልጣል፡ ሙሽ-ሪክና ሙና-ፊቅ የሆኑት ሲቀሩ ለሁሉም ምህረት ያደረጋል" (ጦበራኒይና ኢብኑ ሂባን)

2. "ጂብሪል(አለይሂ ሰላም) መጣና 'ይህች የሻእባን አጋማሽ ለሊት ናት፡ በአላህ ይሁንብኝ በዚህች ለሊት በከሊብ ጎሳ በጎ ጸጉር ቁጥር ልክ ከእሳት የሚድኑ ሰዎች አሉ፡ አላህ ወደ ሙሽሪኮች፡ ሙናፊቆች፡ ዝምድና ቆራጭ ወደሆኑት፡ ልብሳቸውን ጎታች ወደሆኑት(ልብሳቸውን ማያሳጥሩ ወንዶች)፡ ወላጆቹን ወደሚበድል፡ አስካሪ መጠጥ ወደሚጠምቅ. . . . አይመለከትም" (በይሀቂይ)

3."የሻእባን አጋማሽ ለሊት ሲሆን ተጣሪ ይጣራል 'ማርታ የሚፈልግ ምህረት የማደርግለት፡ የሚጠይቀኝ የምሰጠው' ይላል። በዚህች ለሊት አንድ ባሪያ ጠይቆ የሚከለከለው ነገር የለም በብልቷ ዝሙትን የፈጸመች እና ሙሽሪክ የሆነ ሲቀር" (በይሀቂይ)

  በሌላ የቡኸሪና ሙስሊም ዘገባ አይሻ ባወሩት ሀዲስ ከረመضاን ውጪ አብዝተው እንደ ሻዕባን የሚፃሙት እንደሌለ ተነግሯል

በዚህ ወር ኸይር ሰርተው ከአላህ የሚገኘውን ኸይር ሁሉ የምናገኝ ያድርገን።

#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793

tgoop.com/Tenshu6793/160
Create:
Last Update:

BY ❤ ፈ ዳ ኢ ሉ

Share with your friend now:
tgoop.com/Tenshu6793/160

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Concise The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added. It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): Some Telegram Channels content management tips
from us

Telegram ❤ ፈ ዳ ኢ ሉ
FROM American