TENSHU6793 Telegram 178
💚🌿 🌿 🌿💚 ረመዷን(15)💚 🌿 🌿 🌿💚

የረመዷን ወር ልክ እንደ ነብዩላህ ዩሱፍ ዐ.ሰ ይመሰላል። ዩሱፍ አስራ አንድ ወንድሞች ነበሩት፤ ሁሉም ለሱ ጥሩዎች አልነበሩም። ያደረጉትን ሁሉ አድርገው ነገር ግን ዩሱፍ ዐ.ሰ ይቅር ብሏቸዋል። አላህም ወንድማቸው ዩሱፍን ምክንያት በማድረግ መጥፎ ስራቸውን ምሯቸዋል።
: قَالَ لَا تَثْرِيبَ عَلَيْكُمُ ٱلْيَوْمَ ۖ يَغْفِرُ ٱللَّهُ لَكُمْ ۖ وَهُوَ أَرْحَمُ ٱلرَّٰحِمِينَ
"ዛሬ በናንተ ላይ ወቀሳ የለባችሁም። አላህ ለእናንተ ይምራል። እርሱም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነው አላቸው።

ልክ እንደዚሁ ረመዳን ሲመጣ ሰዎች በአስራ አንዱ ወራት የሰሯቸውን ጥፋቶች፣ ወንጀሎች፣ እና የተለያዩ የድንበር ጥሰቶችን በረመዳን ወር በሚሰሩት መልካም ተግባር አማካኝነት አላህ ይምራል፤ ይቅር ይላል፤ ከጀሃነም እሳት ሊያድንም ቃል ይገባል። እርሱ ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነውና።
አላህ ይህን እድል ከሚጠቀሙበት ያድርገን

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793

tgoop.com/Tenshu6793/178
Create:
Last Update:

BY ❤ ፈ ዳ ኢ ሉ

Share with your friend now:
tgoop.com/Tenshu6793/178

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”. The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. Healing through screaming therapy A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers.
from us

Telegram ❤ ፈ ዳ ኢ ሉ
FROM American