tgoop.com/Tenshu6793/203
Last Update:
💚💚💚 ❤️ለይለቱል ጁመዕ❤️ 💚💚💚
ኢማሙ ቡሠይሪ በመናማቸው ረሡሉሏህ ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ብለዋቸዋል « መን ፈረሃ ቢና ፈረህና ቢሂ» __ በእኛ መወለድ የተደሠተ እኛም በእሡ ደስተኛ ነን።
ኢማም ጁነይዲ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለውናል « የመውሊድ ኪታብ ሲቀራ የተገኘ ፣ የረሡሉሏህን ሰ.ዐ.ወ ቀድር ከፍ ከፍ ያደረገ በእርግጥ በኢማን ስኬትን አግኝቶል። »
ኢማሙ ሡዮጢ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለውናል « በቤቱ የነብዮን ሰ.ዐ.ወ መውሊድ የሚቀራ ከችግርና ከበላዕ ይጠበቃል። ከሃሲድ ተንኰል ይድናል። የነኪርና ሙንኪር ጥያቄም ይቀልለታል። »
ኢማሙ ሻፍዕይ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለውናል « መውሊድ ለማስቀራት ወንድሞቹን የሠበሠበ፣ ያበላና እንግዶቹን ያስተናገደ የውመል ቂያማ ከሹሃዳዎችና ሷሊሆች ጋ ይቀሠቀሳል። በጀነት ኒዕማም ይቀማጠላል።»
اللهُمَّ صَلِّ عَلَى حبيب ربي. وطب قلبي مولانا محمد
وعلى آله ،،وارزقنا الحُب مع الأدب،،،ويسر لنا الوصول بلا تعب لحضرة حبيبك شريف النسب...
በቴሌግራም
❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
BY ❤ ፈ ዳ ኢ ሉ
Share with your friend now:
tgoop.com/Tenshu6793/203