Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
172 - Telegram Web
Telegram Web
ቁርአን🤍

ቁርአን ህይወት ነው በፍፁም እንዳትርቀው!
ምንም እንኳን ጉዳይህ ቢበዛ አልመች ቢልህ
ቀጠሮህ ቢበዛ ህመምህ ቢጠናም ከቁርአን አትዘናጋ

ቁርአን ህመሙ ለበዛ መዳኛው ለራቀው ፈውስ ነው
መንገዱ ለጠፋው ቀኑ ለጨለመበት ብርሃን ነው።
ቁርአን ጓደኛ ለሌለው ጓደኛ ነው
ቁርአን የህይወት ማጣፈጫ የልብ ብርሃን ነው
ቁርአን ውቡ ውዱ የአላህ ስጦታ🤍

📤 መልካም እውቀትን በማሰራጨት  ላይ ትጉ እንሁን።

~የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦

"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው ፤ ይህንን መልካም ስራ የሰራውን ሰው ምንዳ ያገኛል።"

ሰለዋት አብዙ ፦
     
       اللهم صل على محمد وعلى آل محمد

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
ከነብዩ ሙሐመድ ”ﷺ” ( ሰ.ዐ.ወ ) ባህሪያት በጥቂቱ

፨ የነብዩ ”ﷺ” ባህሪ ቁርአን ነበር። ይህም ማለት በቁርአን መርህ ላይ የተመሰረተ ነበር፣

፨ ለግል ክብራቸው ብለው የማይበቀሉ ፣ ለግል በፍላጎታቸው ብለው የማይቆጡ ፣

፨ አጥፊዎችን በሰዎች ፊት የማይገስፁ፣ ከተቃውሞ የራቁና ከሀሜት የፀዱ

፨ መልካም መአዛን የሚወዱ

፨ ኃይለኛው ሆነ ደካማው ፥በሀቅና በፍትህ እሳቸው ዘንድ ሁሉም እኩል ነው።

፨ በመጠበቂያ ክፍሏ ከምትገኘው ልጃገረድ ይበልጥ አይናፋር

፨ ጉርብትናቸውን የሚያጠብቁ ፥ እንግዳቸውን የሚያከብሩ ነበሩ ።

፨ ከማንም ሰው ይበልጥ እውነት ተናጋሪ ፣
፨ ከሁሉም ሰው ይበልጥ ቃልኪዳን አክባሪ፣
፨ ከሁሉም ይበልጥ ፀባየ ለስላሳ አመለ-ሸጋ፣
፨ ከሁሉም ይበልጥ ተግባቢ ፣
፨ ለንጉስ ማያጎበድዱ
፨ ድሆችን ሚወዱ አብረውም መቀማመጥ ሚወዱ ሲሞቱም በቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው ላይ ይገኛሉ፣

፨ በሽተኛም  ሚዘይሩ፣ ምርጥ ተወዳጅ ነብይ ናቸው የኛ ነቢ ”ﷺ”

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
#✍️ አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
የኢማን ተፅእኖ
💚💚 ሂስነይኖ💚💚
****
ቡርሃኑን ሙቢን በተሠኘዉና ኢማም ሙስሊም ባወሩት አጭር ታሪክ - አንድ ሰው በእንግድነት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ዘንድ አረፈ። እንግዳቸው ነዉና ፍየል እንድትታለብለት አዘዙለት፤ ሰውዬው ከታለበው ጠጣ፡፡ ሁለተኛም አዘዙለትና ጠጣ፡፡ ሶስተኛም አራተኛም አዘዙለት፡፡ ሰባቴ ድረስ ጠጣ። ሰውዬው እዚያው አደረ። በነቢዮ (ሶ.ዐ.ወ.) በረከት አላህ ልቡን ለእስልምና ከፈተለት። ሙስሊም ሆኖ አነጋ፡፡ እምነቱንም ይፋ አደረገ።
የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ጠዋት ላይ ወተት እንዲታለብለት አዘዙና ጠጣ፡፡ ሁለተኛ ታዘዘለት፡፡ መጨረስ አልቻለም። በዚህን ጊዜ የአላህ መልዕክተኛ ሁሌም ሲወሳ የሚኖር ቃል ተናገሩ፡፡ እንዲህ በማለት ፡- “ሙእሚን በአንድ አንጀት ነው የሚጠጣው፣ ካፊር ግን በሰባት አንጀት ነው የሚጠጣው፡፡”
 በዚህ መልኩ የኢማንን ተፅዕኖ እናያለን። ያውም በአንዲት ሌሊት ልዩነት፡፡ ሰዉዬው ካፊር እያለ ትልቁ ጉጉት የነበረው ሆዱን መሙላት ነው። የተፈጠረበትን ዓላማ የማያውቅ ከእንሰሳ ያልተለየ ባህሪ ነበረውና። ሲሰልም ግን ወዲያው ተለወጠ፣ ከምግብ አንፃር ቁጥብ እና የተብቃቃ ሆነ፡፡ ጉዳዩ ምን ይሆን በዉስጡ የተቀየረው ነገር? ብሎ የሚያስጠይቅ ነው። ቀልቡ ዉስጥ የተለወጠ ነገር ይኖር ይሆን! አዎን ከካፊርነት ወደ አማኝነት ተቀየረ። በዚህ አጭር ጊዜ ዉስጥ ፈጣን ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው ኢማን እንጂ ሌላ ምንም ሊኖር አይችልም።


اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
#✍️ አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
የረጀብ ወር እና ልቅናው
==== ⨳ ===== ⨳ ====
*
*•══༻◉••﷽••◉༺══•*
🌺 إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ 🌺

🌺የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡🌺
🔮 ሱረቱል ተውባ 9፥ 36
*
በሒጅራ ካላንደር ሰባተኛ ወር መግባቱን ያበስራል ወርሃ ረጀብ... እንዲሁም በኢስላም ከተመረጡት አራት ወራቶች አንዱ ሲሆን የተቀሩትም ዙል ቃኢዳ ፣ ዙል ሂጃ እና ሙሀረም ናቸው... እነዚህ ወራት ከእስልምናም በፊት በነበሩ የመካከለኛው ምስራቅ አረቦች ይከበሩ እንደነበር መዛግብቶች በሰፊው ይተርካሉ...
*
💚💕 ኢማም አልጋዛሊ ሙካሸፍ አል ቁሉብ አል አክበር የተሰኘው ኪታባቸው ላይ ... ረጀብ ... "አት_ተርጂብ" ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን 'ተከበረ' ወይንም 'ተላቀ' ማለት ነው ... ረጀብ በሌላ ስሙ "አል-አሰብ" በመባል ተጠርቷል... ይህንንም ያሰኘው የአላህ እዝነት ፣ ፀጋና ይቅርታ ከወንጀላቸው ለተፀፀቱ እና በኢባዳ ለሚዘወትሩ ባሮቹ የሚፈስበት እና የሚንቧቧበት ወር በመሆኑ ነው ... ከዚህ በተጨማሪም "አል-አሲም" ወይንም ደንቆሮው ተብሎ ተገልጿል የዚህም ምክንያቱ ወሩ በቀደምት አረቦችም የተከበረ እና ውጊያ(ግጭት) የማይፈቀድበት በመሆኑ ነው ብለው ከትበዋል ...
*
💚💕 ኢማም አልጋዛሊ በዚሁ ኪታብ ላይ ረጀብ የሚለው ቃል ከሶስት ፊደላት የተዋቀረ ሲሆን ... ራ - ራህማ (እዝነት) ፣ ጂም - ጂናያህ /ጁርም (ወንጀል / ሀጢያት) ፣ ባዕ - ቢር (ቸርነት) የሚለውን የሚወክሉ ሲሆኑ ...💚💕 አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ 'ወንጀላችሁን በእዝነቴና በቸርነቴ መሀከል ነው የማስቀምጠው' ማለቱ ነው የሚል ማብራሪያም አስፍረዋል ...
*
💚💕 ኢማም ሙሳ ካዚም እንደተናገሩት ... "ረጀብ ጀነት ውስጥ ያለ ከወተት የነፃ ከማር የጣፈጠ ወንዝ ስም ነው... በዚህ ወር ነብሳቸው ከወንጀል የፆመች በበጎ ስራ የተጠመደች ሰዎች የተመነዳች ናት..." ይላሉ .
*
💚💕 አሽረፈል ኸልቅም ﷺ " ረጀብ የአላህ ወር ነው... ሸእባን የኔ ወር ነው... ረመዳን የዑመቶቼ ወር ናት..." ማለታቸው ይታውቃል... የወራት ሁሉ ባልተቤትነት የአላህ ቢሆንም እቺ ረጀብ የተባለቺው ወር በውስጧ የያዘቺው ፀጋ እና ፍፁምነቷ የአላህ ወር አሰኝቷታል...
*
💚💕 ኢማሙ ሻፊዒይ ረህመቱሏሂ ዐለይህ "ኡም"በሚባለው መፅሀፋቸው ስለ ሁለቱ ዒዶች በሚያወራው ርዕስ ውስጥም ይህንን ብለዋል
በአምስት ሌሊቶች ዱዐእ ተቀባይነቱ የጎላ ነው ይባል እንደነበረ ደርሶናል፣ እነርሱም:–

1) የጁሙዐ ሌሊት
2) የዒደል አድሀ ሌሊት
3) የዒደል ፊጥር ሌሊት
4) #የረጀብ_ወር_የመጀመሪያው_ሌሊት
5) የሸዕባን 15 ሌሊት ናቸው።

*
አዕሪፎቹ እንዳመላከቱት ረጅብ የሚዘራበት ወር ሲሆን ፤ ሻዕባን የዘራነውን የምናጠጣበት፤ ረመዳን ደግሞ ምርቱን የምናጭድበት ነው ... በረጀብ ያልዘራ ፣ በሻዕባን ያላጠጣ በረመዳን ሊያጭድ አይችልም ... ከላይ እንደተጠቀሰው የረጀብ ወር የመጀመሪያው ሌሊትም ብዙ ትሩፋት ያሉበት ለይል ነውና ገላ

# "አሚር ት'ንሹ"

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
🔰ለዘመናችን ታላቁ ዓሊም አልሐቢብ ዑመር ቢን ሐፊዝ የረጀብን ወር ቱሩፋት እንዴት እንጠቀምበት? ምንስ ነው መስራቱ የሚገባው? ተብለው ተጠየቁ።

🟢እንዲህ በማለት መለሱ
ሰይድና ዐልይ ቢን አቢ ጣሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ ከረጀብ ወር የመጀመሪያው ለሊት ላይ እራሳቸውን ለዒባዳ ፍሪ ያደርጉ ነበር። እርሷ (የረጀብ የመጀመሪያዋ ለሊት) በላጭ ለሊት ነች። ዱዓ በእሷ ሙስተጃብ ይሆንባታል ከተባሉት አንዷ ነች።

ረሱሉላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከረጀብ ወር ይፆሙ ነበረ የሚል መጥቶዋል። ያከብሩት፣ ያልቁት፣ ያከብዱት፣ ያልቁት ነበረ።
አቡ አልሐሰን ዐሊይ ብኑ ሙሐመድ አርሪብዒይ ሪጃሎቹ ሲቃት በሆነ ሰነድ እንደዘገቡት ዑርዋህ ለሰይድና ዐብደላህ ብነ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ ረሱሉላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ረጀብን ይፆሙ ነበር ወይ? ብሎ ጠየቃቸው። አዎ ያከብሩት ነበር። በረጀብ ወር ይፆሙ ነበር። ይህን የተከበረ ወርን ያከብሩት ነበር። ከተከበሩ ወራቶች ሁሉ ነጥለው አልፈድር ብለው ሰየሙት። በሐዲስ (በረጀብ ከእስቲግፋር አብዙ። ለአላህ በየሰዓቱ ከእሳት ነፃ ወጪዎች አሉት።)
اللهم اجعلنا مِن خواص أهله، اللهم بارك لنا في رجب وشعبان وبلِّغنا رمضان، وأعِنَّا على الصيام والقيام.

በረጀብ ወር ተውበትን ማረጋገጥና እስቲግፋር ማብዛት ተገቢ ነው።

ረጀብ የመዝሪያ ወር ነው። ሻዕባት የማጠጫ ወር ነው። ረመዷን የማጨድ ወር ነው። ያልዘራ ሰው ምንን ያጠጣል? ያልዘራ ያላጠጣ ምን ያጭዳል?

ይህ የመዝሪያ ወር ረጀብ ነው፦
🔰እስቲግፋርና ወደ አላህ መመለስ (ተውበት)
🔰ወደ አላህ በመቅጣጨት እውነተኛ ቆራጥነት
🔰ዘመድንና ጎረቤትን ማየት
🔰በረጀብ ከሰደቃ የድርሻን መወጣት
🔰ከረጀብ ወር የሆነ ያህል መፆም። ማብዛቱ ካልተቻለ ሶስትም ቀናት ቢሆን
🔰አቅም ያለው ለአላሁ ተባረከ ወተዓለ አንድ በግ ማረድ። የረጀብ ወር እርድ (ዐቲረቱን) ይባላል። ዒድ ላይ (ኡዱሒያህ) እንደሚባለው።  በአንድ ቤተሰብ እንደ አቅማቸው እንደ ገራላቸው በግ ማረዳቸው ተገቢ ነው።

የረጀብ የመጀመሪያው ለሊት ፈድል ነው። እንደዚሁም የኢስራና የሚዕራጅ ትውስታ ይመጣል። በውስጧ ያሉ ትምህቶችና ግሳፄዎች። አብዛኛዎቹ በረጀብ ወር በ27ተኛ ለሊት መሆንዋ ነው።

📗አልዐላመቱ አሽሸይኽ አልሐቢብ ዑመር ሐፊዘሁላሁ ተዓላ

# አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
❤️ ❤️ ❤️ ኢስነይንኖ ❤️ ❤️ ❤️

እውነተኛው ካባ በተጨቋኞች ልብ ውስጥ ነው ፡፡ አላህ በተጨቆኑ ልብ ውስጥ ሰፍሯል ፡፡ በተጨቋኞች ልብ ውስጥ ገነት ተደብቃለች ፡፡ ያስታውሱ ፣ ሀብቱ በፍርስራሾች ውስጥ ይገኛል።

ሸምሱል ቲብሪዝ
#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
አንቱም አቡልአክበር ሊኩሊል ሙሪይዲ
ኡመን ወኣባ ሩሃን ወጀሠዲ
ከውኑው ለና ዚሉ ፊል ዱንያ ወልغዲ
አልሀምዱሊሏሕ

ዒይዱናል አክበሩ ቁበቲ አህضሩን
ወለይለቱል ቀድሪ ጀነቱን ከውثሩ
ሩሁናል ሀቂቀቲ ሀضረቲል መሽሑውሩ
አልሀምዱሊላሕ

ጣውሡል ሀضረቲ ሚርኣቱ ذاቲላሕ
ሠሪይሩል ሹሑሪ በህሩ ሲፋቲላሕ
ሙውሲሉ ሙሪይዲይን ኢላ ሀضረቲላሕ
አልሀምዱሊላሕ

ሺይሊላሕ አበራሙዉዚ ሰንብተውኒይ
ሺይሊላሕ አበራሙውዚ ደውመውኒይ
ጊغያثُ ሸምሠል ወራ አልሓምዲሊላሒ
""""""""""""""" """""""""""""""
መገርገብያ የጌትዋ ❤️

#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
❤️❤️❤️ አንሰንበት❤️❤️❤️

ስሩን ሳንመግበው መኮትኮትን ሳናውቅ
ደርሶ እንነሳለን ቅጠልን ለመናቅ !
                 
ከላይ ነው እሩጫው ፤
ለአመል ነው ግልምጫው፤
የቆመን ዛፍ ሁሉ ይበቅላል እያልን ፤
ልምላሜን ጥለን መድረቅ አበቀልን ።

አዛንፈን ተክለነው መቃናት ብናልም
አምላክ መሃል ገብቶ አቃንቶ አያበቅልም
ምክንያቱን  አጣጥሎ ውጤቱን ማወደስ
እግር ፈቅ ሳይል እርምጃ መጨረስ !

(ትንሹ አቅሉ)

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚    شعبان ሻዕባን  💚
 
         ሻዕባን የሚለው የአረብኛ ቃል ሸዕብ ከሚል ቃል የተያዘ ሲሆን ትርጉሙም በቋንቋ ደረጃ ሲተረጎም ወደ ተራራ የሚወስድ መንገድ.. የሸሪአ ሊቃውንቶች ዕይታ የሰጡት ትርጓሜ ወይም إسطلاه   የበጎ መንገድ እንደሆነ ኢማሙነል ገዛሊይ ይናገራሉ
           የህያ ቢን ሙአዝ የተባሉት ታብዕይ ሻዕባን شعبان የሚለው ቃል  አምስት ፊደላት መሆናቸውን እና በش ሺን ሸረፍ እና ሸፈአ (ልቅናን እና ምልጃን) በع አይን ኢዛ (ክብርን)   በ  با ቢር (በጎ መዋልን) በ أ  አሊፍ ኡልፋ (መቀራረብ) በ  ن  ኑን (ብርሃንን) ለአማኞች የሚለገስበት ወር እንደሆነ ይነግሩናል
       ኡሳማን ዋቢ አድርገው ነሳኢ በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛን ሰ.ዐ.ወ እንደ ሸዕባን አጥብቀው የሚፆሙት ፆም  አላየንም ብለው ሲጠይቋቸው ሻዕባን እኮ ሰዎች በረጀብ እና በረመضاን የሚዘናጉበት ስራዎች ወደ አላህ የሚደርሲበት ስለሆነ ፆመኛ ሆኜ ስራዬ እንዲወጣልኝ ስለምፈልግ ነው ብለዋል ።

ኒስፈ ሻእባን

1. "አላህ በሻእባን አጋማሽ ለሊት ለባሮቹ ረህመቱን ይገልጣል፡ ሙሽ-ሪክና ሙና-ፊቅ የሆኑት ሲቀሩ ለሁሉም ምህረት ያደረጋል" (ጦበራኒይና ኢብኑ ሂባን)

2. "ጂብሪል(አለይሂ ሰላም) መጣና 'ይህች የሻእባን አጋማሽ ለሊት ናት፡ በአላህ ይሁንብኝ በዚህች ለሊት በከሊብ ጎሳ በጎ ጸጉር ቁጥር ልክ ከእሳት የሚድኑ ሰዎች አሉ፡ አላህ ወደ ሙሽሪኮች፡ ሙናፊቆች፡ ዝምድና ቆራጭ ወደሆኑት፡ ልብሳቸውን ጎታች ወደሆኑት(ልብሳቸውን ማያሳጥሩ ወንዶች)፡ ወላጆቹን ወደሚበድል፡ አስካሪ መጠጥ ወደሚጠምቅ. . . . አይመለከትም" (በይሀቂይ)

3."የሻእባን አጋማሽ ለሊት ሲሆን ተጣሪ ይጣራል 'ማርታ የሚፈልግ ምህረት የማደርግለት፡ የሚጠይቀኝ የምሰጠው' ይላል። በዚህች ለሊት አንድ ባሪያ ጠይቆ የሚከለከለው ነገር የለም በብልቷ ዝሙትን የፈጸመች እና ሙሽሪክ የሆነ ሲቀር" (በይሀቂይ)

  በሌላ የቡኸሪና ሙስሊም ዘገባ አይሻ ባወሩት ሀዲስ ከረመضاን ውጪ አብዝተው እንደ ሻዕባን የሚፃሙት እንደሌለ ተነግሯል

በዚህ ወር ኸይር ሰርተው ከአላህ የሚገኘውን ኸይር ሁሉ የምናገኝ ያድርገን።

#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
የ ኛ ነብይ 💚💚

ፊተ ብሩህ ናቸው። ንጣት ከቅላት ጋር ተዋህዶ አስደማሚ ቀለም ችሯቸዋል። ኩልል ብሎ የሚፈሰው ላባቸው እንደ ሉል ፅዱና አንፀባራቂ ነው። ሲራመዱ ከዳገት ላይ የሚንደረደሩ ይመስላል።

♤اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
መሬቱን አይጫኑትም። ለመሬቱ የሚሳሱ ያስመስልባቸዋል። ዕይታቸው በብዛት ወደ መሬት ነው። ማንነትን ሳይለዩ መንገድ ላይ ለሚያገኙት ሁሉ ሰላምታን ያቀርባሉ። ከሩቅ ሲታዩ ያስፈራሉ። ሲቀርቧቸው ይፈቀራሉ።

♤اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
"ቀጭኑንም ሆነ ወፍራሙን ሐር በእጄ ዳስሻለሁ ነገር ግን እንደ ረሱልﷺመዳፍ ለስላሳ ነገር ዳብሼ አላውቅም። ሚስክና ዐንበርን አሽትቻለሁ። እንደ አላህ መልዕክተኛﷺመዓዛው የሚማርክን ነገር አሽትቼ አላውቅም" ይላል ኻዲማቸው አነስ ኢብኑ ማሊክ።ነቢዩንﷺበዓይነ ሥጋ ለማየትና ለማወቅ የታደሉት ሁሉ ወዲያው ነበር በውዴታቸው የሚጠመዱት፡፡

♤اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
ስለረሱልግመል ቀስዋ ፍቅር ትንሽ ላውጋችሁ። ከነቢ ህልፈት በኋላ ፍፁም ጤና ራቃት። ማንንም በጀርባዋ ለመሸከምም ሆነ ማንንም ለማጓጓዝ ፈቃደኛ አልሆን አለች። በሀዘን ኩርምት ጭምት አለች። እህል ውሀ መቅመስ ተሳናት። ለአንድ ወር ያህል አፏን ከምግብና ከእህል ከልክላ ሠነበተች።
♤اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ

እጅግ ከማልቀሷ ብዛት ሁለት አይኖቿ ታወሩ። መገን ፍቅር!ወዲጄ እየነገርኩህ ያለሁት ስለሚስቶቻቸው አልያም ስለባልደረቦቻቸው አይደለም። ስለ ቀስዋእ ግመል ነው።በናፍቆት፣ በሀዘን፣ በለቅሶ፣ በረሃብ፣ ብዛት ተጎሳቁላ "ያለ ረሱልﷺህይወት ለምኔ" በማለት በ14 ዓመቷ በናፍቆት እንደተንገበገበች ይህቺን ጠፊ ዓለም ተሠናበተች።
♤اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد


አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚💛❤️ 💚💛❤️
💚💛❤️ አድዋ ማለት 💚💛❤️
💚💛❤️ 💚💛❤️
ከሰላት ቡሗላ ዱዓ የማይተውት
ከፈርድ ሶላት ቡሗላ ሱናን የሚያስከትሉት የሱፍዮች ታሪክ ነው።

#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
በአላህ ይሁንብኝ የነብዩ ﷺ ዋጋ ልብህ(ሽ) ላይ ከቀነሰ በፍፁም ወደ ሱና አትመራም ፣ በውስጣዊም ሆነ በውጫዊ እሳቸውን አትከተላቸውም ፤ ሰሓቦች ነብዩን ﷺ ተምሳሌት የማድረጋቸው ዕጣ ነብዩን ﷺ በማላቃቸው
ድርሻ ልክ ነበር »  
             
        صلوا عليه وسلموا تسليما  
اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብዬ
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ-ነብዬ
ያ-ሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --

አንቱም ዘይኑ ሲሩል ውጁውዲ
ፈይዱ ራህማ አስሉል ውጁውዲ

ያመላዚ ወያ ዑምደቲ
ወዙኽረቲ ወያ_ሑጅጀቲ

ያሓቢበል መሕቡውቢ
ያካሺፈል መሕጁውቢ
ያጋየተል መጥሉውቢ

ቀድ ዓዳኒ ደጅጃሉል ወቅቲ
ፈንዙር ኢለይህ ነዞረል መቅቲ

አንቱም ኑሩ መላዙል ዑምማ
ኡንዙሩና ቢ-ዓይኒ ራሕማ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
ረመዷን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ 🙏
ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ምናልባት የሆነ ቀን ከራሴ ጋር ወይም ከሰው  ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበው ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦

🍂ይቅርታ🙏 በማወቅ ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ በሙሉ

🍂ይቅርታ🙏በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ ይቅርታ
አወፍ ብያለሁ ለአላህ ስትሉ አውፍ በሉኝ

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
ሰበር ዜና ጨረቃዎ ታይታለች ዛሬ ተረዊህ እንሰግዳለን🥰🥰
ሰበር
======
የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ መጋቢት 02, 2016 E.C. (March 11, 2024 G.C.) የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


💚እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር   በሰላም   አደረሣቹ

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚 💚 💚ረመዳን(2) 💚 💚 💚

አል'ኢማም ኢብኑ ረጀብ አል'ሐንበሊ'ይ :

«..እስከ ሞት ድረስ በመታዘዝ ላይ ያለውን ጽናት አሏህን ለምኑት ፤ ከልበ ወላዋይነት እና ከማመፅ ኋላ ካለው ምሬት በእሱ ተጠበቁ ። አሏህን በመታዘዝ ከሚገኘው ክብር በኋላ የማመፅ ውርደት ምን ያህል አስጸያፊ ነው !..»

📗 ለጧኢፉል መዓሪፍ

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚 💚 💚 ረመዳን(4)💚 💚 💚

የምትወደው ነገር ሁሉ ሊጠፋ ይችላል ነገር ግን በስተመጨረሻ ፍቅር በሌላ መልክ ይመለሳል።"

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚 💚 💚 ረመዳን (5) 💚 💚 💚

በህይወትህ ውስጥ የአላህ እርዳታ ከዘገየ በፈተናህ መጨረሻ ትልቅን ምንዳ ጠብቅ! የዩሱፉን ዓ.ሰ ታሪክ አስታውስ

#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚💚 ረመዳን (6) 💚💚

ታመሃል ይሉኛል
መታመሜን አይተው
ጤና ተብሏል መሰል፣ መሀባውን መተው
      
ህይወት ከተባለ
ያንቱን ሃድራ ማጣት
መሞት ያኖረኛል፣ ትውጣ ሩሄን ልጣት

እንዴት እሆናለሁ
ሃኪም ሚያስፈልገኝ
ውዱን ወዶ ህመም፣ ዓፊያን በልጦ ሲገኝ

መድሃኒታችሁን
ውሰዱልኝ እንኩ
መዳን ያሳመኛል፣ ህመሜን አትንኩ
   
ሸውቁ ካሳመመ
ወዱ ከሆን ቅጣት
በጤና አልለውጥም፣ የኔን ጤና ማጣት

ይብላኝ ለጤነኛው፣ ለማይፈሰው እንባው
እኔስ ዓፊያ ሆንኩኝ፣ ሲገድለኝ ሙሀባው

#አሚር 🤏 ትንሹ

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_و
سلم

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚💚 ረመዷን (7) 💚💚

የነገሮችን መጠራቀም ተጠንቀቁ🥺 እነዚህ መጠራቀሞች የፈነዱ እለት ወዳጅ አይለዩም የልብ ሰውንም አያስቀሩም  የቸልተኝነት የራስ ወዳድነትና የብዙ ጥፋቶች መደጋገም የሆነ ቀን የለየለት መጠላላትን ያመጣል "ለዚህች ጥፋት?" ትሉ ይሆናል በሰዓቷ ምክንያት…   እነርሱ ጋር ግን ትዕግስት  እንዲያጡ ያደረጋቸው የተጠራቀሙና የተቆጠሩ ጥፋቶች አሉ!  ይሻሻላሉ ተብለው የተጠበቁ እልፍ ትዕግስቶችም ነበሩ…

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
2025/01/04 08:48:56
Back to Top
HTML Embed Code: