Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
192 - Telegram Web
Telegram Web
💚💚 ረመዷን (8) 💚💚
     
          💖 ማሸር ገበያ ሙባረክ 💖

የኔ የአዛኝ ተወዳጄ (ሶዐወ)ለዑመታቸው ለኸይር ዱዓ እንጂ በደስታ አሚን የሚሉት
ተወዳጁ አሚራችን Abret Pro  የከተቡትን የጅብሪል (ዐሰ)ዱዓ የኔ የአዛኝ የኔ ደግ የኔ ተወዳጅ (ሶዐወ)አሚን አልልም ብለው ጅብሪል (ዐሰ)ሁለቴ ጠይቆ በሶስተኛው በግድ ነው አሚን ያስባላቸው አሰባችሁት?
ትዕዛዙ ከአሏህ ዱዓ አድራጊው ጅብሪል (ዐሰ)እያዘኑ አሚን ያሉት የኔ አዛኝ (ሶዐወ)
በትዕግስት ወደ ንባብ
ጂብሪይል አለይሂ ሠላም ዱዓ አድርጎ ረሱል አሚንﷺ አ'ሚይን🤲 ካሉባቸው ሶስት ነገሮች አንዱ:-
በረመዷን ወር አላህ አድርሶት ከነበረበት ሓል ለወጥ ብሎ አላህ ያልማረው ሰው ከአላህ ራሕመት ይውጣ የሚል ነው:: ከአላህ ራሕመት የወጣ ሰው ደሞ መጨረሻው ምን እንደሆነ ግልፅ ነው::

ሰዎች ንቁ!

በተግባር ዒባዳ ከጠናን ሸይኾቻችን ሲናገሩ ዒባዳ የጠናው ሰው ነይቶ ይተኛ እንቅልፉ ዒባዳ ትንፋሹ ዚክር ነው ይላሉ።

ሌላው በረመዳን ፌስ ቡክ ላይ መፖሰት ፈርድ አይደለም ለዲን ለዱንያ ለአኼራ የሚጠቅም ፖስት ከጠፋ አለመፖሰት ኸይር ነው።
ሰሉ ዓለ ነብይ

🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹
🌹አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ🌹

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚❤️💚 ረመዷን (8) 💚💚

አላሁመ ሰሊ አላ ኑሪል አንዋርﷴﷺ💚 ወሲሪል አስራርﷴﷺ💚ወቱርያቂል አግያርﷴﷺ💚 ወሚፍታሁ ባቡል የሳርﷴﷺ💚 ሰይዲና ሙሀመዲል ሙኽታር ﷴﷺ💚 ወአሊሂል አጥሀርﷴﷺ💚ወሳህቢሂል አኽያርﷴﷺ💚 አደደ ኒአሚላሂ ወኢፍዳሊህﷴﷺ💚

አላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚

አል መደድ ያ ረሱለሏህﷴﷺ💚

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
🌿🌿 🌿 ረመዷን (11)

➱ ሞኝ የሞኞች ሁሉ ሞኝ ብሎ ማለት ለዚህ አጭር የዱንያ ሀያት ብሎ አኼራውን የዘነጋ ፧ በዱንያ ብልጭልጭ አኼራውን የሸጠ ሰው ነው::
➱ አራዳ ፥ ብለህ ሰው ብሎ ማለት በዚህ አጭር የዱንያ ቆይታው ዘላለማዊ የአኼራ ሀያቱን የሚያሳምር ፧ በገንዘቡ ፥ በጉልበቱ ፥ በጊዜው ፥ በአፊያው ለአኼራው የሚለፋ ነው::

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚🌿 💚🌿 ረመዷን (13) 🌿💚 🌿💚

ምን ተሻለን!

• አዘዝከን ችላ አልን
• ከለከልከን ጥሰን ሄድን
• ደነገግክልን አፈራረስን
• አስመርክልን ተራመድን
• ጌታችን ሆይ! ለራሳችን መሆን ያልቻልን ምስኪኖች ነን
• ብናጠፋም ይቅር በለን!
• ብናበላሽም ተቀበለን!
• ብንርቅም አቅርበን
• እዝነትህ እንጂ ለኛ ምን አለን።!

ሰለዋት አብዙ ፦
   
اللهم صل وسلم على سيدنا ومولانا محمد وآله وأتباعه
#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚💚🌿🌿 ረመዷን (14) 🌿🌿💚💚


በምሽት ከእንቅልፍህ ስለመነሳት ለማንም አትንገር።
ስለ ቁርኣን ንባብ ለማንም እንዳትናገሩ።
በየቀኑ ምን ያህል ቁርኣን እንደቀራህ ለማንም እንዳትናገር።
ስለ እለታዊ የአምልኮ ሥርዓቶችህ ለማንም አትንገር።
ከርመዳን ውጪ በፈቃዳችሁ ስንት ቀን እንደምትጾሙ ለማንም እንዳትናገሩ።
በቀን ውስጥ ምን ያህል ሰለዋት እንደምታወርድ ለማንም አትንገር።
አላህን በየቀኑ ምን ያህል እንደምታስታውስ ለማንም አትንገር።
ስራህን ሁሉ በአንተ እና በጌታ መሀል አድርግ በአንተና በጌታህ  መሀል ብቻ የሆነ ስራ
ክፍያውም የላቀ ነውና ::
هُوَ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ عَالِمُ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ هُوَ الرَّحْمَنُ الرَّحِيمُ، هُوَ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْمَلِكُ الْقُدُّوسُ السَّلَامُ
الْمُؤْمِنُ الْمُهَيْمِنُ الْعَزِيزُ الْجَبَّارُ الْمُتَكَبِّرُ سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يُشْرِكُونَ، هُوَ اللَّهُ الْخَالِقُ الْبَارِئُ'، الْمُصَوِّرُ لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى
يُسَبِّحُ لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ'' ..
©አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚🌿 🌿 🌿💚 ረመዷን(15)💚 🌿 🌿 🌿💚

የረመዷን ወር ልክ እንደ ነብዩላህ ዩሱፍ ዐ.ሰ ይመሰላል። ዩሱፍ አስራ አንድ ወንድሞች ነበሩት፤ ሁሉም ለሱ ጥሩዎች አልነበሩም። ያደረጉትን ሁሉ አድርገው ነገር ግን ዩሱፍ ዐ.ሰ ይቅር ብሏቸዋል። አላህም ወንድማቸው ዩሱፍን ምክንያት በማድረግ መጥፎ ስራቸውን ምሯቸዋል።
: قَالَ لَا تَثْرِيبَ عَلَيْكُمُ ٱلْيَوْمَ ۖ يَغْفِرُ ٱللَّهُ لَكُمْ ۖ وَهُوَ أَرْحَمُ ٱلرَّٰحِمِينَ
"ዛሬ በናንተ ላይ ወቀሳ የለባችሁም። አላህ ለእናንተ ይምራል። እርሱም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነው አላቸው።

ልክ እንደዚሁ ረመዳን ሲመጣ ሰዎች በአስራ አንዱ ወራት የሰሯቸውን ጥፋቶች፣ ወንጀሎች፣ እና የተለያዩ የድንበር ጥሰቶችን በረመዳን ወር በሚሰሩት መልካም ተግባር አማካኝነት አላህ ይምራል፤ ይቅር ይላል፤ ከጀሃነም እሳት ሊያድንም ቃል ይገባል። እርሱ ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነውና።
አላህ ይህን እድል ከሚጠቀሙበት ያድርገን

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚🌿💚🌿 ረመዷን (16) 💚🌿💚🌿

በረመዷን ያልፀዳና ያልጠራ፣ ወንጀሉ ያልተማረ፣ታዲያ መቼ ሊማርለት ነው?!

" በሩህህ እንጂ በጀሰድህ አትስገድ::
በቀልብህ እንጂ በምላስህ አትዝከር"...!!💚💙

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚 💚 💚 ረመዷን  "17" 💚 💚 💚

ነብያችን ﷺ እንዲህ አሉ ፡-ሶደቃ (ምፅዋት) ከገንዘብ አጉድላ አታውቅም  አሏህ ለይቅር ባይ ባሪያው ክብር ያክለዋል ለአሏህ ሲል ለሚተናነስ ሁሉ አሏህ (በደረጃ) ከፍ ያደርገዋል።

በአላህ መንገድ የሚመፀውተው ቤሳ ቤስቲን የሌለው ሙስሊም፣ ሰለዋት - ነቢ ”ﷺ”
ልግስናም ሆነም የ(ዘካን)
ዋጋ ታስንቃለች።

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_و
سلم

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
17ኛዋ ለሊት በንጋታዋ ሰይዳችን ﷺ እነዛን በዳዕዋቸው ዘመን ብዙ ችግሮችንና አዛን ያደረሱባቸውን የዲኑም የሳቸውም ጠላቶችን ገጥመው ድል ያደረጉበት በድር ዘመቻ በመባል የሚታወቀው የመጀመርያው ዘመቻ የተከሰተበት ቀን ነው ።

ለሊቱን በሙሉ " ያሐዩ ያቀዩም " እያሉ አላህን እየተማፀኑ ነበር ያደሩት ። አላህም በ3000 መላይካ እርዳታውን ልኮ የሰይዳችንን ﷺ የበላይነት ያሳየበት ድንቅ ድል ነበር ።

በዛች ለሊት አላህ ሰይዳችንን ﷺ በረዳበት እገዛና በሱና በሳቸው መሀከል ባለው ፍቅር ይሁንበት እኛም በነፍሳችን፣በሸይጣን፣ከአላህ በምታርቀን ዱንያ፣ ከሐቁ በሚያሰናክለን ስሜትና በአጠቃላይ ከሰውም ከጂንም በሆኑ ጠላቶቻችን ላይ ድልን የምንጎናፀፍበትን መደድና እርዳታ ይስጠን
አሚን አሚን ያረቢ 🤲🤲🤲

🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💚💚💚ረመዷን (19)💚💚💚

አንድን  አሪፍ  ሠኢድ  ልሁን  ሸቅይ  እንዴት  ላውቅ  እችላለሁ  ብሎ  አንድ  ወጣት  ጠየቃቸው። እርሳቸው  «  ሶለዋት  አለ  ነብይ  ካልክ  ሠኢድ   ነህ  ካላልክ  ሸቅይ  ነህ  አሉት»  ለዚህ  ማስረጃ  አለው  ወይ  አላቸው። አወ  አለው።« በነብዮ  ላይ አሏህና   መልዕክተኛው  ሶለዋት  እንደሚያወርዱ  ቁርአን  ነግሮናል። ሸቅይ  የሆነ  ሠው  ደግሞ  ከአሏህና  ከመላዕክታን  ጋ  በምንም  ባህራ  አይገናኝም። በምንም  አይነት  ስራ  አይጋራም  አሉት»  
ይልቅ  ሠኢድ  መሆን  ብቻ  አያኰራራም  ከሠኢድነት  በላይም  የሆነ  ደረጃ  አለ  እሡም  «አስዐድ  ነው»   የሠኢዶች  ሁሉ  የበላይ  ማለት  ነው  ብለው  ጨመሩለት። የሁለቱ  ልዮነት  ምንድን  ነው  ብሎ ጠየቃቸው።
ሠኢድ  በየቀኑ  ሶለዋት  የሚል  ሲሆን  በጣም  ሠኢድ  ሚባለው  ደግሞ  ሶለዋት  ሁሉ  ነገሩ  የሆነ  ነው። ምግቡም  ሆነ  መጠጡ  ሶለዋት  የሆነ።ሃሳቡም  ሆነ  ጭንቀቱ  ሶለዋት  የሆነ። የሚተነፍሠው  አየር  ሳይቀር  በሶለዋት  የደመቀ  ነው  የሠኢዶች  ቁንጮ  አሉት።
ይህን  ሲሉ  የወጣቱ  አይኖች  እምባ  አፈለቁ። እርሳቸውም  ይህ ከአይንህ  እምባ  መፍሠሡ  የሠኢድነት  ጅማሬ  ነው። ጥያቄውን  መጠየቅህም   የሠኢድነት  ምልክት  ነው  ብለው  አሠናበቱት።  በሶለዋት  የደመቀ   ሀያት  አሏህ  ይግጠመን።

#ምርጥ ቂሳ

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💐💛💐💛💐 ረመዷን (20) 💐💛💐💔💐

ነብያችን ﷺ እንዲህ አሉ ፡-አምስቱ ሶላቶች፣ከጁሙዓ እስከ ጁሙዓ እና ከረመዷን እስከ (መጪው) ረመዷን በመካከላቸው ያለውን (ወንጀል) አስማሪዎች ናቸው ከከባዶቹ (ወንጀሎች) እስከታቀበ ድረስ።

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم

#አሚር ትንሹ
በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
ረመዷን (22)

አል ሓፊዝ ኢብኑል ጀውዚይ እንዲህ ብለዋል፦ "በቀብር ውስጥ ላሉት ሰዎች "ተመኙ" ቢባሉ የሚመኙት ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘትን ነው።
አሏህ ከሚጠቀሙበት ባሮቹ ያድርገን🤲

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💐💐 ረመዷን (23) 💐💐

"ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው። ከዘንጊዎችም አትኹን።" (አል-አዕራፍ 205)

የማንም ጥላ በሌለበት ቀን አላህ በጥላው ስር ከሚያስጠልላቸው ሰባት ዓይነት ሰዎች መካከልም "ለብቻው ተገልሎ ባለበት ሁኔታ አላህን በማውሳት ዐይኑ እንባ ያፈሰሰች ሰው" እንደሚገኝበት በሐዲስ ተነግሯል።

በሌላ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወኣሊሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
"ከስራዎቻችሁ ሁሉ በላጩ፣ በንጉሣችሁ (ጌታችሁ) ዘንድ ምርጡና ደረጃችሁን ከፍ የሚያደርገው፣ ወርቅና ብር ከመለገስ በላይ በላጭ የሆነው፣ እንዲሁም ጠላቶቻችሁ ጋር ተገናኝታችሁ አንገቶቻቸውን ከምትመቱና አንገቶቻችሁን ከሚመቱ በላይ በላጭ የሆነውን ልንገራችሁን?" አሉ። ሰሃቦችም አዎን ይንገሩን አሏቸው። እርሳቸውም "የልዕልና ባለቤት የሆነውን አላህን ማውሳት ነው።" አሉ

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم

#አሚር ትንሹ
በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💐💐 ረመዷን(26) 💐💐

በሰይዲና ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ዘመን በተውበቱ ላይ ቋሚ ያልነበረ፣ ሁሌም እየቶበተ ተመልሶ እዚያው የሚነከር የኔ ቢጤ ነበር። ሃያ አመት በዚህ ሁኔታ ቆይቷል። እኔስ ብሆን ስንት ዓመቴ በዚህ መልኩ ስኖር?!…
:
አላህ ሰይዲና ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ላይ ራእዩን አወረደ። "እገሌ ለሚባለው ባርያዬ ንገረው። እኔ ተቆጥቼበታለሁ!" አላቸው።…
ሰይዲና ሙሳ መልእክቱን አደረሱ። ሰውየውም እጅግ አዘነ። ደነገጠ። እንዲህ እያለ ወደ ሜዳ ወጣ: ‐
«ኢላሂ! እዝነትህ አልቆ ነው?! ወይስ ኃጢኣቴ ጎድቶህ?! የይቅርታ ካዝናህ ነጠፈ?! ወይስ በባሮችህ ላይ ሰሰትክ?! የቱ ወንጀል ነው ከይቅርታህ የሚገዝፈው?!…
ቸርነት ቀዳሚ ጠባይህ ነው።…
መናጢነት፣ ኃጢኣት የመጤው "እኔ" ተከሳች ጠባይ ነው።…
ታዲያ የኔ ጠባይ ካንተ ጠባይ ሊያይል ይችላል?!…
ባሮችህን ከረሕመትህ ከጋረድክ ማንን ይከጅላሉ?!…
አንተ ካባረርካቸው ወደ ማን ይሸሻሉ?!…
ኢላሂ! እዝነትህ ካለቀና ቅጣትህን መቅመሴ የግድ ከሆነ የባሮችህን ኃጢኣት በሙሉ እኔ ላይ አድርግ። በነፍሴ በዥቻቸዋለሁ!… »
:
አዛኙ አላህ እንዲህ አለ: ‐ «ሙሳ ሆይ! ሰውየው ዘንድ ሂድና እንዲህ በለው: ‐ «ኃጢኣትህ ሰማይና ምድርን ቢሞላ እንኳን እምርሃለሁ። በሙሉ ኃያልነቴ፣ በሰፊው ይቅርታዬ፣ በማይነጥፍ እዝነቴ እና በማያልቀው ምህረቴ እስካወቅከኝ ድረስ ምሬሃለሁ!»
:
ታሪኩን ኢማም አል‐ገዛሊይ "ሙካሺፈቱል‐ቁሉብ" ላይ አውርተውታል።

[…አሏሁምመ ኢነከል ዐፉው፣ ቱሒቡል ዓፉው ፈዓፉ አንና…ያ ራሒም!❤️…]

#አሚር ትንሹ
በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظلْماً كَثِيراً ، وَلا يَغْفِرُ الذُّنُوب إِلاَّ أَنْتَ . فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدَكَ ، وَارْحَمْنِي إِنَّكَ أَنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ .

#አሚር ትንሹ
በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
💐💐 💐💐
💐💐 ለይለቱል ጁመዕ 💐💐
💐💐 💐💐

አል'ኢማም ኢብኑ ረጀብ አል'ሐንበሊ'ይ :

«..እስከ ሞት ድረስ በመታዘዝ ላይ ያለውን ጽናት አሏህን ለምኑት ፤ ከልበ ወላዋይነት እና ከማመፅ ኋላ ካለው ምሬት በእሱ ተጠበቁ ። አሏህን በመታዘዝ ከሚገኘው ክብር በኋላ የማመፅ ውርደት ምን ያህል አስጸያፊ ነው !..»

"ሰሉ አለን ነቢ"
اَللهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ طِبِّ الْقُلُوبِ وَدَوَائِهَا وَعَافِيَةِ الْأَبْدَانِ وَشِفَائِهَا وَنُورِ الْأَبْصَارِ وَضِيَائِهَا وَعَلَى 
📗 ለጧኢፉል መዓሪፍ

#አሚር ትንሹ
لَاإِلَه إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينْ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
ከአብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሠ) ወአዝ
━━ ━━━━━━━ ━━

ጥሩ ስራ የሰሩበት ወቅት አጭርም ቢሆን ረጅም ነው... ሢّሩ እንደሆነ ረጅም ይሆናል:: አንድም ሳአ ከሆነ ረጅም ነው:: ጥሩ ስራ የሚሰራ ሰው እድሜው ትንሽም ቢሆን ብዙ ነገር ይሰራል:: ጥሩ መንገድ(ድልድይ) ይዘረጋል.. ጥሩው መንገድ ሁሉም ሰው ይሄድበታል ይሰነብታል... ዚክሩን በሰው ይዘረጋል... ዚክሩ ይቆያል::

መጥፎ ስራም የሚሰራ ሰው ከሆነ ባለበት ግዜ መጥፎ መንገድ ይዘረጋል:: በዘረጋው የማእስያ መንገድ ሰዎች የሄዱ እንደሆነ ይደርሰዋል::

#አሚር ትንሹ

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
የቱንም ያህል በደል ከወንድምህ ቢደርስብህ ፦
( وَإِنْ عَاقَبْتُمْ فَعَاقِبُوا بِمِثْلِ مَا عُوقِبْتُمْ بِهِ وَلَئِنْ صَبَرْتُمْ لَهُوَ خَيْرٌ لِلصَّابِرِينَ )
"ብትበቀሉም፣ በርሱ በተቀጣችሁበት ብጤ ተበቀሉ፤ #ብትታገሡም፣ እርሱ ለታጋሾች በእርግጥ በላጭ ነው።"
[አል ነሕል፡ 126]

#ትንሹ አሚር

በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
ሰይዱና ዑስማን (رضي الله عنه) እነዲህ አሉ « አራት ነገሮች ላያቸው /ዟሂራቸው/ ትርፍ ነው ውስጣቸው /ባጢናቸው/ ደግሞ ግዴታ ነው
1· ሷሊሆች ጋር መደብለቅ ትርፍ ነው እነሱን መከተል ደግሞ ግዴታ ነው
2· ቁርአን መቅራት ትርፍ ነው በሱ መስራት ደግሞ ግዴታ ነው
3 · ቀብርን መዘየር ትርፍ ነው ለሱ መዘጋጀት ደግሞ ግዴታ ነው
4 · በሽተኛን መጠየቅ ትርፍ ነው የሱን ኑዛዜ መቀበል ደግሞ ግዴታ ነው።»

#አሚር ትንሹ
በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
https://www.tgoop.com/Tenshu6793
2025/01/01 14:46:03
Back to Top
HTML Embed Code: