Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
2923 - Telegram Web
Telegram Web
"ይሄንን ቪዲዮ ካያችሁ በዋላ ስለ ፍኖተ ፅድቅ ቲቪ በድፍረት መናገር ትችላላችሁ" on...👇👇👇
https://youtu.be/iIIMjnseqvY
#መረጃ

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
"የቅዱስ ሚካኤል በዓል መዝሙሮች ስብስብ" on YouTube...👇👇👇
https://youtu.be/Yt93FRgj9Nk
አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ #3000 ቤተሰብ አግኝተናል ፥ ፈጣሪ ይመስገን ...🙏🙏🙏

መልካም ወጣት ለመሆን የተዋህዶ ልጅ መሆን በቂ ነው ። ይህ የተዋህዶ ልጆች መሰብሰቢያ ፥ የሰማይ ጉባኤ ነው ። ኑ ወደ ቤታችን እንግባ ።

- ጥቁር እንግዳ
- የተዋህዶ ልጆች
- ምስክርነት
- ዝማሬ ፥ ምስጋና
- መንፈሳዊ ጉዞ
- ተዋህዶን እንወቅ
- ይህንን ያውቃሉ ?
- ሚስጥሬን ላካፍላችሁ !
- ስብከቶች

ብቻ ብዙ ብዙ ፥ ተዋሕዶ ተዋሕዶ የሚሸቱ መርሐ ግብሮችን ይዘን መጥተናል ።

ለእናንተ የ #10 second እና የ #10 ሳንቲም ስራ ነው ። ለኛና ለቻናላችን እድገት ግን በጣም ትልቅ ነገር ነው ።

ከታች ባለው link ላይ Ok በማለት subscribe ያድርጉ ...👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCPuJFLFnMdWNOij1TdVKHOA

እግዚአብሔር አለማችንን እና ህዝቦቿን ይባርክ ፤ አሜን ...🙏

@ytewahido_lijoch ❤️
#መረጃ

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
#መልካም_በዓል

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሙገር ደብረ ሃይል ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ፤ በአንድ ዓመት ውስጥ ተጠናቆ በዛሬው (13-05-2015) ዕለት ፤ የወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል በተገኙበት በድምቀት ተመርቋል።

#መረጃ

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
አንዲት ቤተ ክርስቲያን!
አንድ ሲኖዶስ!
አንድ ፓትርያርክ!
አንድ የሹመት ሥርዐት!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ
ክርስቲያን ቀኖናዊት ናት!

++++++++++++++++++++++

#መረጃ

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
#የሦስት ቀናት ጸሎት

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የሦስት ቀናት ጸሎት አወጀ!

ጥር 17 ቀን 2015

በዛሬው ዕለት የጉባኤ የመክፈቻ ጸሎቱን ያደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ምእመናን የሦስት ቀናት ጸሎት አውጇል።

ምልዓተ ጉባኤው በነገው ዕለት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚሰበሰብ ሲሆን በሕገ ወጡ ሹመት ዙሪያ ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ይጠበቃል።

#መረጃ

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
ሰበር ዜና

ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ጸጋዘአብ አዱኛ በዚህ ሰዓት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ለመጠየቅ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል።

በደብዳቤአቸውም ያሳደገቻቸውን፣ ያስተማረቻቸውንና ለዚህ ክብር ያበቃቻቸውን ቤተክርስቲያን  ማሳዘናቸውን ገልጸው ቅዱስ ሲኖዶስ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል።

ምንጭ የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

#መረጃ

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
Forwarded from 📚 Biranaye Tube 📖 (Biranaye tube)
የከንቲባው ልጅ መፅሐፍ website ላይ መነበብ ጀምሯል ...👇👇👇
https://www.ethiobookreview.com/book/yekentibaw-lej-biranaye
Forwarded from 📚 Biranaye Tube 📖 (Tesfa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2.5 ሚሊዮን ዶላር 🥸❤️👏🙏

ኮሜዲያን እሸቱ በኳታር እየተገነባ ባለው ለቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን

በዩቱብ ቀን ና ለሊት live በመግባት በ15 ቀን ውስጥ 2.5 ሚልዮን ዶላር አስባስቧል::

እሱም 6ሺህ ዶላር ለቤተክርስቲያኗ ማሰሪያ
በራሱ በባለቤቱ ና በልጅ ስም ገቢ አድርጏል::

2.5 ሚሊዮን ዶላር 🥸❤️👏

Join us...
    ✦✺ @Biranayetube ✺✦
    ✦✺ @Biranayetube ✺✦
Forwarded from 📚 Biranaye Tube 📖 (Tesfa)
የብርብር ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ማህበረ ካህናት እንዳልካቸው ዘነበን ከቅድስት ቤተክርስትያን እንዲታገድ ምክንያት የሆኑ ህጸጻዊ የእምነት ልምምድ።

በቲክ ቶክ live ውይይት ላይ ከተናገረው

1ኛ
"ትርኪምርኪ ነገር ላይ ጊዜዬን ማሳለፍ አልፈልግም፣በህይወት እያሉ ቅዱሳን ያማልዳሉ አያማልዱም አልልም። ሴጣን ነው የሰጠኝ አጀንዳ። በጥቃቅን ነገር ላይ ጊዜዬን አላባክንም።"

የመልእክቱ አንድምታ

ቅድስት ቤተክርስቲያን ስለቅዱሳን የህይወት ግብራቸው፣ገድላቸው እና ቅድስናቸውን ነገረ ቅዱሳን፣ክብረ ቅዱሳን እያለች ርዕስ ሰጥታ እንደምታስተምር እና መሰረታዊ ከሆኑ የነገረ ሃይማኖት ትምህርቶች መሃል አንዱ እንደሆነ እየታወቀ ነገረ ቅዱሳንን የሴጣን አጀንዳ የሚል የድምዳሜ መልእክት ማስቀመጡ።

2ኛ
"ስለ ማህበር ፣ስለጽዋ፣ስለእንትን እያወራን እኮ ኢየሱስን ጋረድነው።"

የመልእክቱ አንድምታ

ስርዓተ ዝክር እና ጽዋን የኢየሱስ ክርስቶስ መሸፈኛ የስህተት መንገድ አድርጎ የማሳዬት ዝንባሌ ፈጽሟል።

3ኛ
"የሆነ ሰው መጥቶ መስቀል ምናምን ቢለኝ አላወራም። ደከመኝ በቃኝ።"

የመልእክቱ አንድምታ

ነገረ መስቀሉ አድካሚ አሰልች እንጅ ለነገረ ድህነት ምንም ጥቅም የሌለው ትርፍ ስርዓት እንደሆነ በንግግሩ በመግለጥ

4ኛ
"ታቦት ላይ የዘለዓለም ህይወት የለም፣መስቀል ላይ የዘለዓለም ህይወት የለም።"

የመልእክቱ አንድምታ

የታቦተ ህግ ስርዓት፣ነገረ መስቀሉ በክርስትና ውስጥ የማይጠቅም እንደሆነ በማሳዬት

5ኛ
"ከፕሮቴስታንት ቤተ እምነት ጋር የምንግባባት አንድ ነገር አለ "እሱም ኢየሱስ ነው"

የመልእክቱ አንድምታ

ቅድስት ቤተክርስቲያን በውግዘት ከተለያዬች አብያተክርስቲያናት ጋር የምትጋራው አምላክ እንዳላት በማሳዬት

እዚህ ውስጥ ኢየሱስ ስለጠራ እንዳልካቸው ዘነበ ታገደ የሚል አንድም አንቀጽ የለውም።
የክርስቶስ ድግስ

ሰው በአለም ሳለ ያገባል፣ ይወልዳል፣ የወለደውንም ልጅ ይድራል። ሲድርም ለድግሱ ብዙ ይለፋል ይደክማል። ይህን ውጣ ውረድ አይቶ ልጁን ድል ባለ ድግስ ይድራል።

፨ አምላከ ቅዱሳንም ልክ እንደሰው ለፍቶ ደክሞ ያዘጋጀው ድግስ አለ። ልፋቱና ድካሙ- ለሰው ልጅ ኃጥአን የከፈለው መከራ፣ ድግስ ቤቱ- ቤ/ክ፣ ድግሱ- ደግሞ ቅዳሴ ይባላልና በቅዳሴው ራሱን ሊመግበን በክብር ጠርቶናል።

           አክባሪ ጠሪዎ- እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
  ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
  ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ለማመን የሚከብዱ ታሪኮች አሉበት፡፡

እባብ ከሰው ጋር ሲነጋገር ፣ አህያ ጌታዋን ስትመክር ፣ ኤልያስ ዝናብን እንደ ቧንቧ ውኃ ሲከፍትና ሲዘጋ ፣ ቁራ አስተናጋጅ ሲሆን ፣ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ሲሳፈር ፣ ዮናስ በአሳ አንበሪ ሆድ ውስጥ ሲጸልይ ፣ የኤልሳዕ አጥንት ሙት ሲያስነሳ ፣ የኤልያስ ልብስ ባሕር ሲከፍል ፣ የሙሴ በትር እባብ ሲሆን ፣ ጌታ በምራቁ ዓይን ሲፈጥር ፣ የአራት ቀን ሬሳ በስም ተጠርቶ ሲወጣ ፣ የጴጥሮስ ጥላ ሲፈውስ ፣ የጳውሎስ ጨርቅ ሙት ሲያስነሣ ተጽፎ ታገኛለህ፡፡

ይሄንን ሁሉ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል ብለህ በእምነት ካልተቀበልከው በስተቀር እንዴት ታደርገዋለህ?

ሔዋን ከእባብ ጋር ተነጋገረች የሚለውን አምነህ አቡነ አረጋዊ በእባብ ተራራ ወጡ ሲባል ከቀለድህ ፣ ኤልያስን ቁራ መገበው ሲባል ተቀብለህ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቁራውን መገቡት ሲባል ከዘበትህ ፣ ዳንኤል ከአንበሶች ጋር አደረ ሲባል አምነህ አቡዬ አንበሶች ጋር ነበሩ ሲባል ካጣጣልክ መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ያለቀበት ቀን ለአንተ የዓለም ፍጻሜ መስሎሃል ማለት ነው::

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
  ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
  ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
ኤልያስን እግዚአብሔር ጠዋትና ማታ የመገበው በቁራዎች ነበረ::

በጣም ይገርማል ቁራን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የምናውቀው ኖኅ ልኮት ቀልጦ ሲቀር ነበር:: እስከዛሬም የቁራ መልእክተኛ ብለን እንተርታለን::

ቁራ ልጆቹን እንኩዋን የማይመግብ እንደነበረ መዝሙረ ዳዊትም ይናገራል:: ብቻ ቁራ ሆዳም በአጭሩ የሚበርር ጅብ ነገር ነው:: እግዚአብሔር አዝዞት ግን የኤልያስ አስተናጋጅ ሆኖ ሰዓት ጠብቆ እየመጣ ሦስት ዓመት ሙሉ መገበው::

ጌታ ሲያዝዘው የማይታዘዝ የለም:: ንፉጎቹን ላንተ ሲል ቸር ማድረግ ይችላል:: ከበላተኛው መብል ይሠጥሃል:: ቀጠሮ የማያከብሩትን ለአንተ ግን አክብረው እንዲመጡ ሊያደርግልህ ይችላል::

የኤልያስ አምላክ ወዴት ነህ? ብለህ ለምነው!

ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot

ለመቀላቀል ...👇
  ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
  ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
2025/01/07 22:13:23
Back to Top
HTML Embed Code: