Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
ጥር (28) ቀን ።
#እንኳን_ለቅዱስ_አማኑኤል_ታምራት
አድርጎ አምስት እንጀራንና ሁለት ዓሣን አበርክቶ ህፃናትንና ሴቶች ሳይቆጠሩ #አምስት_ሺህ (አምስት የገበያ ህዝብ ለመገበበት (ላጠገበበት) አመታዊ መታሰቢያ በዓል፣ ኪራኮስ ከሚባል አገር ስሟ አክሮስያ የምትባል ልጅ ለመበለት ልጅ ሰባት ግዜ ታላላቅ አሰቃቂ መከራዎችን በመቀበል ሰማዕትነትን ለፈፀመው ለቅዱስ ቀሌምንጦስ ለዕረፍት በዓል ፍዪም ከሚባል አገር ሰይጣን ይዞ በራሱ ጠገር አስሮ ለቀጣው ለከበረ ለከበረ መኖክስ አካውህ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓልና፣ ለከበረ ከአይሁዳዊ ለማኋ ልጅ እመቤታችን ከእሳት ውስጥ አውጥታ ላዳነችው በእረፍቱም ግዜ "በሶስተኛው ቀን በሶስት ሰዓት ወይኔ ትመጣለህ ደስ ይበልህ" ላለችሁ ለዕረፍቱ በዓል ለቅዱስ ዮሴፍ ለዕረፍቱ በዓል በሰላም አደረሰን።
በተጨማሪ በዚህች ቀን ከምታስቡ፦ ከቅዱስ አባ አካውህ ማህበር ከስምንት መቶ ሰማዕታት፣ ከአባቶቻችን ከአብርሃም፣ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ከሠለስቱ ደቅቃኔ ከታበላ ከመታሰቢያቸው ኤረድኤትና በርከት ያሳትፈን ። አሜን
#መልካም_ዕለተ_ሰንበት🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam

#ጾም_መድኃኒት_ናት፡፡ አወሳሰድዋን በትክክል ላላወቁ ግን ጥቅም የላትም፡፡ ይህችን መድኃኒት የሚወስድ ሰው በየስንት ሰዓቱና በምን ያህል መጠን እንደምትወሰድ፣ ለምን ዓይነት በሽታ እንደምትጠቅም፣ በየትኛው አከባቢና የአየር ኹናቴ እንደምትወሰድ፣ ከእርሷ ጋር የሚኼዱና የማይኼዱ ምግቦችን እንዲሁም ከእርሷ ጋር የማይስማሙ ሌሎች ነገሮችን ለይቶ ማወቅ አለበት፡፡ እነዚህን ግምት ውስጥ አስገብቶ የማይወስዳት ሰው ግን ከጥቅሟ ይልቅ ጉዳቷ ታመዝንበታለች፡፡ አንድ በሐኪም የታዘዘልንን የደዌ ዘሥጋ መድኃኒት እንዲያሽለን ስንፈልግ በጥንቃቄ ልንወስደው ያስፈልጋል፤ የነፍሳችንን ደዌና በአእምሮአችን ውስጥ ያሉ ቁስሎችን ለመፈወስ ብለን በምንወስደው መድኃኒት ደግሞ ከዚህ የበለጠ መጠንቀቅ ይገባናል፡፡
#እንኳን_ለፆመ_ነነዌ_በሰላም_አደረሳችሁ 🙏
#መልካም__ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#እንኳን_ለፆመ_ነነዌ_በሰላም_አደረሳችሁ 🙏
#መልካም__ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#ቅዳሴ__ማርያም
✥ ድንግል ሆይ ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ።
✥ ድንግል ሆይ በቤተ ልሔም ካንቺ የተወለደውን መወለድ በጨርቅ የተጠቀለለውንም አድግና ላህም በብርድ ወራት እስትንፋስን ያሟሟቁትንም አሳስቢ።
✥ ድንግል ሆይ ርጉም በሆነ በሄሮድስ ከርሱ ጋር ካገር ወደ አገር ስትሸሺ ካንቺ ጋር መሰደዱን አሳስቢ።
✥ ድንግል ሆይ ከዐይኖችሽ የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የፈሰሰውን መሪር ዕንባ አሳስቢ።
✥ ድንግል ሆይ ረኃቡንና ጥሙን ችግሩንና ኃዘኑን ከርሱ ጋር የደረሰብሽንም ጭንቅ ሁሉ አሳስቢ።
✥ ጥፋትን ያይደለ ይቅርታን አሳስቢ መዓትን አይደለ ምሕረትን አሳስቢ።
✥ ለጻድቃን ያይደለ ለኃጥአን አሳስቢ ለንጹሓን ያይደለ ለተዳደፉት አሳስቢ።
ሀገራችንን ኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን አሳስቢ
#መልካም_ቀን__ይሁንልን 🙏

Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Nati man@)
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
VPN አውርዱ ስልክ ተቀያየሩ ተደዋወሉ ተጠባበቁ ኢንተርኔት እየተዘጋ ነው ሁላችንም አንድነታችን ይቀጥል።
https://www.tgoop.com/gulitvip/1890
https://www.tgoop.com/gulitvip/1890
Telegram
ጉሊት VIP MARKET ®️
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#ወዳጄ
አንተ በመከራ ውስጥ ካለህ #የዩናስን ዓሣ ነባሪ አስታውስ። ከፍራቻ ትገላገላለህ። መከራው #እግዚአብሔር ጸጋውን ሊያበዛልህ ስለፈለገ ያዘጋጀው ዓሣ ነባሪ እንደሆነ የምታውቅበት ጊዜ ይመጣል። የዚህ ዓለም የባሕር ዓሣዎች ብዙ ስለሆኑ ስትዋጥ እንዳይከፋህ መጠንቀቅ ይኖርብሃል። የመጀመሪያው ባህታዊ ጻድቁ #አባ_ጳውሊ የተናገረውን መዘንጋት የለብህም #ከመከራ መራቅ የሚወድ #ከእግዚአብሔር ይርቃል" ብሏል። በእውነት መከራ የጸሎት ትምህርት ቤት ነው። "በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ጮኽሁ እርሱም ሰማኝ። በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜ ጮኽሁ። ቃሌንም አደመጠ" ዮናስ 2፥3
#አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
#መልካም_ቀን__ይሁንልን 🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
አንተ በመከራ ውስጥ ካለህ #የዩናስን ዓሣ ነባሪ አስታውስ። ከፍራቻ ትገላገላለህ። መከራው #እግዚአብሔር ጸጋውን ሊያበዛልህ ስለፈለገ ያዘጋጀው ዓሣ ነባሪ እንደሆነ የምታውቅበት ጊዜ ይመጣል። የዚህ ዓለም የባሕር ዓሣዎች ብዙ ስለሆኑ ስትዋጥ እንዳይከፋህ መጠንቀቅ ይኖርብሃል። የመጀመሪያው ባህታዊ ጻድቁ #አባ_ጳውሊ የተናገረውን መዘንጋት የለብህም #ከመከራ መራቅ የሚወድ #ከእግዚአብሔር ይርቃል" ብሏል። በእውነት መከራ የጸሎት ትምህርት ቤት ነው። "በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ጮኽሁ እርሱም ሰማኝ። በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜ ጮኽሁ። ቃሌንም አደመጠ" ዮናስ 2፥3
#አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
#መልካም_ቀን__ይሁንልን 🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
❓ጸሎት መጸለይ ለምን እንደሚከብድህ ታውቃለህ
✍"ወንድሞች በአንድ ወቅት አባ አጋቶንን ጠየቁት ከመልካም ሥራ ሁሉ የትኛው በጎ ሥራ ከሁሉ የበለጠ ጥረት (ድካም) ይጠይቃል? እርሱም መለሰ “ይቅርታ አድርጉልኝ፣ እኔ ወደ እግዚአብሔር ከመጸለይ የበለጠ ከባድ ሥራ ያለ አይመስለኝም፤ አንድ ሰው ለመጸለይ በፈለገ ጊዜ ሁሉ፣ ጠላቶቹ አጋንንት እንዳይጸልይ ሊከለክሉት ይሻሉ፤ ከመንገዱ ሊያደናቅፉት የሚችሉት ከጸሎት እንዲርቅ ሲያደርጉት ብቻ መሆኑን ያውቃሉና፤ ሰው ማንኛውንም ዓይነት በጎ ሥራ ቢሠራ፣ በሥራውም ቢጸና እረፍትን ያገኛል፤ ጸሎት ግን እስከ መጨረሻ ህቅታ ድረስ እረፍት የሌለበት ውጊያ ነው፤ ስለዚህ ወዳጄ ውጊያ ከሰው ሳይሆን ከአጋንንት ነው እና ሁላችሁንም የሱን ጦር ሚያርቁልንን ጾም ጸሎት በማድረግ ሚከላከሉልንን መላእክት ማቅረብ አለብን"
#መልካም_አዳር🙏🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
https://www.tgoop.com/tewahdo_hagere
https://www.tgoop.com/manew_maryamn_tewyemilegn

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
በጭንቀት ጊዜ የሚያፅናኑ ቃላት
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍"እነሆም እኔ እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ"
📖ማቴ 28፥20
✍"በአንቺ ላይ የተሰራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም"
📖ኢሳ 53፥17
✍"እኔ ነኝ አትፍሩ አላቸው"
📖ዮሐ 6፥20
✍"ፃድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ ፤ የኃጥአን በትር በፃድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም"
📖መዝ 124፥3
✍"እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፤ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፤ ወደዚህችም ምድር እመልስልሃለሁ ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና"
📖ዘፍ 28፥15
✍"ከአንተ ጋር ይዋጋሉ ፤ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሱህም ፤ ይላል እግዚአብሔር"
📖ኤር 1፥19
✍"እኔ ከአንተ ጋር ነኛ ፤ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሳብህ የለምና አትፍራ"
📖ሐዋ 18፥9-10
✍"በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ፤ነገር ግን አይዟችሁ ፤ እኔ አለምን አሸንፌዋለሁ"
📖ዮሐ 16፥

Forwarded from Nati man@
ወቅታዊ መልዕክት
በአንዳንድ ማኅበራዊ ገጾች እየተዘዋወረ የሚገኘው እና በብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ስም ተፈርሞ እንደወጣ በማስመሰል የተለቀቀው ከዚህ በታች የሚታየው ደብዳቤ ፍጹም የሐሰትና ሆን ተብሎ ተቀነባብሮ በፎርጅድ ተሰርቶ የተለጠፈ መሆኑን እንገልጻለን።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት።
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ሰኔ ፲፬ቀን ፳፻ ፲ወ፭ዓ.ም

Forwarded from Broken
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።
Forwarded from ተዋህዶ
የተዋሕዶ ልጆች ብቻ ላይክ Like በማድረግ ተባበሩን ቢያንስ 40 እንግባ 🙏🙏🙏
Forwarded from Nati man@
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት።
ጥንታዊት፣ ታሪካዊት፣ ብሔራዊትና ዓለም አቀፋዊት በሆነችው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥር ከሚገኙት ጥንታዊያን ገዳማት መካከል ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አንዱና ዋነኛው መሆኑ ይታወቃል።
ይህ ጥንታዊና ታሪካዊ ገዳም በርካታ ቅርሶችና መናንያን የሚገኙበት ገዳም ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት በተከሰተበት ዘረፋና ቃጠሎ ከባድ ጉዳቶችን ያስተናገደ መሆኑም ይታወሳል።
በዛሬው ዕለት ከሀገረ ስብከቱ በደረሰን መረጃ መሰረትም፦
1. የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት
2. የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን
3. የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ
4. በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም ወልደሰንበት
የካቲት 12 ቀን "ኦነግ ሸኔ" በተባለው ታጣቂ ቡድን ከተወሰዱ በኋላ አራቱም በትላንትናው አለት የተገደሉ ሲሆን አባ ኪዳነማርያም ገ/ሰንበት የተባሉት አባት ቆስለው በገዳሙ እንደሚገኙ ታውቋል።
በአሁኑ ሰዓትም ታጣቂዎቹ ወደ ገዳሙ ለመግባት እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት መንገድ እንዳይኖርና መናንያኑና የገዳሙ ቅርስ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ የፌዴራልና የክልሉ የጸጥታ አካላት ገዳማዊያኑንና ገዳሙን የመታደግ ሥራ እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከአደራ ጭምር መልዕክቷን ታስተላልፋለች።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት
የካቲት ፲፬ቀኝ ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

#የክርስትና መሰረት ዘውግ አይደለም !!
በጎሳ (ዘውግ) አንድነት ላይ የተመሰረተ እና ይህን ተጠቅመው በሌሎች ላይ የበላይ ለመሆን የሚሰሩ ሰውች የሚመሩት ሃይማኖት ብዙ ተከታይ ሊኖረው ይችላል ። ክርስትና በምድር ሁሉ የተበተኑ ፣ ከሁሉም ዘውጎች የተሰበሰቡ ፣ #ምድራዊ ክብርን እና #የበላይነትን #የማይፈልጉ ፣ #ለመግደል ሳይሆን የክርስቶስ ምስክሮች ሆነው #ለመሞት እንደ በግ በተኩላዎች መካከል የተላኩ ሰዎች የሰበኩት ሃይማኖት በመሆኑ የዘውግ አንድነት እና የኃይል የበላይነት ከክርስትና አመሰራረት እና እሳቤ ጋር አይሄድም ። ክርስትና በምድራዊ ኃይል እና ስልጣን በሌልች ላይ የበላይ መሆን መፈለግኔ ስለሚከለክል የዘውግ እና የኃይል አንድነት የክርስትና ማኅበር ለመቀላቀል ጥሩ ምክንያት አይደለም ።
(የልቦና ችሎት በረከት አዝመራው )
#ኦርቶዶክሳዊ #አእምሮ
#መልካም_ቀን🙏
የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
https://www.tgoop.com/Orthodox_awiamro