TFANOS Telegram 2529
ወደ ገደ ለው

"ደርዘን ጥያቄዎች" የዪቲዩብ ዝግጅት በቅርቡ ስራ ይጀምራል። ደርዘን ጥያቄዎች አስራ ሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቁም ነገራም ፕሮግራም ነው። በእያንዳንዱ ክፍል እንግዳ ሆኖ ለሚቀርበው ተጋባዥ አስራ ሁለት ጥያቄዎች ይቀርባሉ።
ደርዘን ጥያቄዎች ለደርዘን ርዕሰ ጉዳዮች እንደማለት ነው።

ጥያቄዎች ደርዝ ያላቸው ፥ የተጋባዦችን እውቀት እና ልምድ ለመረዳት የሚረዱ እንዲሆኑ ጥረት ይደረጋል።

"ሰዎች መስማት የሚያገባቸውን ነገር መስማት በሚፈልጉበት መንገድ ማቅረብ" የፕሮግራሙ ዋና ነገር ነው።

ዩቲዩብ ቻናሉ ተከፍቷል። የመቶ ሺ ብር ሽልማቱ ዘር ነው። ያንን ዘር እናሳድግበታል።

ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ። ብትችሉ ለሌሎችም ብታስተዋውቁ እወዳለሁ።

በነገራችን ላይ፥ የመጀመሪያ እንግዳ ቢሆን የምትወዱትን መጠቆም ትችላላችሁ።

https://youtube.com/@tesfaab_teshome_offical?si=Xyt0J6tsqJM6LNN4

tgoop.com/Tfanos/2529
Create:
Last Update:

BY Tesfaab Teshome

Share with your friend now:
tgoop.com/Tfanos/2529

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. A Hong Kong protester with a petrol bomb. File photo: Dylan Hollingsworth/HKFP.
from us

Telegram Tesfaab Teshome
FROM American