TFANOS Telegram 2537
ነገ ልደቴ ነው። ከሁላችሁም ቀላል የልደት ስጦታ እፈልጋለሁ።

ደርዘን ጥያቄዎች በቅርቡ ይጀምራል። (በቅርቡ ማለት አበዛህ ማለት አይቻልም😀)
ለደርዘን ጥያቄዎች የቀረፃ ቦታ ማዘገጃጀትን ጨምሮ የቅደመ ዝግጅት ስራዎች ተሰርተው ተጠናቀዋል። በቀጣይ ሳምንት ቀረፃ እንጀምራለን። (ነገ የሙከራ ቀረፃ ከሰራን በኋላ ሙሉ ቀረፃ በሳምንቱ መጨረሻ ይጀመራል) ቀጥሎ ወደ እናንተ ይቀርባል።

(በእርግጥ ደርዘን ጥያቄዎች ወደ ቴሌቪዥን ፕሮግራም የሚያድግበት በጣም ጠባብ እድልም አለ 😎)

ለማንኛውም ልደቴን ምክኒያት በማድረግ የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ብታደርጉ እና ብታስደርጉ ደስ ይለኛል።

(ብሶት የወለደው የህዝብ ልጅ ተስፋኣብ ተሾመ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ሲባል የካቲት 3 ተወልዷል

የዩቲዩብ ቻናል

https://youtube.com/@tesfaab_teshome_offical?si=Xyt0J6tsqJM6LNN4

tgoop.com/Tfanos/2537
Create:
Last Update:

BY Tesfaab Teshome

Share with your friend now:
tgoop.com/Tfanos/2537

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Add up to 50 administrators
from us

Telegram Tesfaab Teshome
FROM American