Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/The_black17/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ጥቁር ፈርጥ✴@The_black17 P.5212
THE_BLACK17 Telegram 5212
🗣||ፍቅርን በህይዎት ዉስጥ ማስፈን ትልቅ ስኬት ነዉ!

ፍቅር ህመም ሊሆን ይችላል! አብዛኞቻችሁ በዚሁ እንዳላችሁ እንዲሁም ይህ ስሜት እንደተሰማችሁ ተስፋ አደርጋለዉ። ግን ያለፈ ጉዳት ነዉና ይህ ነገር እንዲቆጣጠርዎት በፍፁም አያድርጉ፡፡ ፍቅርን ለማግኘት ደፋር መሆን አለብህ ራስህን ወደ ዓለም አዉጣ ምንም ነገር አትፍራ፡፡

ህይዎት በፍቅር ዉብ ትሆናለች! ህይዎትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ እዉነቴን ነዉ የምልህ በህይዎትህ ትልቁን ስኬት አሳክተሃል። በህይዎትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ ለምንም ነገር በቀላሉ እጅ አትሰጥም! ያሰብከዉንም ከማሳካት ወደ ኋላ እንዳትል ፍቅር አጥብቆ ይይዝሃል።

#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
          #ይቀላቀሉን
  👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾@The_black17💍  
🌑🦾@The_black17💍
━━━━✦🌹🌹✦━━━━

tgoop.com/The_black17/5212
Create:
Last Update:

BY ጥቁር ፈርጥ✴

Share with your friend now:
tgoop.com/The_black17/5212

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

"Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel.
from us

Telegram ጥቁር ፈርጥ✴
FROM American