tgoop.com/The_black17/5215
Create:
Last Update:
Last Update:
የመረጥከውን ነው የምትኖረው
ህይወትህን ጣፋጭም መራራም ማድረግ ትችላለህ፦ ሁለቱም የለው ባንተው እጅ ላይ ነው።ከሁለቱ አንዱን ስተመርጥ፤ለመረጥከው ነገር የነገ ህይወትህን አሳልፈህ እየሰጠሀው እንደሆነም እወቅ።
የዛሬ ምርጫህ የነገ ህይወትህን ይወስናል ስለዚህ ዛሬ የምትመርጠው የህይወት ጎዳና ወደፊት ህይወትህ ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል የሚለውን ከግምት በማስገባት እንዴትና ምን መመረጥ እንዳለብህ በደንብ አስብበት።
ዛሬ በንዴትና በምሬት ተነሳስተን የምንመርጠው መንገድና የምንወስነው ውሳኔ ነገ ዋጋ እያስከፈለ ብኩን አድርጎ ከሚያስቀረን፤ ነገሮች እኛ እንዳሰብነው ባለመሆን የጋለውን ስሜታችንን ተቆጣጥረን፣በተረጋጋ መንፈስ የሚጠቅመንን መመረጥና መወሰን ይኖርብናል።
ነገህ ውብና የማረ እንዲሆን እየፈለክ ዛሬ የምታልፍበት ውጣ ውረድ ህልምህን ሊያስረሳህ አይገባም።
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
BY ጥቁር ፈርጥ✴
Share with your friend now:
tgoop.com/The_black17/5215