tgoop.com/Theurbancenter/1207
Last Update:
🚨🚨ባለፈው ሳምንት በቴክኒክ ችግር ምክንያት ያልተላለፈ ፕሮግራም::
ባለፈው ሳምንት በተካኼደው ዓመታዊው የኧርባን ኦክቶበር ዝግጅት ላይ መሠረ ት በማድረግ ዶ/ር ጄርሚ ኦኮንጆ ፣ ዴቪድ ኦኮሙ እና ዶ/ር ፍጹም ተክሉ ስለ ፍትሐዊ ከተሞች ምንነት፣ በከተማ መሠረተ - ልማት ዝርጋታዎች እና አገልግሎት አሠጠጥ ረገድ ፋይናንስ ያለው ሚና እንዲሁም ፍትሐዊ ከተሞችን ለዜጎች ለመሥጠት ያሉ የተለያዩ አማራጮችን ባደረጉት ውይይት ላይ የዝግጅቱ አሰናኝ ከነበሩት አቶ መሳይ ሸምሱ (በአዲስ አበባ የቴክኖሎጂ ተቋም (5ኪሎ) መምህር እና በከተማ እንቅስቃሴ እና ሎጅስቲክስ ጥናት የሚያደርጉ) ጋር ውይይት ይኖረናል።
ማክሰኞ ጥቅምት 26፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Based on the 6th annual Urban October event that took place last week, by Dr. Jeremey Okonjo, David Okamu, and Dr. Fitsum Teklu we will have a discussion with Mesay Shemsu (lecturer at Addis Abeba Institute of Technology, specialising in Urban Mobility and Logistics), the event's moderator on the significance and characteristics of just cities, the impact of financing on urban infrastructure and services, and the array of possibilities to create a just city for residents.
Tune in on Sheger FM 102.1 on November 5, 2024, from 8 to 9 pm.
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
BY The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)

Share with your friend now:
tgoop.com/Theurbancenter/1207