THEURBANCENTER Telegram 1226
የሐዘን መግለጫ

የሥራ ባልደረባችን ጀማነህ በላይ መኮንን ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ንጋት ላይ አርፏል።

የቀብር ሥነ-ስርዓቱ ዛሬ እሑድ ፣ ታኀሣሥ 27 ፣ 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድል በር በሚገኘው እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስትያን ተፈጽሟል።

ጀማነህ በላይ ከመጋቢት ፣ 2012 ዓ.ም ጀምሮ በ'ሎጂስቲክስ' እና በሹፍርና ሲያገለግል ሥራውን የሚወድ ፣ ስንዱ ፣ የዘለዕለት ሥራዎቹን በብቃት የሚያከናውን ፣ መረጃዎችን በማሰባሰብ እና የዝግጅት አባላት በየቀጠሮዎቻቸው እንዲሁም ለየሳምንቱ መሰናዶዎች በሰዓት እንዲደርሱ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክቷል::

ለቤተሰቦቹ ፣ለወዳጅ ዘመድ እና ለሥራ ባልደረቦቹ መጽናናትን እንመኛለን::

የከቤት እስከ ከተማ ዝግጅት ክፍል

ነፍስ ይማር

tgoop.com/Theurbancenter/1226
Create:
Last Update:

BY The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)

Share with your friend now:
tgoop.com/Theurbancenter/1226

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): 4How to customize a Telegram channel? “Hey degen, are you stressed? Just let it all out,” he wrote, along with a link to join the group. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option.
from us

Telegram The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)
FROM American