tgoop.com/UNIONOFMUSLIMSTUDENTS/1157
Last Update:
#BulehoraUniversity
ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ!!!
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሰኔ 28-29/2013 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።
ተማሪዎች በምዝገባ ወቅት፦
=>የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል(ማስክ)፣
=> የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፣
=> ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ፣
=>የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ፣
=> አራት(4) 3X4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
=> ብርድልብስ ፣አንሶላ፣ትራስ ጨርቅ እና የስፓርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
📌ተጨማሪ ማስታወቂያ
በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የክረምት ተማሪ የነበራችሁ እና በኮቪድ-19 ምክንያት ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ!!!
የምዝገባ ቀን ሐምሌ 05-06/2013 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
@UNIONOFMUSLIMSTUDENTS
@UNIONOFMUSLIMSTUDENTS
👇 COMMENT👇 @UMS_Adminsbot
@UMS_Adminsbot
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
#SHARE #SHARE
BY 🎓UMS (UNION OF MUSLIM STUDENTS)🎓
Share with your friend now:
tgoop.com/UNIONOFMUSLIMSTUDENTS/1157