“ሕፃን ተወልዶልናልና፤ ወንድ ልጅ ተሰጥቶናል፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም፣ ድንቅ መካር፣ ኀያል አምላክ፣ የዘላለም አባት፣ የሰላም ልዑል ይባላል።”
— ኢሳይያስ 9፥6 (አዲሱ መ.ት)
@yakobe_graphics
— ኢሳይያስ 9፥6 (አዲሱ መ.ት)
@yakobe_graphics
“ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥15-16
@yakobe_graphics
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥15-16
@yakobe_graphics
https://vm.tiktok.com/ZMkPjuBfM/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
TikTok
TikTok · Yakobe Graphics
2022 likes, 47 comments. “Profile Picture Creative”