Telegram Web
ይህቺን አንብቡና ቀጣይ ክፍል ከሁለት ቀን በኃላ
ሀሳብና አስተያየቶች ካሏችሁ ቦታው ክፍት ነው።ንስሐ !ንስሐ !ንስሐ!ይቆየን!
ወደ ትላንት ስትዞር እግዚአብሔርን አመስግን::
-
ወደ ነገ ስትመለከት እግዚአብሔርን እመን::
-
የህይወትህ መምህር ....እናትና አባትህ ....እንዲሁም ሀለቃህ አምላክ ይሁን::
-
በራስህ መረዳት እና ገንዘብ ወይም በቤተሰብ ሐይል አትመካ::
-
ከተመካህ በእግዚአብሔር ተመካ::ልብህ በእርሱ ይተማመን::
-
እርሱ የምድሩም የሰማዩም ንጉስ ነው::
-
አምላክህን ስትይዘው የህይወትን ሀይል ትይዛለህ::ቤተሰቦችህም ይባረካሉ::ሀብት እና ስልጣንህም ይቀደሳል::በመንገድህ ሁሉ አምላክ ይጠብቅሃል::ውበትህ እንደ ንጋት ፀሐይ እየተጨመረ ይመጣል::
-
ሳታማክረው ምንም ነገር አታድርግ::ሳታመሰግነው አንድ ቀን አይለፍ::
-
ተመስገን!
እንኳን ለበዓለ ቅ/ሩፋኤል አደረሳችሁ። በዝናመ ምሕረቱ ያረስርሰን፣ በጠለ በረከቱ ይጎብኘን።
* "የቅዱሳንን ጸሎት ከሚያሳርጉ ወደ ከበረ ወደ ገነነ ወደ እግዚአብሔር ጌትነትም ከሚያገቡ ከከበሩ ከሰባት አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ"
(ጦቢት 12:15)
ቄሴ...በኢየሱስ ድነሃል ወይ?
:
ፓስተር......አዎ ኢየሱስ ይባረክ።

ቄሴ...አሜን እና ታዲያ አሁን የአንተ ድርሻ ምንድን ነው?

ፓስተር___የእኔ ድርሻ ብሎ ነገር የለም አንዴ መዳኔ በኢየሱስ ተፈጽሞልኛል...
አዎ ሁሉ ተፈጽሟል አሁን ከእኔ የሚጠበቅ ነገር የለም።

ቄሴ___እና ኢየሱስ መዳናችን አንድ ጊዜ ፈጽሞታል? ነው የምትለኝ?

ፓስተር____አዎ

ቄሴ____ እና ኢየሱስ አሁን በሰማይ ስራው ምንድን ነው?

ፓስተር___ስለ እኛ እየማለደ ነው።

ቄሴ___ለምንድን ነው የሚያማልደው?

ፓስተር___ለእኛ እንድንድን

ቄሴ___ምነው.... አንድ ጊዜ መስቀል ላይ ፈጽሞታል ብለህኝ?

ፓስተር____ዝምምምም......😂

ቄሴ___ቆይ መዳንህ አልተፈጸመም እንዴ??

ፓስተር___ተፈጽሟል

ቄሴ___ፐ እና መዳንህ በኢየሱስ አንዴ ከተፈጸመ የኢየሱስ ምልጃ ምን ይጠቅምሃልና ነው "ኢየሱስን አማላጄ ነው ዘወትር ያማልደኛል" የምትለው?

ፓስተር____ዝምም....🙄እእእእ.....ማርያም አታማልድም።

ቄሴ___መጀመሪያ የጠየኩህን መልስ ርዕስ አትቀይር

ፓስተር___ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው።

ቄሴ___ውይ መች አሽከር ነው አልኩህ....😂 የጠየኩህን መልስልኝ እንጂ መዳንህ አንዴ ከተፈጸመ አሁን የኢየሱስ አማላጅነት ምን ያደርግልሃል??

ፓስተር___ያው ሳል ጉፋን ሲይዘኝ አማልዶ ስለሚያድነኝ ነው።

ቄሴ___የአንተ ኢየሱስ ደም አካሴ...ጤና አዳም መሆኑ ነው እንዴ¡¡😂ክክ

ፓስተር____ኧረ በጌታ....በቃ ወንጌል አልበራልህም።

ቄሴ___ውይ እና ለምን በኢየሱስ ስም አተበራልኝም?!!!

ፓስተር____በቃ ቸው ልሄድ ነው.........ምን አይነቱ ነው? ለራሴ ጨልሞብኝ አብራልኝ ይለኛል እንዴ?😭😭
👍1
★ ከአለም ክፉ ማታለያ አስትተህ ቤትህን እንዳውቅ፣ቃልህን እንድማር፣ ስርዓትን እንድኖር፣ ያደረከኝ አንተ ነህ ቅዱስ አምላኬ ጌቴየ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባሃል።

★ አንቺ የጌታ እናቱ የሆንሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የልጅሽ ጣዕሙን፣የእናትነትሽን ፍቅር በልቤ እንዲኖር ቅዱስ ፈቃድሽ ይሁን።

★ እንዳልደክም ኃይል፣እንዳልወድቅ ድጋፍ የሆንሽኝ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ሰላም ለኪ።

★ ቃሉን እና ፍቅሩን፣ ማገልገልንና መማርን፣ የስሙን ክብርና የቅዱሳኑን ድንቅ ተጋድሎ ያስተማርሽኝ ሰንበት ትምህርት ቤቴ ምስጋና ይገባሃል።

★ በታናሽነቴ ሳትንቁ በታላቅነቴ አክብራችሁ በአገልግሎት የምትፍጠኑ አገልጋይ ወንድም እና እህቶቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ፣አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ፣በቤቱ ያፅናችሁ!

#አያት ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ፍኖተ ሎዛ ሰንበት ትምህርት ቤት
ቶ መስቀል

ልዩ ምስጢራዊ ኃይል ያለው ነው? ወይስ የሰይጣን ነው?
@ApostolicSuccession
2025/07/13 04:09:32
Back to Top
HTML Embed Code: