YAHIWENESEI Telegram 2460
🌻 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል🌻
(መዝሙረ ዳዊት 65:11)

ተመግበን የኖርነው በቸርነቱ ነው። የተደገፍንባቸው ሁሉ ተሰብረው ገሚሶቹም እንደሸምበቆ ወግተውን ያልወደቅነው በቸርነቱ ነው። የሚዝቱብን በዝተው ያልጠፋነው በቸርነቱ ነው። "አለቀለት/ላት/" እየተባልን እንደገና አዲስ የሆነው በቸርነቱ ነው። ያለ ቀልባችን ሁነን ስንበርና ስንዋከብ አደጋውን ያለፍነው በቸርነቱ ነው።
በረሃብ ዘመን በልተን ያደርነው በቸርነቱ ነው። ተምረን የተመረቅነው፣ ነግደን ያተረፍነው፣ ተናግረን የተሰማነው ፣አግብተን የወለድነው ፣ ወልደንም የሳምነው፣ አርሰን የሰበሰብነው ፣በፊቱ ለአገልግሎት የቆምነው በቸርነቱ ነው። ጊዜአችንን በኃጢአትና በበደል ጭርስ አድርገን ደግሞ እንደገና ለንስሃ ዘመን የተቀዳጀነው በቸርነቱ ነው።
ለዚህ ያደረሰን ቸር አምላካችን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን🙏🙏🙏 !!!
እንኳን አደረሳችሁ🙏🌻😍 !!!
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei

tgoop.com/Yahiwenesei/2460
Create:
Last Update:

BY ያህዌ ንሲ (እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው)

Share with your friend now:
tgoop.com/Yahiwenesei/2460

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

6How to manage your Telegram channel? “[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. A Hong Kong protester with a petrol bomb. File photo: Dylan Hollingsworth/HKFP. End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar.
from us

Telegram ያህዌ ንሲ (እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው)
FROM American