ZEMARYAN Telegram 5996
መልካሙን የማይብህ
ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ
መልካሙን የማይብህ
ክፉውን የማልፍብህ
ፍቅር እኮ ነህ ጌታዬ
አምላኬ ዋስትናዬ
በአምሳሉ ለሰራኝ
ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ በቴሌግራም
✞ በአምሳሉ ለሰራኝ

በአምሳሉ ለሰራኝ ለቅድስት ሥላሴ
በአርአያው ለሠራኝ ለቅድስት ሥላሴ
እገዛለታለሁ በሥጋ በነፍሴ


ከድንኳኔ ገብቶ በቸርነት ያየኝ
ከአገር ከወገን ከዘመድ የለየኝ
ስሙን ሊያሸክመኝ ስሜን የቀየረው ዘሬን እንደ አሸዋ ያበዛው እርሱ ነው
"ቅድስት ሥላሴ"

/አዝ =====

ስሙን እንድቀድስ ክብሩን እንድወርስ
እፍ ብሎብኛል የሕይወት እስትንፋስ
ከፍጥረቱ ሁሉ አልቆኛል ሠርቶ
መንግሥቱን እንድወርሥ ሕያውነት ሠጥቶ
"ቅድስት ሥላሴ"

/አዝ =====

ገና ሳልፈጠር ጀምሮ የሚያውቀኝ
በበረከት አድሮ ነገን የሚያይልኝ በእርሱ ነው መቆሜ በእርሱ ነው
መኖሬ ትናንትን አልፌ መድረሴ ለዛሬ
"ቅድስት ሥላሴ"

/አዝ =====

በከሃሊነቱ ያመጣኝ ከምድር ከፍጥረት ለይቶ የሠራኝ ለክብር የሚመሰገን ነው በአንድነት ሦስትነት እግዚአብሔር እርሱ ነው አምላከ አማልክት
"ቅድስት ሥላሴ"



tgoop.com/Zemaryan/5996
Create:
Last Update:

መልካሙን የማይብህ
ክፉውን የማልፍብህ
ፍቅር እኮ ነህ ጌታዬ
አምላኬ ዋስትናዬ

BY ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿


Share with your friend now:
tgoop.com/Zemaryan/5996

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Clear A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more. Informative
from us


Telegram ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
FROM American