ZEMEDKUNBEKELEZ Telegram 29710
👆 …ሰዎች በተለይ ጎጃም የጎጃም ዐማሮች ወደ መሬት ወደ ቤተሰባችሁ ደውሉ። ፋኖን የሚጠላ አንድ ሰው አታገኙም። ሌቦች ግን ዐማራን አስመርረውታል። እኔ ዘመዴ ሲሰለቸኝ ነው ያቆሙኩት። ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጋር እደውላለሁ። እሱ መሬት እነ ማንቼ ጋር ይደውላል፣ ቤተሰቤ ታገተ የሚለውም ይቀርባል፣ ከዚያ ጭቅጭቅ ነው፣ ለቅሶ ነው። ስም የምጠራው ሆን ብዬ ነው። እናንተ ለራሳችሁ ጨካኝ ብትሆኑ እኔ ልሆን አልችልም። ልክ አይደለም። ብር አበድረኝ ብሎ ጠይቆ የለኝም ሲለው ቤተሰቡን አግቶ ሚልዮን ብር መቀበል ምን ማለት ነው? ሰላሌ ሜዳ ላይ የጎጃም ዐማሮች ላይ የኦሮሞ ፅንፈኞች የፈጠሩትን ምስቅልቅል ነውረኛ የእገታ ተግባር፣ ይሄን አጸያፊ ነውር አስቀራለሁ፣ ሕዝቤንም ከብዝበዛ ነፃ አወጣለሁ ብሎ የተነሣ የዐማራ ፋኖ ጭራሽ በዚያው በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎና በሸዋ ይሄን ፈጸመ ሲባል እግዚአብሔር ያሳያችሁ። ይሄ ግፍ ነው። ልክም አይደለም። በቶሎ ይስተካከል።

"…ቀረጥ መሰብሰብ የለመደ ፋኖ፣ በብጫቂ ወረቀት ብር መዛቅ የለመደ ፋኖ፣ ሥራ አጥ የነበረ ፋኖ አሁን ብር በቀላሉ መዛቅ ከለመደ እንዴት አድርጎ ነው የሚዋጋው? የባንክ አካውንቱ በብር የታጨቀ ፋኖ እንዴት ነው ለመሞት የሚዋጋው? ሕዝቡንም ነፃ የሚያወጣው? አገዛዙ እኮ አትዋጉኝ፣ ቀረጥ እየሰበሰባችሁ ዐማራውን አደህዩልኝ ያላቸው የፋኖ አለቆች እኮ አሉ። ለምሣሌ እንመልከት። መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም እና ጎጃም ድንበር ድልድዩ ላይ ነው ያለው። ጥቂት አንጋቾችን ይዞ በዚያ ተቀምጧል። ከመከላከያ አይዋጋም። መከላከያም አይወጋውም። ማስሬ የጭነት መኪና ከወሎ ወደ ጎጃም ሲገባ ከድልድዩ ማዶ በመኪና 10 ሺ ብር ይቀበላል። ከድልድዩ ወዲህም ያለው ማስረሻ ሰጤ ነው። እናም ከጎጃም፣ ከጎንደር ጭነት ጭኖ ወደ ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም የሚመጣ መኪና በመኪና 15 ሺ ብር ይቀረጣል። ማስረሻ ሰጤ ለሱሱ በመኪና 25 ሺ ብር ቀረጥ በሰከንድ በደቂቃ በሰዓታት ውስጥ ከሰበሰበ ምን ልሁን ብሎ ነው የሚዋጋው? አገዛዙም እንዲደኸይ የፈረደበት ዐማራው ስለሆነ በገዛ ልጆቹ እያቆረቆዘው ነው። ማንኛውም በመንገድ ላይ የሚደረግ ቀረጥ በተገቢው መንገድ ለሕዝብ ጥቅም እስካልዋለ ድረስ የሚበደለው ሕዝቡ ነው። የሴት እና የሲጋራ ሀራራህን ለመወጣት ስትል ቀረጥ መቀረጥ ልክ አይደለም። የማንም ሰካራም፣ ቃሚ ሀሺሻም በትግል ስም ክልሉን ዳግማዊ ሱማሌያ ሲያደርግ ፋኖም አልሸባብን ሲሆኑ ዝም ብሎ ማየት ልክ አይደለም። የምጽፈው ይመርራል ግን ዋጡት። ከፎቶ ፖለቲካና ከማስተርቤሽን ሰበር ዜና የእኔ የዘመዴ ርእሰ አንቀጽ የሞት መድኃኒት ያህል ዋጋ ያወጣል። ደፍራችሁ ተነጋገሩ። ሪፎርም ያስፈልጋል። ፋኖ ራሱን ማጥራት፣ መታደስ አለበት። ግድ ነው።

"…በወሎ ብቻ አይደለም። ጎጃምም እንደዚያው ነው። የሹፌሮች አንደበት በሚለው የፌስ ቡክ ፔጅ ላይ ያገኘሁትን አንድ መረጃ ላጋራችሁ "ከእንጂባራ ቻግኒ ባለው አጭር የመንገድ ክፍል 7 የመንግሥት የቀረጥ ኬላዎች አሉ። ሁሉም ብርን የሚቀበሉ ናቸው። ይህ እጂግ አሳፋሪ ተግባር ነው ነው ይላል። የቻግኒ እንጅባራ ኬላ  ብዛቱ 7 ነው።

1፥ ብዝራካኒ 
2፥ ሰጋዲ
3፥ አንጓይ
4፥ ቅዳማጃ 
5፥ ዲንካራ 
6፥ ገንበሃ 
7፥ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ላይ። ይህ እጅግ አሳፋሪ እና ከሕግ ያፈነገጠ የአሽከርካሪዎች እና የባለንብረቶችን መብትም የደፈጠጠ ተግባር ነው ይላል። እውነቱን ነው። ይሄ እንግዲህ የመንግሥት ተብዬው የቀረጥ መሰብሰቢያ ቦታ ነው። የፋኖዎቹ ደግሞ እኮ ሌላ አለ። ነዳጁ ኮንትሮባንድ፣ ኑሮው ጣሪያ ነክቶ፣ ባንክ ተዘግቶ፣ ነጋዴው ተዘርፎ ታግቶ፣ ሕዝቡ እንደ ገና ዳቦ ከላይ እሳት፣ ከታች እሳት እየነደደበት፣ ቤተሰቡ ውጭ ሀገር ያለውማ በባትሪ ተፈልጎ ደውል እየተባለ ተዘርፎ እንዴት ነው የሚዘለቀው? የፋኖ መሪ ነኝ እያለ ሥጋ ቤት የሚከፍት፣ ለሥጋ ቤቱ የገበሬ በሬ እየዘረፈ እየነዳ የሚያርድ፣ እንዲህ ዓይነት ጨካኝ እንዴት ነው ዐማራን ነፃ የሚያወጣው? ጥያቄ ነው። ሰላማዊ ጥያቄ ነው እየጠየቅኩ ያለሁት።

"…አዎ የዐማራ ፋኖ በጎጃም መጠነኛ ሪፎርም ሳይሆን ኃይለኛ ሪፎርም በግድ ያስፈልገዋል። የግድ አልኳችሁ። በወሬ፣ በዲስኩር፣ በፌስቡክ ጫጫታ ብቻ አለሁ ማለት አያዋጣም፣ አያዛልቅምም። የጎንደሩ ሳሚ ባለድል እኮ ሌባ ፋኖዎችን ሠራዊቱ ፊት ነው የጠፈጠፋቸው፣  የገረፋቸውም። ደሀ ገበሬ በሬውን የዘረፉትን ቀማኞች መግረፍ አይደለም ቢሰቀሉ አያስቆጭም። ሳሚ ባለድል ወታደሩ ዲሲፒሊን እንዲኖረው እያደረገ፣ በካምፕ ጠርንፎ እያሰቀመጠ ነው ያለው። ሳሚ ባለ ድል የሱዳንን ኮሪደር አስከፍቶ በዚያ በኩል አስፈላጊውን ጉዳይ እየፈጸመ ያለ ጀግና ፋኖ ነው። ሳሚ ባለ ድልን የሚቃወሙት፣ ሞዓ ተዋሕዶ ነው፣ ማኅበረ ቅዱሳን ነው የሚሉት እነማን ናቸው? እንዲያ የሚሉት ስኳድ፣ እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም፣ እነ አኪላ ነቤክስ ዋን አዋራ። ለምን? ያልን እንደሆነ እነሱ የሚፈልጉት ጋጠወጥ፣ ዘራፊ፣ ሕዝብ አማራሪ ፋኖ እንዲኖር ስለሚፈልጉ ነው። የጎጃም ዐማራ ፋኖ መሳሪያም፣ ሎጀስቲክም፣ የሰው ኃይልም አለው። ነገር ግን በካምፕ የተጠረነፈ አይደለም። ወረዳና ቀበሌ፣ ከተሞች ላይ የተከማቸ ነው። ወታደር ሁኑ። ኮሮምቦላ እና ፑል እየተጫወትክ፣ ጫት እየቃምክ፣ ሺሻ እያጨስክ፣ ሴት ከከተማ አምጥተህ እየገለሞትክ አይደለም ታላቁን ዐማራ ራስህንም ነፃ አታወጣም።

• እንደ መውጫ…

"…ጎንደሮች የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ስኳድ አውጥተህ ቅማንትና ዐማራ አንድ ላይ ሆነህ ራስህንና ሕዝብህን አድን። ጎጃሞች ሸንጎ የትግሬና የኦሮሞ ዲቃላውን አገው ሸንጎ ከመሃልህ አውጥተህ አገውና ዐማራ አንድ ላይ ሆነህ ራስህንና ሕዝብህን አድን። በጎጃም ያለው የፋኖ አደረጃጀት ተሃድሶ ብቻ ነው የሚፈልገው። ላፍርስህ ብትለውም የማይፈርስ ዓለት ነው። አስረስን ቲሸርት ላይ ፎቶውን ለጥፈህ አስመረቅሁ የምትለውን ፋኖ ግን አላውቅልህም። እኔ ዐሳብ ነው የምሰጠው። ፋኖን ልምራ አላልኩም። አስረስ ወንድሜ ታረም። ተናገርኩ።

• የጎጃም ጉብኝቴ ነገ በተቀበል መርሀ ግብራችንም፣ እሁድ በመረጃ ቲቪም፣ ማክሰኞ በርእሰ አንቀጽ ይቀጥላል።

• ይደፈርሳል ነገር ግን ይጠራል።

•••

ሻሎም…!  ሰላም…!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታህሳስ 25/2017 ዓ

tgoop.com/ZemedkunBekeleZ/29710
Create:
Last Update:

BY Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your friend now:
tgoop.com/ZemedkunBekeleZ/29710

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

A Hong Kong protester with a petrol bomb. File photo: Dylan Hollingsworth/HKFP. You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October. How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
FROM American