ZEMEDKUNBEKELEZ Telegram 29731
መምከሬን አላቆምም…

"…አርበኛ ጠበቃ ፋኖ አስረስ መዓረይ ዛሬ የፕሮፋይል ፒክቸሩን በምታዩት መልኩ አፕዴት አድርጎ ቀይሯል። ያውም ስማርት የሞባይል ስልኩን በጆሮው ላይ ደቅኖ፣ ከመሳይ መኮንን ጋር ይሁን ከሞገስ ዘውዱ ጋር ወይም ከአልማዝ ዳኛቸው ጋር ወይም ከኢትዮ ፎረም ብቻ ስልክ እያወራ የሚያሳይ ፎቶ ለጥፏል።

"…የዛሬ ሳምንት አስረስ ሲደውልልኝ "ዘመዴ ዛሬ ጓደኞቼ በሙሉ ሲሞቱ እኔ ለትንሽ ነው ከድሮን ያመለጥኩት" ነበር ያለኝ። ታዲያ ስልክ መደወል ለምን አታቆሙምም ብዬው ነበር። ትናንት ደግሞ የ3ተኛ ክፍለ ጦር ቁልፍ አመራርና ጀግና አዋጊ ፋኖ ብሩክ ታደሰ በምስሉ እንደምትመለከቱት አርበኛ ዘመነ ካሴ ለአዲስ ኦፕሬሽን እንዲዘጋጁ ትእዛዝ ከተሰጠው በኋላ የአርበኛ ዘመነ ታማኞች ከሚባለው አንዱ የሆነው ልጅ ስብሰባው ተበትኖ ሁሉም ወደ የአቅጣጫው ሲበተን ፋኖ ብሩክም ከራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተለየ በ8 ደቂቃ ልዩነት ውስጥ ከየት መጣ ሳይባል በድሮን ከነ ጠባቂዎቹ ተገደለ። 8 ደቂቃን መዝግቡልኝ።

"…የስልክ አጠቃቀም አስተካክሉ። ከጠላት ሚዲያ ጋር አታውሩ ብሎ ጦሩም ገምግሞናል። ዘመዴ አንተም ልክ ነህ ያለኝ አስረስ ወንድሜ ጭራሽ ስልክ ሲያወራ የሚያሳይ ፎቶ ለጥፎ ምንአባህ ታመጣለህ ይለኛል። ኧረ ተዉ አስረስ፣ ተዉ። ተዉ ግን የጎጃም ወጣት እያለቀ ነው። ድሮኗስ ከዘመነ እና ከአንተ ጋር ሲሰበሰቡ ቦንብ ሳትጥል ቆይታ ከዘመነ እና ከአንተ ሲለዩ ለይታ የምትገድለው ምን ሁና ነው? ሸዋ የመከታውና ጎጃም እንዝህላልነቱ በዝቷል። በሸዋ ፋኖ ባርች፣ በጎጃም አንድ አርቲስት ጭራሽ ከሞጣ ጋር ሁሉ ጌም ነው የሚጫወቱት።

• እኔን ጥሉኝ፣ ስደቡኝ፣ ግን ኧረ ለወጣቱ እዘኑለት። ኧረ ስልክ ይጠርነፍ። ተዉ በኋላ ይቆጫችኋል። ተዉ ግድየለም ምክሬን ስሙ።

• ጃል ቆቱ ነኝ ከዲማ…

tgoop.com/ZemedkunBekeleZ/29731
Create:
Last Update:

BY Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your friend now:
tgoop.com/ZemedkunBekeleZ/29731

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. 3How to create a Telegram channel? Administrators Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram.
from us

Telegram Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
FROM American