ZEMEDKUNBEKELEZ Telegram 29749
እህህ… አሄሄ… ምን አስባችሁ ኖ…?

• ጎርጎራ ቴቪዎች
• እስማኤል ዳውድ
• ከፍያለው ጌቱ
• አማኑኤል አብነት ነው በአጠቃላይ በብዕር ስማቸው "በላይነህ ሰጣርጌ" ከይኸነው የሸበሉ ጋር ምን አስበው እንደጻፉ ከላይ ገብታችሁ በፔጃቸው አንብቡ።

"…በቀደም ዕለት ናትናኤል መኮንን ተስፋዬ ወልደ ሥላሴን ጠቅሶ ስለ አበጀ በለው የጻፈው ለምን እንደሆነ ብትሰሙ ትስቃላችሁ። እሳቱ ብዕረኛስ ማን ይመስላችኋል። አዛኜን እመ አምላክ ምስክሬናት ዘመነ ካሤን የእናቱ ጸሎት ይሰውረው። ይከልለው።

"…እኔ እኮ የሆነች ሰቀዝ አድርጌ መታ የማደርጋትን ጉዳይ ከብሮግራሜ በፊት ትመጣለች ብዬ አልገመትኩም ነበር። አዴ አልማዝ ዳኛቾ መገርሳ እና ጠበቃ አስረስ ማዕረይ ደንግጠው አካሄዴ ስላላማራቸው ነገሮችን ሁሉ አፈጣጠነብኝ እንጂ እኔ እንኳን ትንሽ ዞር ዞር ብዬ፣ እየጎሻሸምኩ፣ ባህርዳር እና ደብረ ማርቆስ ኢንጂባራ ዩኒቨርሲቲ የመሸገውን የፖለቲካውን ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ስኳድ እና ሌላውን ፀረ ዐማራና ፀረ አገው አናሳ ገዳይ ሸንጎ ወቅጬ ነበር ወደ ዐማራ ፋኖ በጎጃም ሙሉ ዳሰሳ ልገባ፣ ነገሮች እንዲስተካከሉ ምክረ ሓሳብ ልሰጥ የነበረው። እነሱ ግን ይሄ ሰው አያያዙ አላማረንም ብለው አፈጣጠኑት።  ብቻዬን እመታቸዋለሁ። አዛኜን እሰብራቸዋለሁ።

• አሁን ወደ እነ በላይነህ ሰጣርጌ  ልጥፍ ልምጣ።

"…እነ Belayneh Setarge Gizaw እና ይኼነው የሸበሉ ወደለጠፏት ልጥፍ እንምጣ። እነ በላይነህ ሦስት ስለሆኑ ተውአቸው። ይኼነው የሸበሉን ግን የግድ እጠቅሰዋለሁ። ይኼነው የሸበል በረንታው የጥላሁን አበጀ አጋር ማለት ነው። ፕሮፋይል ፒክቸሩን በዘመነ ፎቶ አድርጎ የሚሸቅል፣ ለዘመነ ካሤ ብቻ እንዲደርስ የተሰጠውን "ጥብቅ ሰነድ ለአስረስ ማረ አሳልፎ ሲሰጥ የኖረ ከብት መሰሪ ነው። ሰነዱን ሌላ ቀን እመጣበታለሁ። "…በጠበቃው ጉዳይ የመጀመሪያም የመጨረሻም ፅሁፍ ነው ብለው እነ ሰጣርጌ በኅብረት የጻፉትን ሂዳችሁ አንብቡ። እነ አማኑኤል አብነት ጥላሁን አበጀን ነፃ ሲያወጡት ዋሉና በመጨረሻ በጦመሩት ጦማር ላይ በስተ መጨረሻው አንቀጽ ላይ ምን አሉ?

• እሱም ከአምስት ጊዜ በላይ ከድሮን እና ከጥይት በተአምር ተርፏል።  [ ከማን ጋር አቻ ልታደርጉት? ]

• በተደጋጋሚ የዚህ ዘመቻ ዒላማ ተደርጎ ሲቀጠቀጥ አላስችለኝ ብሎ መረጃ ፈልፍየ የመጣሁት የአማራ ህዝብ እውነተኛ ልጆቹን እንዲያውቅ እና እንዲጠብቅ ስለምፈልግ ነው። [ ዘመነ ካሤ ሁለት ዓመት ሙሉ በአልማዜ ጭምር ሲቀጠቀጥ የጻፈለት አለ?]

• አሁን ደግሞ በኦርቶዶክስ ኃይማኖት ስር የተሰባሰቡ የስልጣን ጥመኞች አዲስ ዘመቻ ከፍተውበታል። [ አስረስ ኦርቶዶክስ አይደለም እንዴ?] ብቻ እንዲህና እንዲህ ሲሉ ይቆዩና በመጨረሻ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንዲሉ ሰካራሞች የሸበሉና ሰጥ አድርጌ እንዲህ ይላሉ።

"…የእሱ [የአስረስ ማለታቸው ነው] መልካም ስም እና ዝና እንድሁም የፓለቲካ ስብዕና ተነካ ማለት እኛም ተነካን ማለት ነው። በዚህ ትግል በፓለቲካው ክንፍ ከራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ቀጥሎ ቅቡልነት ያለው መሪ ነው። [ ከዘመነ ካሤ ቀጥሎ ቅቡልነት ያለው መሪ ነው] ሌሎች የሉም ማለት ነው? ከምሥራቅ ጎጃም ሸሽቶ ምዕራብ ጎጃም የከተመው እዚያም አለቃ መሆኑ ሳይረሳ።] ይቀጥሉና እነ የሸበሉ እንዲህ ይላሉ።

"…ራስ አርበኛው የሚበልጠውም [ አስረስን ማለት ነው] ዘለግ ላለ ጊዜ ጠብመንጃ ስለነከሰ እንጅ የንባብ አቅማቸው እና ንስርነታቸው ተመሳሳይ ነው:: የአማራ ፋኖ የፓለቲካ ክንፍ ከዚህ ንስር ሌላ በማን ሊዘወር ታስቦ የዚህን ያክል እንደተዘመተበት ግራ ነው የገባኝ ይላሉ እነ ሰጥ አድርጌ። ይሄ ማለት ለእኔ የሚገባኝ [ አስረስ መዓረይም ከዘመነ ካሤ አያንስም። እኩል ናቸው። ሌሎች በድሮን ቢሞቱም። ነገም ዘመነ አንድ ነገር ቢሆን የጎጃም ዐማራ ሆይ አትዘን፣ አትስጋ፣ ወንድ እናቱ የወለደችው አስረስን የመሰለ የዘመነ አቻ አለልህ እያሉት ነው። ፈረንሳይኛው ለእኔ በደንብ ነው የሚገባኝ።

"…አስረስ እለዋለሁ። አቤት ዘመዴ ይለኛል። አንድነቱ እንዳይመጣ ለምን ትጎትተዋለህ? ምን አስበህ ነው? እለዋለሁ። አስረስም መለሰልኝ። ብዙውን ትቼ ጥቂቷን ልንገራችሁ። "…ዘመዴ አንድነቱን እኔ አይደለሁም ያጎተትኩት። ከእኛ ውስጥ እነ እንትና ናቸው። የእኛ አመራሮችም አንድነቱ እንዲፈጥን አስጨንቀውናል። እኔም ዘመነ እስካለ ድረስ የትኛውም ሥልጣን ቢሰጠኝ ከሥሩ ስለሆንኩ አይተወኝም። እናም በቃ አዎ አዘግይተነዋል፣ እናፋጥነዋለን ነበር ያለኝ። ውሸት ይበል አስረስ ወጥቶ ለመሳይ መኮንን።

"…ቆይ እኔ የምለው ለድርጅቱ ነው መጨነቅ ወይስ ለግለሰቦቹ። የዐማራ ፋኖ በጎጃም ነው እንደ ተቋም መገንባት ያለበት ወይስ አስረስ መዓረይ? አርበኛ ዘመነ ካሤ ላይ ሀገር ምድሩ ሲዘምትበት ምነዋ የዚህን ያህል መንጋው ወጥቶ አልተከላከለለት? ምን እየተካሄደ እንዳለ አልገብቶኝም። ከምር አልገብቶኝም ልል አልኩና እኔማ ከገባኝ ቆየ። አይ የሸበሉና እነ ሰጣርጌ።

• እናንተስ ምን ትላላችሁ…?  …ሊበላ…?

tgoop.com/ZemedkunBekeleZ/29749
Create:
Last Update:

BY Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your friend now:
tgoop.com/ZemedkunBekeleZ/29749

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. Telegram channels enable users to broadcast messages to multiple users simultaneously. Like on social media, users need to subscribe to your channel to get access to your content published by one or more administrators.
from us

Telegram Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
FROM American