በትላንትናው ዕለት እጅግ አይረሴ የሆነ ልዩ የልደት በዓል መርሐግብር አካሒደናል ።
በዚህ ዝግጅት የመሳካት ሒደት ትልቅ ድጋፍ እና አበርክቶ ላደረጋችሁልን :-
➥ የዩኒቨርሲቲያችን አመራሮች
➥ የክብር እንግዶቻችን
➥ በግቢ ያላችሁ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
➥ የፕሮግራም አስተባባሪዎች
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ። ክብረት ያድልልን ።
እንደዚህ ዓይነት ዝግጅቶች ቀጣይ በሚመጡት ሃይማኖታዊ እና መንግሥታዊ በዓላት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ።
ሰሎሞን ታረቀኝ
የተማሪዎች ኅብረት ፕሬዚዳንት

tgoop.com/aastusu2012/5944
Create:
Last Update:

BY AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
Share with your friend now:
tgoop.com/aastusu2012/5944