🏆 Friendly Match Alert! 🏆
Get ready for an epic showdown as two titans of technology face off on the field!
📅 Date: Wednesday (Tomorrow)
⏰ Time: 3:00 AM
📍 Venue: Astu Stadium
✨ ASTU vs. AASTU ⚽
Join us for a thrilling match filled with excitement and camaraderie! Witness the passion, skill, and sportsmanship as these two teams battle it out for glory. Bring your friends and cheer for your favorite team in this unforgettable clash!
Don’t miss out on the action—be there to support your team! Let’s make this a memorable event! 🎉
#ASTUvsAASTU #TechTitans #FootballFever

👍13❤1🎉1🕊1
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
ሰላም ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች እንደሚታወቀው በዩኒቨርሲቲያችን ከጥር 17 እስከ 27 በሚካሔደውን የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ለማስተባበር የተመዘገባችሁ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች እንዲሁም ማስተባበር የምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ ጠዋት 5፡00 ሰዓት ላይ ቀይ ምንጣፍ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን ። ነገ ኦረንቴሽን ላይ ያልተገኘ ተማሪ…
ሁላችሁም ለማስተባበር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ ሰማያዊ ምንጣፍ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ። በዕለቱ የአስተባባሪዎች ገለጻ ፣ ቲሸርት እና ባጅ የሚሰጥ ይሆናል
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
ሁላችሁም ለማስተባበር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ ሰማያዊ ምንጣፍ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ። በዕለቱ የአስተባባሪዎች ገለጻ ፣ ቲሸርት እና ባጅ የሚሰጥ ይሆናል
ኹላችሁም አስተባባሪዎች ዛሬ 10:00 ሰዓት LT 48 እንድትገኙ ።
ውድ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ።
1. ነገ ማለትም በ17/05/2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:30 Pre Match meeting ይኖረናል። የስብሰባው ቦታ ቀይ ምንጣፍ (red carpet) አዳራሽ ነው።
2. በስብሰባው የሚሳተፉት ቡድን መሪና የሁሉም ስፖርቶች ዋና አሰልጣኞች ይሆናሉ
3. ወደ ስብሰባ ስትመጡ የተወዳዳሪ ተማሪዎች ዝርዝር እና የሚወዳደሩበትን የስፖርት ዓይነት ገልፃችሁ ይዛችሁ እንድትመጡ
4. ይዛችሁ የመጣችሁትን የዩኒቨርሲቲያችሁ አርማ ያለበትን ባንዲራ ይዛችሁ እንድትመጡ
5. በሰልፍ ስነስርዓት ላይ በመድረክ መሪው ስለዩኒቨርሲቲያችሁ መገለፅ ያለበትን ከግማሽ ያልበለጠ በቡድን መሪ ተፈርሞ ይዛችሁ እንድትገኙ
6. የመክፈቻ ስነስርዓቱ የሚካሄደው ነገ ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን።

👍4
ለስፖርት ፌስቲቫል በአስተባባሪነት የተመዘገባችሁ ቲ-ሸርት ስለመጣ ብሎክ 10 ቢሮ ቁጥር 03 በመምጣት መውሰድ ትችላላችሁ ።
በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች አዘጋጅነት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአሁኑ ሰአት በዩኒቨርሲቲው የእግር ኳስ ሜዳ የመክፈቻ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ ዝግጅቱ ላይም በውድድሩ ተሳታፊ የሆኑ 49 ዩኒቨርስቲዎች የየአከባቢያቸውን ባህል የሚወክል አለባበስ በመልበስ እና በባህላዊ ጭፈራዎች ዝግጅቱን አድምቀውታል። በዚህም የስፖርት ፌስቲቫል ዩኒቨርስቲዎች ትንሿ ኢትዮጵያን መሆናቸውን መመልከት ተችሏል።
በመክፈቻ ዝግጅቱ ላይም የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ ፣ የትምህርት ሚኒስተር ሚኒስትር ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ፣ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር ፕሬዝደንት አቶ አባይ በላይሁን ፣ የ49 ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ልዑካን ቡድናት እና ሌሎች የበላይ አካላት የተገኙ ሲሆን የማህበራዊ ሚድያ አካላትም ለዝግጅቱ ሽፋን እየሰጡት ይገኛል። ዝግጅቱም ምሽቱን የሚቀጥል ይሆናል ።
#AASTU
#Sport_Festival
#EUSF

👏9👍2🎉1