Telegram Web
ነገ ጠዋት 2:00 ሰዓት ላይ የእግር ኳስ ቡድናችን ከቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ጋር በአቃቂ በሰቃ ሜዳ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታውን ያደርጋል ።
ስለሆነም ኹላችንም በግቢ ውስጥ የምንገኝ ተማሪዎች በሜዳው ላይ ተገኝተን ቡድናችንን እንድንደግፍ።

መገናኛ 1:30 ሕንጻ 10
➥ የትራንስፖርት አገልግሎት ይመቻቻል
16👍4🕊2
🌟 Hey, students!
Stay connected with us on social media! 🎉
Follow our Student Union on Instagram and TikTok for the latest updates, events, and all things campus life!
📸 Join our
community, share your experiences, and never miss out on the fun! 🎈


👉 Instagram:
[
@aastu_student_union]

👉 TikTok:

[
@aastu_student_union]

Let’s make this year unforgettable together!


#AASTUSU
#StudentUnion
#CampusVibes
👍51
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The opening event 🎉


You can get the videos and photos on TikTok and Instagram

TikTok

Instagram
👍5
🎭 ብራና የባህልና ኪነ ጥበብ ማዕከል 🎭

ደረሰ! ደረሰ! ደረሰ! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአአስቴዩ ድምቀት የሆነው ብራና የባህልና ኪነ ጥበብ ማዕከል የእናንተን የክቡራን እንግዶቹን ምሽት የተዋበ የደመቀ እና የሚታወስ ለማድረግ ምርጥ ምርጡን ሰንደን የእናንተን መምጣት እየተጠባበቅን ነው። ቆንጅዬ እጥር ምጥን ያለች እየተዝናኑ ብዙ የሚተርፉበት መርሐግብራችን ልትጀምር እነሆ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋታል።


በዕለቱ የሚኖሩ መርኃ ግብራት


      🥁 ሥነ ጽሑፍ  📜

      🥁 መዚቃ 🎙

      🥁 ውዝዋዜ 💃🕺

      🥁 ቴአትር  🎪

ቀን 📅 ጥር 18/2017

📍ቦታ በአምፊ ቲያትር (ከካፌው ፊት ለፊት )

ሰዓት ፦ ከምሽቱ 1:00

መቅረት አይደለም ማርፈድ ራሱ ያስቆጫል😎 በሉ ሰብሰብ ብላችሁ ኑ እና እንዝናና🥳
👍81
2025 Ethiopian University students' sport festival logo

Designed by ;

@mikitks
20👏9👍2
Audio
2025 Ethiopian University students' sport festival sound track .

Creator : @brook26XO
13👍3
EUSC.pdf
3.2 MB
Result
ለዩኒቨርሲቲ አምባሳደሮች በሙሉ

በዩኒቨርሲቲያችን አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ በሚገኘው የ2017 ዓ.ም የኢትዯጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለሚሳተፉ የልዑካን ቡድን ውድድሮች በማይኖርባቸው ቀናት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚገኘውን የሳይንስ ሙዚየም መጎብነት እንዲችሉ የተመቻቸ በመሆኑ አምባሳደሮች ይህን ፕሮግራም ቀድማችሁ በ0900468980 በማሳወቅ ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 2-30 ሰዓት - ቀን 10:00 ሰዓት መጎብኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡ ፡
subscribe to our official channels:
🌐 Website: www.aastu.edu.et
📘 Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
📢 Telegram: www.tgoop.com/pir2011
📧 Email: [email protected] | [email protected]
🔗 LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
👍6
schedule for sup.pdf
23.9 KB
Schedule for supervisors
👍1
Today's photo
👍7
2025/07/13 20:51:14
Back to Top
HTML Embed Code: