ውድ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ።
1. ነገ ማለትም በ17/05/2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:30 Pre Match meeting ይኖረናል። የስብሰባው ቦታ ቀይ ምንጣፍ (red carpet) አዳራሽ ነው።
2. በስብሰባው የሚሳተፉት ቡድን መሪና የሁሉም ስፖርቶች ዋና አሰልጣኞች ይሆናሉ
3. ወደ ስብሰባ ስትመጡ የተወዳዳሪ ተማሪዎች ዝርዝር እና የሚወዳደሩበትን የስፖርት ዓይነት ገልፃችሁ ይዛችሁ እንድትመጡ
4. ይዛችሁ የመጣችሁትን የዩኒቨርሲቲያችሁ አርማ ያለበትን ባንዲራ ይዛችሁ እንድትመጡ
5. በሰልፍ ስነስርዓት ላይ በመድረክ መሪው ስለዩኒቨርሲቲያችሁ መገለፅ ያለበትን ከግማሽ ያልበለጠ በቡድን መሪ ተፈርሞ ይዛችሁ እንድትገኙ
6. የመክፈቻ ስነስርዓቱ የሚካሄደው ነገ ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን።

👍4
ለስፖርት ፌስቲቫል በአስተባባሪነት የተመዘገባችሁ ቲ-ሸርት ስለመጣ ብሎክ 10 ቢሮ ቁጥር 03 በመምጣት መውሰድ ትችላላችሁ ።
በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች አዘጋጅነት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአሁኑ ሰአት በዩኒቨርሲቲው የእግር ኳስ ሜዳ የመክፈቻ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ ዝግጅቱ ላይም በውድድሩ ተሳታፊ የሆኑ 49 ዩኒቨርስቲዎች የየአከባቢያቸውን ባህል የሚወክል አለባበስ በመልበስ እና በባህላዊ ጭፈራዎች ዝግጅቱን አድምቀውታል። በዚህም የስፖርት ፌስቲቫል ዩኒቨርስቲዎች ትንሿ ኢትዮጵያን መሆናቸውን መመልከት ተችሏል።
በመክፈቻ ዝግጅቱ ላይም የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ ፣ የትምህርት ሚኒስተር ሚኒስትር ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ፣ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር ፕሬዝደንት አቶ አባይ በላይሁን ፣ የ49 ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ልዑካን ቡድናት እና ሌሎች የበላይ አካላት የተገኙ ሲሆን የማህበራዊ ሚድያ አካላትም ለዝግጅቱ ሽፋን እየሰጡት ይገኛል። ዝግጅቱም ምሽቱን የሚቀጥል ይሆናል ።
#AASTU
#Sport_Festival
#EUSF

👏9👍2🎉1