Notice: file_put_contents(): Write of 11825 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Abay Bank@abaybanksharecompany P.2416
ABAYBANKSHARECOMPANY Telegram 2416
ዓባይ ባንክ እና በጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
---------------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ.  እና በጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱን የዓባይ ባንክ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ እና የበጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር በጃይ ናይከር ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱ ባንኩ በሚሰጠው የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶች እና በበርካታ የፋይናንስ ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችል እንደሆነ በፊርማ ሥነ - ሥርዓቱ ላይ ተጠቅሷል።

ዓባይ ባንክ አገልግሎቱን በማስፋፋት ደንበኞቹን የሚመጥኑ የተለያዩ አገልግሎቶች ለመስጠት ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ዘርፈ ብዙ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

tgoop.com/abaybanksharecompany/2416
Create:
Last Update:

BY Abay Bank

Share with your friend now:
tgoop.com/abaybanksharecompany/2416

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. The main design elements of your Telegram channel include a name, bio (brief description), and avatar. Your bio should be: Invite up to 200 users from your contacts to join your channel 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial)
from us

Telegram Abay Bank
FROM American