ABAYBANKSHARECOMPANY Telegram 2453
ዓባይ ባንክ በሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ንቅናቄ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዕውቅና ሰጠ
----------------------------------
ዓባይ ባንክ ከኅዳር 06 እስከ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው ሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ንቅናቄ መርሃ ግብር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽሕፈት ቤቶች እና ቅርንጫፎች የእውቅና ሠርተፊኬት እና የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ሰጥቷል።

በመርሃ ግብሩ በአጠቃላይ አፈፃፀም ከሁሉም ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች ድሬዳዋ ዲስትሪክት እና መገናኛ ቅርንጫፍ አንደኛ በመውጣት እውቅና ተሰጥቷቸዋል።

የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በሥነ - ሥርዓቱ ላይ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽ/ቤቶች እና ቅርንጫፎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ ባንኩ እያስመዘገበ ባለው ሁለንተናዊ ዕድገት ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ሊበረታታ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡

በሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን የሚመጥኑ ዘርፍ ብዙ አገልግሎችን በማጎልበት ስኬታማ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡

ዓባይ ባንክ ለሁለት ቀናት ያካሄደው የ2024/25 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ የባንኩ ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በሰጡት ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ ተጠናቅቋል፡፡

tgoop.com/abaybanksharecompany/2453
Create:
Last Update:

BY Abay Bank

Share with your friend now:
tgoop.com/abaybanksharecompany/2453

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The best encrypted messaging apps The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. The visual aspect of channels is very critical. In fact, design is the first thing that a potential subscriber pays attention to, even though unconsciously.
from us

Telegram Abay Bank
FROM American