tgoop.com/abduftsemier/3364
Create:
Last Update:
Last Update:
#የጀነት_በር .....
አንድ ሴት ነበረች ወንድ ልጇን ዘውትር በሰዎች ፊት ትደበድበው ነበር.. ልጁ ግን ለምን ተመታሁ ብሎ አያለቅስም ምንም ቃል አይናገርም ለማምለጥም አይሞክርም ነበር.... ከአመታት ቡሀላ ልጁ ወጣት ሆነ እና አሁንም በየቀኑ እናቱ በሰዎች ፊት ትመታዋለች ግን አሁንም አይቃወምም ነበር ... እናቱም እያረጀች መጣች እናም አንድ ቀን መታችው ሰውዬውም ፂሙ እስኪረጥብ ድረስ አለቀሰ... እናቱ ከእርሱ ስትርቅም አንድ ሰው መጣና እስከዛሬ ስትመታህ ምንም ብለህ አልቅሰህም አታቅም ዛሬ ለምን አለቀስክ? ሲል ጠየቀው..
ሰውየውም እያለቀሰ እንዲህ አለ : እንዴት አላለቅስም? እናቴ እየደከመች ነው የጀነት በር ሊዘጋ እኳ ነው!!
*አላህ ሆይ የእናቶቻችንን ሀያት አርዝምልን፤ የታመሙትን ፈውስልን፤ የሞቱትን ፊርደውስ ወፍቅልን!
#መገን_ረቢዕ
@abduftsemier
@abduftsemier
BY Abdu & Hasu
Share with your friend now:
tgoop.com/abduftsemier/3364