Telegram Web
#የጀነት_በር .....

አንድ ሴት ነበረች ወንድ ልጇን ዘውትር በሰዎች ፊት ትደበድበው ነበር.. ልጁ ግን ለምን ተመታሁ ብሎ አያለቅስም ምንም ቃል አይናገርም ለማምለጥም አይሞክርም ነበር....  ከአመታት ቡሀላ ልጁ ወጣት ሆነ እና አሁንም በየቀኑ እናቱ በሰዎች ፊት ትመታዋለች ግን አሁንም አይቃወምም ነበር ...  እናቱም እያረጀች መጣች እናም አንድ ቀን መታችው ሰውዬውም ፂሙ እስኪረጥብ ድረስ አለቀሰ... እናቱ ከእርሱ ስትርቅም አንድ ሰው መጣና እስከዛሬ ስትመታህ ምንም ብለህ አልቅሰህም አታቅም ዛሬ ለምን አለቀስክ? ሲል ጠየቀው..
ሰውየውም እያለቀሰ እንዲህ አለ : እንዴት አላለቅስም? እናቴ እየደከመች ነው የጀነት በር ሊዘጋ እኳ ነው!!

  *አላህ ሆይ የእናቶቻችንን ሀያት አርዝምልን፤ የታመሙትን ፈውስልን፤ የሞቱትን ፊርደውስ ወፍቅልን!
#መገን_ረቢዕ
   
@abduftsemier
@abduftsemier
#የአላህ_ፍራቻ

ሰውነቱ በጣም ልዩ የሆነ ሚስክ ሽቶ ጠረን የሚወጣው ሰው ነበር። አንድ ወዳጁ አንድ ቀን እንዲህ ሲል ጠየቀው፡- “ሁልጊዜ በአንተ ላይ የሚሸተው ይህ አስደናቂ መዓዛ ምንድን ነው? ደጋግመህ ስትጠቀም ለሚስክ ሽቶ ብዙ ገንዘብ እያወጣህ መሆን አለበት?” ሰውየውም “በአላህ እምላለሁ! ሚስክን ገዝቼ አላውቅም አረ ተቀብቼውም አላውቅ!” ጓደኛውም በመገረም “ታዲያ መዓዛህ ከየት የመጣ ነው?” ሲል ጠየቀው። ጥያቄውን ለመመለስ ፍላጎት ስላልነበረው “ለምን ትጠይቀኛለህ?” አለው። ጓደኛው “በምትነግረኝ ነገር አላህ ተዓላ በሆነ መንገድ እንድጠቀም እንደሚፈቅድልኝ ተስፋ አደርጋለሁ” ሲል ገለጸ። በጓደኛው ንግግር በመገፋፋት፤ በመጨረሻም የሚከተለውን ነገረው። "በወጣትነቴ በጣም ቆንጆ ልጅ ነበርኩ። አባቴ ነጋዴ ነበር እና ጊዜዬን እሱን በማገዝ አሳልፋለሁ። አንድ ቀን አንዲት አሮጊት ሴት ወደ ሱቅ መጥታ ጨርቅ ገዛች፤ ገንዘቡን የምትከፍልበት ገንዘብ ስላልያዘች አባቴን አብሮ ቤቷ ሄዷ ብር የሚቀበል ሰው እንዲያዘጋጅ ነገረችው። አባቴ አብሪያት እንድሄድ ነገረኝና አንድ ትልቅ ቤተ መንግሥት ፊት እስክንቆም ድረስ ተከተልኳት። አሮጊቷ ወደ ሚገርም ግቢ አስገቡኝ፤ ስገባ እይታዬ ወደ አንዲት ቆንጆ ወጣት ልጅ ሆነ ከሐር ትራስ ላይ ከፍ ባለ ወንበር ላይ ተቀምጣለች። ባየችኝ ቅጽበት፣ በውበቴ ደነገጠች እና አብሪያት እንድቀመጥ ጠየቀች። እኔም እምቢ አልኩኝ፤ የእኔ እምቢተኝነት ወደ እኔ እንድትወርድ አነሳሳት። ከዚያም በፍቅር ስሜት እየጎተተች ወደ ራሷ እንድቀርብ ታረገኝ ጀመር። በእውነተኛ ችግር ውስጥ ነበርኩ። ከእቅፏ ለማምለጥ መጸዳጃ ቤት መጠቀም እችል እንደሆነ ጠየቅኋት። ትዕግሥት ብታጣም ወደ መጸዳጃ ቤት መራችኝ፤ መጸዳጃ ቤት ከገባሁ ቡሀላ በሰውነቴ፣ በልብሴ እና በፊቴ ላይ ቆሻሻ ቀባሁ። ከመጸዳጃ ቤት ስወጣ በጉጉት የምትጠብቀው ልጅ የመልከ መልካም ወጣት ሳይሆን በሰው ቆሻሻ የተሸፈነ ሰው እይታ እና ሽታ ተቀበለች! የፍላጎቷ ነበልባል፣ በአንድ ጊዜ፣ ጠፋ እና ለአገልጋዮቿ በፍርሃት እና በመጸየፍ ጮኸች፣ “ይህ እብድ ነው! ወደ ውጪ ጣሉት!” አለች፤ ያለምንም ችግር ወደ ውጪ ወጣሁ በአጋጣሚ ከእኔ ጋር አንድ ዲርሃም ነበረኝ። ስሄድ ሳሙና ገዛሁ እና ወደ ወንዙ ወርጄ ሰውነቴን እና ልብሴን ከቆሻሻ ከአጸዳሁ ቡሀላ ወደ አባቴ ተመለስኩ ግን ስለተፈጠረው ነገር አንድም ቃል አልተናገርኩም። በዚያ ሌሊት አንድ ጥሩ መዓዛ ያለው መልከ መልካም ሰው ወደ እኔ የመጣበትን ሕልም አየሁ። ማን እንደሆነ ጠየቅኩት እሱም ጅብሪል (ዐለይሂ ሰላም) ነው ሲል መለሰልኝ። እንዲህም አለኝ፡- “አላህ ተአላ ጀናን እንዳበስርህና ሽቶዋን እንዳረግብህ ላከኝ በኃጢአት ላለመውድቅ ባደረግከው ድርጊት አላህ ተደስቷል። ከዚያም እጆቹ በፊቴ፣ ሰውነቴና ልብሴ ላይ አልፎ ሄደ። በማግስቱ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ፣ እስከ ዛሬ ድረስ ከሰውነቴ ውስጥ ለዘላለም የሚሸተውን ጥሩ መዓዛ አገኘሁ።"

(አት-ተርጊብ ወተረሂብ ሊል ያፊኢ ገጽ-165)

@abduftsemier
@abduftsemier
#እንኳን_አደረሳችሁ!

<እንዴትና በምን ልገልፀው እንደምችል የሚቸግረኝ እለት ነው "መውሊድ"። ... ከበዓላት (ዒዶች) ተርታ ማድረግ ማሳነስ ሆኖ የሚሰማኝ የላቀ ቀን ነው። ... ልክ ነው: "መውሊድ በአል አይደለም"... ይልቁንም የአመቱን ቀናት ሁሉ ወደ ኢድነት(በአልነት) የቀየረ የማይተመን ድንቅ ስጦታ እንጂ። ልዩ ፍቅርና እዝነት የዘነበበት ልዩ ቀን!!!>

  አላሁመ ሷሊ ወሰሊም አላ ሀቢቢና ወሰይዲና ሙሐመድ!!

   #ሸይኽ_ጀሚል_ይርጋ (ብዕሩሏህ)

@abduftsemier
@abduftsemier
"እንደ ሃይማኖት ያለንበት ደረጃ የማንም አይሁድ መጫወቻ የውርጋጥ አፍ መክፈቻ ሁነናል፤ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ የመን፣ ፍልስጤም.. ወዘተ እየሆነ ያለው ይሄው ነው። በቁጥር አንሰን አይደለም ግን ታላቁ ነብይ ሰዐወ እንዳሉት "የባህር ላይ አረፋ ሆነናል.."። መስጂድ ገብቼ ኢማኔን ላድስ ስትል የእገሌ ግሩፕ እያሉ ግራ ያጋቡሀል፤ ኹሩጅ ስትል የእነንትና ጀመዓ እያሉ ይወሰውሱሀል። ሌላው እንደ ሀገር ያለንበት አዘቅት እጅግ የከፋ ነው፤ ነገ የአላህ ነው እንጂ ነገን የሚያጨልም በሚመሰል መልኩ ነው እየተሰራ ያለው። ከዚህ ሁሉ መውጣት የሚቻለው እራስህን በመገንባትና ለቁርዐን፣ ለአዝካር ጊዜ መስጠት ይገባል.. የሆኖ ሆኖ ብሩህ የሆነውን ቀን አላህ ያሳየን።"
አላሁመ ሷሊ አላ ሀቢቢከል ሙስጠፋ!

@abduftsemier
@abduftsemier
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌟MADIINATUL ULUUM🌟
-----------------------
Oduu gammachiisa
Manni Barumsaa Kan online Madiinatul Uluum Barnoota Qur'aanaa fi shari'aa Afaan Amaariffaatin Barsiisaa turuun isaa ni yaadatama amma barnoota shari'aa afaan oromiffaatinis kennuuf qophii isaa xumuree jira
♦️ barumsa shari'aa Kan barachuu barbaaddan
📚 Fiq'hii 📚Tazkiyaa
📚Tawhiida📚Arabbiffa
♦️Torbetti guyyaa 4 riif- ganama salaata Subhii boodaafi Galgala

📖 Qur'aana tajwiidaan qara'uu nama barbaaduf
♦️ Torbetti guyyaa 3/4 yeroo isaa immoo barataan Kan Filatu ta'uu isaa ni beksisna akka itti mijatetti ganama ta'ee galgala

Galmaa'uf nuuf bilbilaa 0944706281/ 0900809147/0978125729
https://www.tgoop.com/medinetululoom
ሀበሻ መርከዝ የ6 ወር ሹራ ባመረ መልኩ ተጠናቋል። አልሀምዱሊላህ!! ሀቅ ከፍ ብሎ ባጢል ሚንኳታኳትበት ዘመን ቅርብ ነው። ኢንሻአላህ!!

@abduftsemier
@abduftsemier
ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝር

ቁርዓን በተጅዊድ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩ  ይሆናል።

በኢትዩ በወር 200ብር ብቻ

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@online_kirat0
<ሀበሻ ገብቶ እንደ ሙፍቲ ያሉ ታላላቅ የሀበሻ ዑለሞችን ያልተገናኝና የንጉስ ነጃሺን ዶሪህ ሳይዘይር የተመለሰ ምነኛ ከሰረ ድንቄም የአለም አሚር።>

@abduftsemier
@abduftsemier
በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::


ስለወርሀዊ ክፍያ አይጨነቁ በወር በኢትዩ 200ብር ብቻ። ከሌለዎትም  አይጨነቁ በነፃ መቅራት ይችላሉ።



ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@online_kirat0
#ኢስቲኻራ

አንድ ሰው በተወሰነ ጉዳይ ላይ ከአላህ ﷻ መመሪያ ለመጠየቅ ከፈለገ ሰላተል-ኢስቲኻራን በሚከተለው መልኩ መስገድ ይችላል።

1. ከኢሻ ሰላት በኋላ እና ከመተኛታችን በፊት።
2. መመሪያ ለመፈለግ በማሰብ ሁለት ረከዓዎችን መስገድ (ኒያህ ለኢስቲኻራ)።
በእያንዳንዱ ረከዓ ሱረቱል ፋቲሀን ካነበቡ በኋላ ሱረቱ አል-ኢኽላስን 3 ጊዜ ማንበብ።
3. ሶላትን ከጨረስክ በኋላ ጭንቅላትህ ወደ ሰሜንና ፊትህ ወደ ቂብላ አዙረህ ተኛ።
4. ዚክር፦ "النور الظاهر الباسط"
እንቅልፍ እስኪወስዱ ድረስ ያለማቋረጥ፦
"አኑር ዛሂሩል ባሲጥ"
5. ኢንሻአላህ ﷻ የጥያቄህ መልስ በህልምህ ውስጥ ይታያል።

ከሰይዲና ሼክ አብዱልቃዲር ጂላኒ አል-ባግዳዲ የተተረከ የኢስቲኻራ አሰራር ሌሎች ዘዴዎችም አሉ ነገርግን በረጅም ጽሁፎች ምክንያት ሁሉንም ነገር ከመጥቀስ እቆጠባለሁ።
ይህ የኢስቲኻራ አሰራር መንገድ አላህ ﷻ በታቀደው ጉዳይ ላይ ግልፅነትን እና መመሪያን ለመጠየቅ የታሰበ ሲሆን ይህም የተሻለውን ተግባር እንደሚገልፅ በመተማመን ነው።

@abduftsemier
@abduftsemier
አሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል

በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን በአሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች

ቁርዓን በነዝር እና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

ቂርአት ከሳምንት እስከሳምንት አለ።

የሚቀሩት  ደህንነቶ ተጠብቆ በ ፕራያቬት ወይም በኡስታዙ በግል አካውንት ነው።


ስለወርሀዊ ክፍያ አይጨነቁ በወር በኢትዩ 200ብር ብቻ። ከሌለዎትም  አይጨነቁ አሳማኝ ምክንያት ካለዎት በነፃ መቅራት ይችላሉ።


#አሊፍ #ጀመዓ #ኦላይን #የቂርአት #ማዕከል


ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
አሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል

በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን በአሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች

ቁርዓን በነዝር እና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

ቂርአት ከሳምንት እስከሳምንት አለ።

የሚቀሩት  ደህንነቶ ተጠብቆ በ ፕራያቬት ወይም በኡስታዙ በግል አካውንት ነው።


ስለወርሀዊ ክፍያ አይጨነቁ በወር በኢትዩ 200ብር ብቻ። ከሌለዎትም  አይጨነቁ አሳማኝ ምክንያት ካለዎት በነፃ መቅራት ይችላሉ።


#አሊፍ #ጀመዓ #ኦላይን #የቂርአት #ማዕከል


ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝርና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩና እርሰዎ በነየቱት ልክ   ይሆናል። ከሌለዎትም አይጨነቁ አሳማኝ ምክንያት ካለዎት በነፃ መቅራት ይችላሉ።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝርና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩና እርሰዎ በነየቱት ልክ   ይሆናል።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
Forwarded from 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌𝐈𝐂 𝐅𝐎𝐑𝐔𝐌 (𝗣𝗔𝗟𝗘𝗦𝗧𝗜𝗡𝗘)
   ቁርዐንን በቀላሉ በኦላይን  ተምረዉ ዉጤታማ መሆን ከፈለጉ አሁኑኑ ይመዝገቡ።


ለመመዝገብ እባክዎን በዚ bot ይመዝገቡ👇👇

https://www.tgoop.com/Wahdatul_Bot

ትምህርቶቻችን በነዚህ ቀናቶች ይሰጣሉ፦

ሰኞ፣
ማክሰኞ፣
እሮብ፣
አርብ እና
ቅዳሜ (ከምሽቱ 2:30 ይጀምራል እና ከጥዋቱ 12:30 ይጀምራል)።

  የእኛ የቁርአን ትምህርት ፕሮግራማችን እነዚህን     ያካትታል፣
ነዘር
ተጅዊድ
ሒፍዝ እና
ቃዒደቱ-ን-ኑራኒያ

(የእኛ የቁርዓን ትምህርት ፕሮግራማችን የክፍያ መጠን በወር 400 ብር ነው)።

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም  Abdurahim: (https://www.tgoop.com/AbdurehimK55) ሊያገኙን ይችላሉ።
ከላይ በፎቶው ላይ የምታዩቸው ሀለቱ  ወንድም እና እህቶች  ናቸው ሚፍታህ ሙሀመድ እና ማሪቱ ሙሀመድ ይባላሉ : መኖሪያ ሀገራቸው ጎጃም ከደጀን ቀጣይ የምትገኝ ወጀል የምትባል ሰፈር ነው።  ወንድሟ የጭነት አሽከርካሪ ነው።  እህቱን ይዞ  ወደ ውጭ ሀገር ሊሸኛት ከጎጃም ወደ  አዲስ አበባ ሲመጡ ሁለቱም ኦሮሚያ ክልል ታገቱ እና 2 ሚልዮን ብር ተጠየቁ ።

ቤተሰብ ይሄን ያክል ብር የመክፈል አቅም የለውም ለአላህ ብላችሁ ተባበሩን ብለው እያለቀሱ ይገኛሉ ። ሁላችሁም ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የቻላችሁትን ያክል እናግዛቸው ። መረጃውንም ሸር በማድረግ እናግዛቸው።


ለአላህ ብላችሁ ይሄን መረጃ ያነበባችሁ ሁሉ እንዳታልፉት ያቅማችሁን አግዙን መረጃውንም ሸር በማድረግ ተባበሩን።

ስልክ ቁጥር
0921671536
0910342639

CBE 1000338527498


@mamtech1
Forwarded from Text Link
ÄŠĒŁÄMÛ ÅĹËŸĶŰM WĖŘÊHMÊŤŮĻŁÁHÏ WĖBĒŘÊĶĀŤÛH

ቴሌግራም ገብተው ምንም አዲስ ነገር ለማግኘት ለመስማት ተቸግረዋል? ወይስ ፕሮፋይል ፎቶ ለመቀየር ተቸግረዋል?
እንግዲያውስ ኢሀው የፈለጉትን ቻናል ይዘን ቀርበናል

በማለት አባል ብቻ ይሁኑ
2025/01/10 07:48:54
Back to Top
HTML Embed Code: