tgoop.com/abubekersefiyu/225
Create:
Last Update:
Last Update:
🌙🌙🌙 መዛሚር ሊቃእ 4 ታላቁን የረመዷን ወር በማስመልከት “የሰማይ ወር” በሚል መሪ ቃል በረመዷን ዙሪያ በተሰሩ የጥበብ ስራዎችና በታላላቅ መሻኢኾች፣ ዑለማኦች እንዲሁም ወጣት ማዲህና ሙንሺዶች ይዞ ብቅ ብሏል።
ቦታ - አምባሳደር ሲኒማ
ቀን - ቅዳሜ መጋቢት 9
ሰአት - ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ
🌙 መግቢያ ዋጋ
የመጀመሪያ ዙር 150 ብር
2ተኛ ዙር 200 ብር
3ተኛ ዙር 250 ብር
ቪአይፒ 300 ብር
🌙 ትኬት ለማግኘት
+251 92 343 3944
+251 94 313 7493
🌙 በሞባይል ባንኪንግ ለመግዛት
ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ብሩን ይላኩ
1000238309658
የላኩበትን ስክሪንሾት በተቀመጠው ስልክ ቴሌግራም ላይ ይላኩ
BY አቡበከር ሰፍዩ//ABUBEKER SEFYU
![](https://photo2.tgoop.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/uzUTz8_im7PM4cRHf7Bsp5TjIYU5ViGb6BZfsICQpaj6vZz-S50xJ-gR8ki5_1256U59J8-T2DxmxZV7NstRlmPCENexWdRRra11T1A3w_yjIWHhM_iffE3u0taio0WGwgU2hKnuLSw0RSrHEwVhb0o8uQ76lAWQJgwwnFNCixX4nsG9wSDmQwgO9mMR2p2QTihYDA6_8v4EDEaCqqCnuEKJfArI6XuYpOQ5z-ZGFpsRLN0vNGyozXq8Wyci46u-02qNUpKcx77hlAbJymhdPLLWjIx2K6ReHp0FSDwX3-q-geVh718mjXg396klZsrgHFxvaGdDGa_2p-2UgJsO8Q.jpg)
Share with your friend now:
tgoop.com/abubekersefiyu/225