tgoop.com/abutoiba/4914
Create:
Last Update:
Last Update:
📚 مجمل أحكام الصيام
📝 لفضيلة الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان - حفظه الله تعالى -
አሰላሙ ዐለይኩም~~
ከዛሬ እሁድ ጥር 25/ 2017 ጀምሮ በመርከዘ አቢ አዩብ ለሚማሩ ልጆች የሸይኽ ረሳለን "ሙጅመል አህካም አስ– ሲያም " ኪታብ የሚሰጥ ሲሆን ካሉበት ሆነው መከታተል ለሚፈልጉ በቴሌግራም Live Stream የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢን ሻአላህ።
⏰ ሰዓት፦ ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከመግሪብ በኋላ
📚 የኪታቡን pdf ለሚፈልግ አያይዣለሁ።
https://www.tgoop.com/abutoiba
https://www.tgoop.com/abutoiba
BY አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
Share with your friend now:
tgoop.com/abutoiba/4914