Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/agorethio/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Trésbien Cosmetic (Agor) 🇪🇹@agorethio P.181
AGORETHIO Telegram 181
የአጎር ምርቶች
1. አጎር 100% ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ የጸጉር ቅባት (250ml)

አጎር ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ የጸጉር ቅባት ደረቅ፣ የተሰባበረና የተጎዳ ጸጉርን ይጠግናል፣ ያለሰልሳል እንዲሁም ያጠነክራል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ጤናማ ለሆነ የጸጉር እድገት የሚረዳ ሲሆን ረጅም እና ወፍራም ዘለላ ያለው ጸጉርን ለመጎናጸፍ፣ የጸጉር መሳሳትን ለመከላከልና ድርቀትና ጉዳት ያለበትን የራስ ቅል ቆዳ ለማራስና ለማከም አጎር ፈሳሽ የጸጉር ቅባት ጉልህ ሚና ይጫወታል፡፡
አጠቃቀም:
እንደ ሙቅ የዘይት ቅባት ትሪትመንት አድርጎ ለመጠቀም - አጎር ቅባትን ትኩስ ውሃ (በመፍላት ላይ ያልሆነ) በያዘ እቃ ውስጥ ማስቀመጥና ቅባቱ ሞቅ እስከሚል መጠበቅ፡፡ በሻምፖ ጸጉርን ከታጠብን በኋላ አጎር ዘይትን በጸጉርና በራስ ቅል ቆዳ ላይ በመቀባት ከ3-5 ደቂቃ በትኩስ ውሃ በራሰ ፎጣ ጸጉርን መሸፈን፤ ከዚያም በሚፈለገው መንገድ ጸጉርን መስራት፡፡
በየእለት ቅባትነት ለመጠቀም፡ የተወሰነ መጠን ያለውን ፈሳሽ ቅባት በእጅ ላይ ፈሰስ በማድረግ እጅን እርስ በእርሱ በሚገባ ማስነካትና በጸጉር ላይ በአግባቡ መቀባት እንዲሁም ለደም ዝውውርና ለጤናማ የጸጉር እድገት ይረዳ ዘንድ የራስ ቅልን በጣቶች ማሸት ያስፈልጋል፡፡
ግብዓቶች
ንጹህ የጉሎ ዘይት፣ ንጹህ የአልሞንድ ዘይት፣ የወይራ ዘይት፣ የሮዝመሪ ቅመም፣ የሰሊጥ ዘይት፣ የተጣራ ዑድ ዘይት እንዲሁም የሽታና መዓዛ ዘይቶች፡፡

tgoop.com/agorethio/181
Create:
Last Update:

BY Trésbien Cosmetic (Agor) 🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/agorethio/181

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail. Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa. To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon. Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020. Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.”
from us

Telegram Trésbien Cosmetic (Agor) 🇪🇹
FROM American