AGORETHIO Telegram 187
2. አጎር ተፈጥሮአዊ የጸጉር ሻምፖ (500ml)

አጎር ተፈጥሮአዊ የጸጉር ሻምፖ ጸጉርን እና የራስ ቅል ቆዳን ከማጽዳት ባለፈ ጸጉርን ከእነወዙ፣ ውበቱና ጥንካሬው የሚያቆይ ነው፡፡ ሻምፖው የተሰራበት የአካት እና የበለስ ፍሬ ውህድ የጸጉር መሰባበርን እና ፎረፎርን የሚከላከል ከመሆኑም በላይ ጸጉርን በማጠንከርና የራስ ቅል ቆዳ ጤንነትን በመጠበቅ የጸጉር መመለጥን ለማስቀረት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡
አጎር ሻምፖ ጸጉርን ያጠነክራል፣ ያሳምራል፤ ያለሰልሳል፡፡
ሻምፖውን በእርጥብ ጸጉር ላይ በማድረግ፣ በዝግታ ማዳረስና ማሸት ከዚያም በሚገባ በውሃ ማጠብ ያስፈልጋል፡፡
• ጸጉርን በማረስረስ ያፋፋል
• የራስ ቅል ቆዳን እና በቆዳ ስር የሚገኙ ጸጉር አብቃይ ክፍሎችን ይጠግናል
• የጸጉር መሳሳትንና መመለጥን ይከላከላል
• የጸጉር እድገትን ያፋጥናል
• የጸጉር መሰባበርን እና ፎረፎርን ይከላከላል
ግብዓቶች:
ከአካት ፍሬ የተወሰደ ንጥረ ነገር፣ ከበለስ ፍሬ እና ከሬት ተክል የተወሰደ ንጥረ ነገር፣ ውሃ፣ ዴክል ግሉኮሳይድ፣ ጥቁር የጉሎ ዘይት፣ የታምቡር ፍሬ ንጥረ ነገር፣ ሺያ ቅቤ፣ ሜንታ፣ የመዓዛና ሽታ ዘይት ቅመሞች እንዲሁም የአትክልት ግሊሲሪን/ ዘይት/
ማስታወሻ:
ለደንበኞቻችን ከኬሚካል ውጤቶች ነጻ የሆኑ ምርቶችን በማቅረብ የምናምን በመሆናችን ይህ ተፈጥሮአዊ የሆነ ይዘት ያለው የሻምፖ ምርት ሰልፌት (SLS) በውስጡ የለውም፤ በዚህም ምክንያት ሻምፖው ብዙ አረፋ የለውም፡፡ ሆኖም ግን ያለ አንዳች የኬሚካል ውጤት ጸጉርን በሚገባ ለማጽዳት እንዲሁም ቆሻሻን እና ያልተገባ የወዝ ክምችትን ከራስ ቅል ቆዳ ላይ ለማስወገድ ፍቱን መሆኑን ደንበኞች ልብ እንዲሉልን እንፈልጋለን፡፡

tgoop.com/agorethio/187
Create:
Last Update:

BY Trésbien Cosmetic (Agor) 🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/agorethio/187

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Users are more open to new information on workdays rather than weekends. With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures. In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members.
from us

Telegram Trésbien Cosmetic (Agor) 🇪🇹
FROM American