Telegram Web
"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን"
إنا لله وإنا إليه راجعون
የታላቁ አብሬት ሐሪማ ኸሊፋ የሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚቅባስ ሰይድ ቡደላ ወደ አኺራ ተሻገሩ።
ሸይኽ ሰይድ ሚቅባስ ሰይድ ቡደላ ሙሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና የአባታቸውን የዳዕዋ ጥሪ በማስቀጠል የአብሬትን ሐድራ ለአመታት ያስቀጠሉ ታላቅ ሸይኽ ነበሩ።
.....................................................................
إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم
ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን።
2024/10/04 13:21:29
Back to Top
HTML Embed Code: