ALPHA_SOFTWARE_ENGINERING Telegram 100
የብዙዎችን ጥያቄ እንመልስ!
ጥያቄ፥
ለምንድን ነው ይሄንን ኮርስ መውሰድ ያለብኝ? ለምን ይጠቅመኛል ዩቱብ ላይ ከ 100 በላይ ቪዲዮ ማግኘት እየቻልኩ?
መልስ

በአሁኑ ሰዓት እውነት ለመናገር ቪዲዮ እያዩ ኮርሱን መከታተል የቢዝነሱ አለም ላይ ምንም አይነት ጥቅም የለውም። አውቂያለው ብሎ ለማውራት ካልሆነ። ይህም ብቻ አይደለም አልፋ ያቀረብናቸው ኮርሶች ሙሉ በሙሉ ፕሮጀክቶችን እየሰራን የምንማርበት እና ትክክለኛው አለም ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች እንዴት ነው ሚሰሩት የሚለውን መልስ የምናገኝበት ነው። ስለሆነ ይህንን ኮርስ መማር ትክክለኛ ክህሎት ከ ልምድ ጋር እንደወሰደ ሰው ነው የሚያደርጋችሁ።

ጥያቄ፥
ጃቫስክሪፕትን መማር ጥቅሙ ምንድን ነው? ለምን ጃቫስክሪፕትን ታስተምራላችሁ?

መልስ
ጃቫስክሪፕት እንደ እስታክ ኦቨርፍሎ ገለጻ ከሆነ ከአለም 1ኛ የዴቨሎፐር ቁጥር ያለበት ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ነው። ይህ ብቻም አይደለም ጃቫስክሪፕትን ተጠቅመን ማንኛውንም አፕልኬሽኖች እንሰራለን አርቴፍሻል ኢንተለጀንትንም ጭምር ስለሆነም ጃቫስክሪፕት ላይ ትክክለኛ መሰረት መያዝ ማለት ለቀጣይ ኢትዮጵያ ያለውን አስተዋጽዖ በሚገባ ስለተመለከትን ነው ይህንን ኮርስ መሰረታዊ የጀመርነው::

tgoop.com/alpha_software_enginering/100
Create:
Last Update:

BY Alpha software engineering tutorial

Share with your friend now:
tgoop.com/alpha_software_enginering/100

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) 3How to create a Telegram channel? 5Telegram Channel avatar size/dimensions "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us

Telegram Alpha software engineering tutorial
FROM American