Telegram Web
#የኤሌክትሪክ_ሥራ_የሙያ_ብቃት_ማረጋገጫ_የምስክር_ወረቀት_አሰጣጥ_ሒደት
========
የኢትዮጵያ  ኢነርጂ ባለስልጣን  በአዋጅ  ቁጥር 810/2006  የኤሌክትሪክ  ስራ የብቃት ማረጋገጫ  የምስክር ወረቀት ለመስጠት በተሰጠው ስልጣን መሰረት የኤሌክትሪክ ሥራ የሙያ  ብቃት ማረጋገጫ እየሠጠ ይገኛል፡፡ በኤሌክትሪክ  ሥራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሠጣጥ መመሪያ ቁጥር 1/2011 ዓ.ም. መሠረት
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሚሠጥባቸዉ የኤሌክትሪክ ሥራ ዓይነቶች፣
የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ፣
•የኤሌክትሪክ ዲዛይንና ቁጥጥር እና
•የኤሌክትሪክ  ፍተሻና ምርመራ ናቸዉ፡፡    ይህ ብሮሸር በባለሥልጣኑ የብቃት ማረጋገጥና ቴክኒካል ሬጉሌሽን ዳይሬክቶሬት  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሒደትን በሚመለከት ለባለሙያዎች መረጃ ለመስጠት የተዘጋጀ ብሮሸር ነው፡፡ 
1.የኤሌክትሪክ ስራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ  የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ቅደም ተከተል 
1. አመልካቾች የሚፈልጉትን  የሙያ ብቃት ደረጃ በተመለከተ የማመልከቻ ቅፅ እንዲሞሉና ባቀረቡት ሰነድ የተጠየቁትን መሥፈርት ማሟላታቸው ተረጋግጦ እንዱመዘገቡ ይደረጋል፡፡ 
2.  የፅሁፍና የተግባር ፈተና ይሰጣል፡፡ ውጤቱም ወዱያውኑ ይፋ ይሆናል።
3. የፅሁፍና የተግባር ምዘናውን ያለፉ ሰርተፊኬት ይረከባሉ። ያላለፉ ደግሞ ሰነዳቸው ይመለስላቸዋል፡፡
4. አመልካቾች በፈተናው ውጤት ላይ ጥርጣሬ ካላቸው ጥያቄያቸውን ላረመው አካል በማቅረብ ውጤቱ ተመርምሮ ፈጣን ምላሽ ይሰጣቸዋል፡፡ 
4. ለኤሌክትሪክ ሥራ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለማመልከት መቅረብ ስለሚገባቸው  መረጃዎችና  ማስረጃዎች
I. ማን ኛውም  የኤሌክትሪክ  ሥራ  የብቃት ማረጋገጫ  ምስክር ወረቀት ለማግኘት  የሚቀርብ  አመልካች  መጠኑ  3X4 የሆነ  ከ6 ወር ወዲህ  የተነሳው 2 ጉርድ  ፎቶ ግራፍ  ማቅረብ  አለበት፡:
II. የኤሌክትሪክ  ሥራ  የብቃት  ማረጋገጫ  ምስክር ወረቀት ለማግኘት  ከሚቀርብ  ማመልከቻ  ጋር  እንደደረጃዉ  መቅረብ   የሚኖርበት  የትምህርት ማስረጃ
ሀ) በኤሌክትሪካል  ምህንድስና ፣ ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክሰ  ቴክኖሎጂ ፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል  ምህንድስና  ወይም
ለ) የኤሌክትሪክ  ሙያ  ከማስተማር  ጋር  የሚያያዝ  ትምህርት  ማስረጃ (BEd) ወይም
ሐ) በየደረጃው ከሚገኙ  የሙያና  ቴክኒክ  ሥልጠና  ኮሌጆች  የኤሌክትሪክ  ትምህርት ደረጃ  ማስረጃ  ወይም  እዉቅና  ካለዉ  ተቋም የተገኘ  የ60 ሰዓት  ሥልጠና  ምስክር  ወረቀት  ወይም  የደረጃ 1 (Level 1)  ሲኦሲ/COC/  ምስክር  ወረቀት 
5. የኤሌክትሪክ  ሥራ  ብቃት  ማረጋገጫ  ምስክር  ወረቀት ለማግኘት  ከሚቀርብ  ማመልከቻ  ጋር  የሚቀርብ  የሥራ  ልምድ  ማስረጃ ከዚህ  በታች  በተመለከተው  መሠረት ቀጥተኛና  ቀጥተኛ  ያልሆነ  የሥራ  ልምድ  ተብሎ  ይያዛል፡: 
ሀ)  የሥራ  ልምድ  ማስረጃው  ከኤሌክትሪክ  ሥራ  ጋር  የተያያዘ  ሥራ፣ የኤሌክትሪክ  ኃይል  ሲስተም  ግን  ቦታና  ኦፕሬሽን ፣ ምርመራ/ፍተሻ፣  የምህንድስና  ስሌቶች  አጠቃቀም፣ በቁጥጥር ማረጋገጥ፣  ንድፍ ማውጣት/ማዘጋጀት፣     የኤሌክትሪክ  ሥራዎች ማማከር፣ የኤሌክትሪክ  ኃይሌ  ሲስተም  ሥራ  እቅድ  አደረጃጀት፣  የኤሌክትሪክ እቃዎችና  መሳሪያዎችን  ኢንስታሌሽን ፣ የህንጻ፣ ኢንዱስትሪያል  ኤሌክትሪክ  መስመር  መዘርጋት፣ በኤሌክትሪክ  ዕቃዎች  ጥራት  ፍተሻና  ምርመራ፣ የኤሌክትሪክ  መለኪያ መሳሪያዎች ንጽጽር  እና  ጥገና (calibration and repair)፣ የኤሌክትሮ ሚካኒካል  ሥራ  ወይም ኤሌክትሮ ሚካኒካል  ሥራ ጥገናና  እድሳት፣ የባዮሜድካል  ዕቃዎችና  መሣሪያዎች  ተከላና ጥገና ፣ ቲዎሪና ተግባርን  በማጣመር  ማስተማርን  የሚያረጋግጥ ከሆነ ቀጥተኛ  የሆነ  የሥራ ልምድ  ተደርጎ  ይያዛል፡:
ለ) የአመልካቹ  የሥራ  ልምድ ማስረጃ  ከላይ  በተመለከተው  አግባብ  ከኤሌክትሪክ  ሥራ  ጋር  በቀጥታ  ያልተያያዘ  ሲሆን  የሥራ ልምደ  ቀጥተኛ  ያልሆነ  ተብሎ  በግማሽ  ይያዛል፡: 
6. አመሌካች በግል ወይም  በራሱ  ስም  በተመዘገበ  ድርጅት  የሚሰራ  በሆነ  ጊዜ  የሥራ  ልምድ ማስረጃውን  “ከክንዋኔ ዝርዝር” እና  ኮንትራት  ውል  ሰነድ  ጋር  አያይዞ  ማቅረብ  ይኖርበታል፡: 
7. የደረጃ  1 የኤሌክትሪክ  ኢንስታሌሽን  አመልካች  ሥራ  ልምድ  ማስረጃው  ከላይ  በተመለከተው  መሰረት  ባልሆነ  ጊዜ  አመልካች  ለደረጃው  ማመልከት  የሚችለው  የደረጃ “2” የኤሌክትሪክ  ኢንስታሌሽን  ብቃት  ማረገጋገጫ  ምስክር  ወረቀት ወስዶ ቢያንስ  2 ዓመት ወይም  የደረጃ “3” ብቃት  ማረጋገጫ  ምስክር  ወረቀት  ወስዶ  ቢያንስ  4 ዓመት  የሥራ  ልምድና  የሥራ  ልምዱ ከላይ  ከተመለከቱት  ሥራዎች  ቢያንስ  ባንዱ  መስራቱን  የሚያስረዳ  ሆኖ  ሲገኝ  ብቻ  ነ ው፡:
8. የአገልግሎት ክፍያ
በኢነርጂ  ደንብ ቁጥር 447/2011 ዓ.ም  አንቀጽ 20 መሰረት የብቃት ማረጋገጫ  ምስክር  ወረቀትን  በተመለከተ ባለሥልጣኑ ለሚሰጣቸው  አገልግሎቶች  የሚፈጸሙ የአገልግሎት  ክፍያ  እንደሚከተለው  ዝርዝር  ክፍያ  መሰረት  ተፈጻሚ  ይሆናል ፡፡
ለደረጃ 1 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 606.64
ለደረጃ 2 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 485.31
ለደረጃ 3 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 363.98
ለደረጃ 4 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 242.66
ከነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የተወሰደ
#ማሳሰቢያ
1. የብቃት መረጋገጫ ለማውጣት ከመሄዳችሁ በፊት በ online ማመልከት አለባችሁ።  http://WWW.eservice.gov.et
2. ቢሯቸው የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር ካድኮ ግሩፕ ሕንፃ
ነው
3. ከፈተና በፊት በቂ የተግባር ልምምድ ማድረግ ከፈለጉ ደግሞ #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩትን ምርጫዎ ያድርጉ❗️
👍252🎉1
#ማስታወቂያ
====
👉ከዚህ በቻች በተጠቀሱት የስልጠና ዘርፎች ለመሰልጠን #የተመዘገባችሁና_ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ ስልጠና የሚጀምረው ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።

1⃣. #ከሰኞ- #አርብ ከቀኑ 8:00-11:00   ለ 1 ወር  #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጠው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና #ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ላይ  ይጀምራል❗️
👉ሙሉ ክፍያው #6560 ብር ብቻ
2⃣.  በስልጠና ደረጃ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን #የፋየር_አላርም_ሲስተም_ከደህንነት_ካሜራ_ዝርግታና_ኮንፊገሬሽን ጋር የሚሰጠው ስልጠና  ደግሞ #ሚያዝያ 04/ 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ይጀምራል። የስልጠና ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ 3:00-6:00 ሲሆን ሙሉ ክፍያው #7840 ብር ነው።
#ማሰሰቢያ
1⃣. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የሥራ ዕድሎች አሉ❗️
2⃣. ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች የረመዳንን በዓል ምክንያት በማድረግ 20% ቅናሽ የተደረገባቸው ናቸው❗️ይህ ቅናሽ ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀናት ብቻ ነው የቀሩት❗️
ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ያድርሷቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍14
Amen Electrical Technology Official®
Photo
#REMINDER
----------
👉ነገ አርብ #ሚያዝያ 03/2017 ዓም 8 ሰዓት ላይ የሚጀምረው 36ኛው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና እንደተጠበቀ ነው❗️
መቅረት አይቻልም❗️

👉እስካዛ ከዚህ በታች ያሉትን#ቪዲዎችን ይከታተሉ❗️

1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ
https://youtu.be/sDFBV9eATRY?sub_confirmation=1
2. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ስለምናያቸው ዝርዝር ነጥቦች
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s?sub_confirmation=1
3. ኤሌክትሪክ ስራ ከመጀመራችን በፊትና በኤሌክትሪክ ስራ ጊዜ መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች
https://m.youtube.com/watch?v=-cbxtwW5msQ&t=109s?sub_confirmation=1
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-1
https://www.youtube.com/watch?v=eGrHbdA7Y0w?sub_confirmation=1
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-2
https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo?sub_confirmation=1
6. ኤሌክትሪክ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች
https://youtu.be/b_m0Q3y63c8
7. የመልቲሜትር አጠቃቀም
https://www.youtube.com/watch?v=aQjoQyV-ypg?sub_confirmation=1
8. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ምልክቶች/ Building Electrical Installation Symbols https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/?sub_confirmation=1
9. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo?sub_confirmation=1
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://www.youtube.com/watch?v=dn205-0E3K8?sub_confirmation=1
👍13👏31
#ለዘርፉ_ባለሙያዎችና_አምራቾች_እንኳን_ደስ_አላችሁ❗️
======
👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂዩኤፍ ኬብል ጋር በመተባበር ለመጀመሪያ ጊዜ ከ 200 በላይ የኤሌክትሪካል ኢንዱስትሪዎች / አምራቾች  እና ከ #10,000 በላይ የኤሌክትሪክ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች፣ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የጋራ የኔትዎርኪንግ እና ምርት ማሳያ ወይም  የኢንዱስትሪ ትስስር ኢቨንት በኤግዚቪሽን ማዕከል "ብቁ ባለሙያ ለብቁ ኢንዱስትሪ❗️" በሚል መሪ ቃል አዘጋጅቷል❗️
👉ኢቨንቱ በኢንዱስትሪው ባለሙያዎች እና አምራቾች/አቅራቢዎች መካከል ያለውን ልዩነት በማቀራረብ ውጤታማ አጋርነትን ማጠናከር ላይ ያተኮረ  ሲሆን ፕሮግራሙ #እሑድ_ግንቦት 10/2017 ዓ.ም መስቀል አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የኤግዚቪሽን ማዕከል ከ ጥዋቱ 3:00 ጀምሮ  ይካሄዳል።
👉ጥራት ያላቸው የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶችን ለማግኘት እና የኢንዱስትሪ ትስስር ለመፍጠር እንዲሁም ለማጠናከር መልካም አጋጣሚ ስለሆነ እንዳያመልጥዎ❗️
#በእርግጠኝነት_ያተርፉበታል❗️
ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉ❗️

"ብቁ ባለሙያ ለብቁ ኢንዱስትሪ❗️"
"Qualified professional for  Qualified  industry
❗️"

👉ኢቨንቱ ለይ ለመሳተፍ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ❗️
👇👇👇👇
https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49

#ማሳሰቢያ
1⃣. በዕለቱ ለሚመጡ ጎብኝወች የመግቢያ ክፍያ #ነፃ ነው❗️
2⃣. ምርታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ድርጅቶች ከወዲሁ በስልክ ወይም በኢ-ሜል መጠየቅ ይኖርባችኋል❗️
#ስልክ
0939555510----ወ/ሪት ራሄል ካሳሁን
0986888434---ወ/ሪት ነጃት አህመዲን
#ኢሜል[email protected]
👍12👏42
Amen Electrical Technology Official®
#ለዘርፉ_ባለሙያዎችና_አምራቾች_እንኳን_ደስ_አላችሁ❗️ ====== 👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ከ ዩኤፍ ኬብል ጋር በመተባበር ለመጀመሪያ ጊዜ ከ 200 በላይ የኤሌክትሪካል ኢንዱስትሪዎች / አምራቾች  እና ከ #10,000 በላይ የኤሌክትሪክ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች፣ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የጋራ የኔትዎርኪንግ እና ምርት ማሳያ ወይም  የኢንዱስትሪ ትስስር ኢቨንት በኤግዚቪሽን ማዕከል "ብቁ ባለሙያ…
#Remainder
=======
👉ቅዳሜ ከ8-11 ሰዓትና እሁድ ጥዋት ከ3-6 ሰዓት የሚሰጠው የደህንነት ካሜራና የፋየር አላርም ሲስተም ዝርጋታና ኮንፌገሬሽን ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ እንዲሁም #ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ነገ #ቅዳሜ በ04/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ እንደሚጀምር ማሳሰብ እንዎዳለን❗️
👉 36ኛው ዙር #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር ዝርጋታ ስልጠና ዛሬ የተጀመረ ሲሆን በዚህ ዙር የመሰልጠንና ወደ ሥራ የመሰማራት ፍላጎት ያላችሁ ውስን ቦታዎች አሉን❗️
#ለበለጠ_መረጃ
0991156969
0939555510

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ሬጅስትራር
👍12
Amen Electrical Technology Official®
#ለዘርፉ_ባለሙያዎችና_አምራቾች_እንኳን_ደስ_አላችሁ❗️ ====== 👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ከ ዩኤፍ ኬብል ጋር በመተባበር ለመጀመሪያ ጊዜ ከ 200 በላይ የኤሌክትሪካል ኢንዱስትሪዎች / አምራቾች  እና ከ #10,000 በላይ የኤሌክትሪክ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች፣ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የጋራ የኔትዎርኪንግ እና ምርት ማሳያ ወይም  የኢንዱስትሪ ትስስር ኢቨንት በኤግዚቪሽን ማዕከል "ብቁ ባለሙያ…
#አስደሳች_ዜና
=====
👉ባለፉት አመታት በኤሌክትሪካል ዘርፍ የታዘብነው  ሥራ የለም የሚሉ ወገኖች አሉ ፣ ብቁ ባለሙያ የለም ተቸገርን የሚሉም አሰሪዎች በጣም ብዙ አሉ!
👉እኛም  የተግባር ስልጠና በማሰልጠን እጅግ በጣም ብዙ ቁጥር ላላቸው ወጣቶች  ያለምንም  ክፍያ የሥራ እድሎችን ስንፈጥር ቆይተናል❗️
👉ነገር ግን ይህ እጅግ ከፍተኛ የሰው ሀይል የሚፈልግ ዘርፍ እንደመሆኑ መጠን  እንደ ከዚህ ቀደሙ #ባለሙያውና_ኢንዱስትሪው ማዶ ለማዶ እየተያየ ችግሩን መፈታት ስለማይቻል ከ 200 በላይ  የሀገር ውስጥ ኤሌክትሪክ አምራችና አስመጭ ድርጅቶች፣ሪል እስቴት አልሚዎች እና ከ10,000 በላይ የኤሌክትሪክ ሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች፣ የኤሌክትሪክ ባለሙያዎች የሚሳተፉበትና የአመታት ህልማቸው በአንድ ቀን! እውን የሚያደርጉበት  ኢቨንት ግንቦት 10/2017 ዓ.ም  ይካሄዳል። 
👉በዚህ ኢቨንትም፦ 
➡️አምራች  ኢንዱስትሪውና ሪል እስቴት አልሚዎች ከኤሌክትሪክ ባለሙያዎች/ስራ ተቋራጮች
➡️ሥራ ተቋራጮች ከባለሙያዎች/ ባለሙያዎች ከሥራ ተቋራጮች
➡️ ኢንዱስትሪ ከ ኢንዱስትሪ
➡️ ባለሙያ ከ ባለሙያ  ወዘተ እንዲተዋወቁና የሥራ እድሎችን እንዲፈጥሩ በቁጥር የማይገለፅ ጠቀሜታዎች ይኖሩታል❗️
👉በህይወታችን በዙ ቀናትን እናሳልፋለን ነገር ግን የምንለወጥበትና ከህልማችን ጋር የምንገናኝበት አንዷ ቀን ልትሆን ትችላለች። ያች ቀን ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ብትሆንስ ?
እንዳያመልጣችሁ ይህን ምርጥ አጋጣሚ ይጠቀሙበት❗️

👉የሰው ልጅ ሁለት ጊዜ፣ ሶስት ጊዜ አይወለድም ፣ ሁለት ጊዜ፣ ሶስት ጊዜም አይሞትም የሚወለደውም የሚሞተውም አንድ ጊዜ ብቻ ነው! እድልም(Opportunity) የምትጎበኝህ አንድ ጊዜ ነው !  "እድል ሞኝን  ሰው ልትጎበኘው ትችላለች ነገር በጭራሽ  አብራው ልትኖር ግን አትችልም " ይላሉ ጀርመኖች!
👉ስለዚ  "ብቁ ባለሙያ ለብቁ ኢንዱስትሪ!" በሚል መሪ ቃል አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ከዩኤፍ ኬብልና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር ጋር በመተባበር አዘጋጅቶላችኋል።
👉ይህ እድል እዳያመልጣችሁ❗️
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ❗️
👇👇👇👇
https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49
👍24
Amen Electrical Technology Official®
Photo
#ማሳሰቢያ

ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው የፋየር አላርምና የደህንነት ካሜራ ስልጠና ምዝገባ ቅዳሜ 11/08/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል❗️
👍111
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❗️

አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር  እንዲሆንላችሁ እየተመኘ አዲስ ህይወትና ዳግም መወለድ ለመፈሳዊ ብቻ አይደለም ይህ ፋሲካ ራስዎን ለታላቅ አላማና ለተግባራዊ ኑሮ  የሚያዘጋጁበትና ነገዎትን  የሚገነቡበት እንዲሆን የ20% ታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል።
ማሰልጠኛችን ዘርፉን ከተቀላቀለ አጭር ጊዜ ቢሆንም ያለፉት ጥቂት አመታት  እጅግ ብዙ አንቱታን ያተረፈባቸውና የሀገራችን የስልጠና ስነ-ዘዴ አንድ ደረጃ ክፍ ያደረገባቸው  ነበሩ።
በለፉት አመታት ከ11,000 በላይ ሰልጣኞችን አሰልጥኖ  81% በቀጥታ በማስቀጠር የሥራ እድሎችን የፈጠረ ሲሆን ቀሪዎቹ 19% ደግሞ ሥራ ላይ ሆነው የሰለጠኑ፣ ወደ ውጪ ሀገር ለመሄድ የሰለጠኑ እንዲሁም ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በመምጣት ሰልጥነው የተመለሱ ናቸው።
"ሥራ ከሌለዎ ሙያ የለዎትም ማለት ነው" በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!

👉ግንቦት 10 የተዘጋጀውን #የኤሌክትሪካል_ኢቨንት ለመሳተፍ ደግሞ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ❗️https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49

አሜም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
የብልሆች ምርጫ!
🔥8👍63
👍14🎉21🔥1
👍131
#ታላቅ_ቅናሽ
====
👉
#አሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ  ከዚህ በፊት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ  በ #33 ዙሮች ተቀብለን ማሰልጠናችንና የቅጥር ፍላጎት ያላቸውን በራሳችን ተቋምና በሌሎች ድርጅቶች የሥራ እድሎችን ስንፈጥር መቆየታችን  ይታወቃል❗️ አሁን ደግሞ
👉
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እጅግ ልዩ የሆኑ የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠናዎችን በማሰልጠን #የራስዎን_ስራ_ይጀምሩ❗️ ወይም #ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️እንላለን❗️
1⃣.
#አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታና_ጥገና
👉
#37ኛ#38ኛ እና #39ኛ ዙሮችን ምዝገባ ልይ ነን❗️
2⃣.#Industrial_Machine_Installation & #Maintenance
ጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና/Gnarator Installation with ATS &MTS and maintenance
ሞተር ኮንትሮል ሲስተም
የዲናሞ ጥቅለላ/Motor Rewinding
👉
#5ኛ_ዙር
3⃣.
#የቤት_እቃዎች_ጥገና
የፍሪጅ ጥገና
የልብስ ማጠቢያ ጥገና
ኦቨን ጥገና ወ.ዘ.ተ
👉
#4ኛ_ዙር
4⃣.
#Software_trainings
a. Electrical Software
AutoCAD Electrical
Revit Electrical
b. Graphics Design(Ps, Ai, ID)
👉መርጠው በመመዝገብ ከላይ ባለው የስልጠና ፕሮግራም መሰረት መጀመር እንደምችሉ በደስታ እንገልፃለን❗️
#ማሳሰቢያ
👉
#ለክፍያ_መጠንና ለሌሎች ዝርዝር መረጃዎች ከላይ ያለውን #ብሮሼር ይመልከቱ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው
#በወርክሾፕና_በሳይት ፣ እንዲሁም #በኢንዱስትሪ_ላይ_ልምምድ ሲሆን ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ላጠናቀቃችሁ 100% #የስራ_ቅጥር_እድል_ያለን ሲሆን በሌሎች ዘርፎች በከፊል የሚኖር ይሆናል❗️
👉 ትክክል_ያልሆነ_ቦታ_ሂደው
ብቁ ባለመሆናቸው  ምክንያት #ገንዘባቸውንና_ጊዚያቸውን ካባከኑ በኋላ #ስልጠና_ያጠናቀቁበትን_ሰርተፊኬት ይዘው በመምጣት #እንደገና_ስልጠናቸውን ከኛ ጋር ወሰደው ወደ ስራ የገቡ እጅግ ብዙ ናቸው❗️ስለሚሰለጡኑበት ተቋም በቂ መረጃ የማግኘት መብትዎ የተጠበቀ ነው❗️
👉 ከስልጠና በኋላ #COC የምትመዘኑ ይሆናል❗️


↪️ #ለወዳጅዎም_ሼር_ያድርጉ❗️

አድራሻችን፦
#ቦሌ_ሚካኤል_አዲስ_አበባ ከቤተክርስቲያኑ ፊትለፊት ያለው ህንፃ 2ኛ ፎቅ  (https://rb.gy/8pwr92 )
#ስቁ
0991156969
0939555510
👉ክፍያ #በካሺ ወይም  ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍282
👍12
2025/07/11 21:47:50
Back to Top
HTML Embed Code: