✅#የቅጥር_ማስታወቂያ
===
↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች
#በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ የሰለጠናችሁ 6 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን እንዲሁም 5 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና CV እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘 5 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
🔘 6 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
↪️ ደሞዝ
🔘 በስምምነት
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert
👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️
👉ማሳሰቢያ መጀምሪያ አይተው ማስረጃ( ሲቪ) ለሚልኩልን 11 ባለሙያዎች ቅድሚያ የምንሰጥ ይሆናል❗️
ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

❤10👏4
✅#ከፍለን_ባለሙያ_ልናደርግዎ_ነው❗️
======
👉ተቋማችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት በርካታ የመክፈል አቅም የሌላቸው ወጣቶችን #በነፃ አስልጥኖ ወደ ሥራ በማስገባት ከምንም ገቢ ወደ ላቀ ገቢ እንዲሸጋገሩ አድርጓል❗️
👉አሁን ደግሞ ከፍለው መሰልጠን ለማይችሉ 5 ወጣቶች #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋት ሙያን ሳይት ላይ መልመድ ለሚፈልጉ የትራንፖርት ክፍያ በቀን 200 ብር እየከፈለ አሰልጥኖ ባለሙያ ለማድረግ እድል ይዞ መቷል❗️
👉የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ ከዚህ በታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ይመዝገቡ❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
"#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

🙏10❤1
Forwarded from Amen Institute of Technology Official®
✅#የምዝገባ_ማስታወቂያ
=====
በርካታ ወጣቶችን የተግባር ስልጠና በማሰልጠንና #ሥራ_በማስቀጠር የሚታወቀው ማሰልጠኛችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተግባር ስልጠናዎች የምዝገባ ፕሮግራም አውጥቷል።
👉#ሳይሞላብዎ_ቀድመው_ይመዝገቡ❗️
"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇

👏3🔥1
✅#ማስታወቂያ
====
👉#አድቫንስድ_የቤት_ዕቃዎች_ጥገና(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨን፣ ማይክሮ ኦቨን) እና #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስምር_ዝርጋታ_ሥልጠና የፊታችን #ቅዳሜ ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ይጀምራሉ❗️
👉የሁለቱም የስልጠና ቀንና ሰዓት #ቅዳሜ ከ8:00-11:00 ሰዓትና #እሁድ ከ3:00-6:30 ነው።
👉የስልጠና ቆይታ 2 ወራት❗️
👉የስልጠና ሙሉ ክፍያ የሁለቱም የስልጠና አይነት ተመሳሳይ ሲሆን 9,800 ብር ብቻ ነው❗️
👉#በመረጡት_የስልጠና_አይነት_ተመዝግበው አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️
👉ከዚህ በፊት #ማክሰኞና_ሐሙስ በሚሰጠው መርሃ ግብር የሰልጣኝ ቁጥር በመብዛቱ #የተቀነሳችሁ በዚህ ዙር እንደምትጀምሩ ተገንዝባችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ❗️
↪️ ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ ሳይሞላብዎ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
✅ለሌሎችም #ሼር ያድርጉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#ወጣቱን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️
ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

👍5❤2🔥1
✅#የልብስ_ማጠቢያ_ማሽን_ብልሽቶችና_መፍትሄዎች
(#Washing_Machine_Faults_and_Solutions)
======
👉ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዋና ዋና የልብስ ማጠቢያ ክፍሎች፣ ብልሽቶችና መፍትሄዎች ሲሆኑ ይህን በእርጋታ በማንበብ ብቻ የልብስ ማጠቢያ ችግሮችን በ80% መረዳትና መፍትሄ መስጠት ይችላሉ❗️ተከተሉኝ ይወዱታል❗️
1️⃣. #ማጠቢያ_ሞተር
[Washing Motor (Main Wash Motor)]
👉ማጠቢያ ሞተሩ ከበሮውን(drum) ወደ ፊትና ወደ ኋላ በማሽከርከር ልብስ ለማጠብ ይረዳናል።
#ሊከሰቱ_የሚችሉ_ችግሮች(Possible Faults):
❌ማሽኑ መሽከም ከሚችለው በላይ ልብስ በመጨመር ለማጠብ መሞከር❗️
❌በእጥበት ጊዜ በጣም ብዙ ወይም በጣም ትንሽ ውሃ መጠቀም❗️
❌ለረጅም ጊዜ ያለእረፍት መጠቀም❗️
❌ውሃ ወደ ሞተሩ ከገባ❗️
❌ቤልቱ ሲያረጅ
2️⃣. #የመጭመቂያ=ሞተር(Spin Motor/Drying Motor)
👉ይህ ሞተር በከፍተኛ ፍጥነት የሚሽከረከር ሲሆን ልብሱ ከታጠበ በኋላ ለመጭመቅ ወይም ውሃውን ከልብሱ ለማስወገድ ይጠቅማል❗️
#ሊከሰቱ_የሚችሉ_ችግሮች
(Possible Faults):
❌በሚሽከረከርበት ጊዜ ከመጠን በላይ መጫን ወይም አለማመጣጠን ሲሆን በዚህ ምክንያት ሊከሰት የሚችልን ብልሽት እነዚህን ነገሮች ባለማድረግ ማስቀረት ይቻላል።
❌ ስፕሪንጉ ከተሰበረ ወይል ከላላ ብልሽት አሁንም በትክክል አይሰራልንም ስለዚህ የተበላሸውን ስፕሪንግ መቀየር መፍትሄውም ነው።
❌ የመጀመቂያው ካፓሲተር(spin capacitor) ከተበላሸ መቀየር
❌ከፍተኛ የሆነ ሙቀት ሲፈጥር ወይም የቃጠሎ ሽታ ካለ ሞተሩ ከመበላሸቱ በፊት ትክክለኛ ቬንትሌሽን መጠቀም
3️⃣. #ውሃ_ማፍሰሻ_ሞተር (Drain Motor)
👉ከእጥበት በኋላ ቆሻሻውን ውሃ ለማፍሰስ የሚጠቅም ሞተር ሲሆን ሊያጋጥሙ የሚችሉት ብልሽቶችና መፍትሄው እንደሚከተለው ቀርቧል።
❌
4⃣. #ኮንትሮል_ቦርድ/Control Board
👉ሁሉንም የልብስ ማጠቢያ ማሽን ሥራዎች የሚቆጣጠር ክፍል ነው።
❌የፓወር መለዋወጥ የሚያቃጥለው ሲሆን ስታብላይዘር በመጠቀም መከላከል ይቻላል።
❌ ኮንትሮል ቦርድ ላይ የሚፈስ ውሃ ሰርኪዩት ሾርት እንዲሆንና እንዲቃጠል የሚያደርግ ሲሆን ኮንትሮል ቦርድ ላይ ውሃ እንዳይፈስ መጠንቀቅ። ከተፈጠረ ደግሞ የተበላሸውን ኮምፖነንት ወይም ቡርዱን መቀየር።
5⃣. #ፓወር_ኬብል/Power Cable
👉ማሽኑን ከዋናው የኤሌክትሪክ ሀይል ለማሀናኘት የሚጠቅም ሲሆን፦
❌የላላ ወይም የተበጠሰ መስመር ካለ ማሽኑ መስራት የሚያቆም ሲሆን በትክክል መፈተሽና ማጥበቅ ወይም የተበጠሰውን በመቀጠል ይስተካከላል።
6⃣. #ዶር_ስዊች/Door Switch
👉በሩ በትክክል ሲዘጋ ብቻ እንዲሰራ የሚያደርግ በር አካባቢ የሚገኝ መቆጣጠሪ ሲሆን በሚከተሉት ምክንያቶች ሊበላሽ ይችላል።
❌በሩ በትክክል ካልተዘጋ ወይም መቆጣጠሪያው በተደጋጋሚ በመክፈትና በመዝጋት ከተበላሸ።
7⃣. #ሰዓት_ቆጣሪ/Timer / Program Selector
👉ማሽኑ ለማጠብ፣ ለማድረቅ ወዘተ የሚወስደውን ቆይታ የሚቆጥር ነው።
❌ ሰዓት ቆጣሪው ቆጥሮ ሳይጨርስ በመሃል የሚቆም ከሆነ ወይም ማሽኑ ሰዓቱ ቆጥሮ ሳይጨርስ የሚቆም ከሆነ ብልሽት አስተናግዷል የምንል ሲሆን የተበላሸ ሰዓት ቆጣሪ/timer በመቀየር ወይም ወይም ከቦርዱ ጋር በትክክል ካልተገናኜ ማገናኘት።
8⃣. #Shock_Absorbers / Suspension Springs
👉ማሽኑ በትክክል ካልተቀመጠ፣ ደካማ/የተሰበሩ ስፕትልሪንጎች ካሉና በሚጨምቅ ጊዜ ልብስ ከበዛበት ማሽኑ የሚንቀጠቀጥ ሲሆን እንነዚህ በማስተካከል ከተጨማሪ ብልሽት መታደግ ይቻላል።
✅ እጅግ ድንቅ የሆነውን የተግባር ስልጠና መሰልጠን ከፈለጉ ይደውሉ❗️
#ትምህርታዊ_ቪዲዮዎችንና_መረጃዎችን_ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Telegram: https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
↪️#ወጣቱን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

በፍርስራሾች፣ በሳንቲሞች ወይም የጨርቅ ቁርጥራጮች ከተዘጋ ብልሽት የሚያስተናግድ ሲሆን የውሃ ማፍሰሻ ማጣሪያውን እና የፓምፕ ቤቱን በመደበኛነት በማፅዳት ከዚህ ብልሽት መከላከል ይቻላል።
❌የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ከተዘጋ ወይም ወይም ከታጠፈ ሲሆን የተዘጋውን መክፈት ወይም ቀጥ በማድረግ ይስተካከላል።፡
❌ፓምፕ ሞተር ከመጠን በላይ ልብስ በመጨመሩ ምክንያት ሊበላሽ የሚችል ሲሆን መፍትሄው ደግሞ በመጠኑ ልብስ በመጨመረ ከብልሽት መከላከል እንችላለን።4⃣. #ኮንትሮል_ቦርድ/Control Board
👉ሁሉንም የልብስ ማጠቢያ ማሽን ሥራዎች የሚቆጣጠር ክፍል ነው።
❌የፓወር መለዋወጥ የሚያቃጥለው ሲሆን ስታብላይዘር በመጠቀም መከላከል ይቻላል።
❌ ኮንትሮል ቦርድ ላይ የሚፈስ ውሃ ሰርኪዩት ሾርት እንዲሆንና እንዲቃጠል የሚያደርግ ሲሆን ኮንትሮል ቦርድ ላይ ውሃ እንዳይፈስ መጠንቀቅ። ከተፈጠረ ደግሞ የተበላሸውን ኮምፖነንት ወይም ቡርዱን መቀየር።
5⃣. #ፓወር_ኬብል/Power Cable
👉ማሽኑን ከዋናው የኤሌክትሪክ ሀይል ለማሀናኘት የሚጠቅም ሲሆን፦
❌የላላ ወይም የተበጠሰ መስመር ካለ ማሽኑ መስራት የሚያቆም ሲሆን በትክክል መፈተሽና ማጥበቅ ወይም የተበጠሰውን በመቀጠል ይስተካከላል።
6⃣. #ዶር_ስዊች/Door Switch
👉በሩ በትክክል ሲዘጋ ብቻ እንዲሰራ የሚያደርግ በር አካባቢ የሚገኝ መቆጣጠሪ ሲሆን በሚከተሉት ምክንያቶች ሊበላሽ ይችላል።
❌በሩ በትክክል ካልተዘጋ ወይም መቆጣጠሪያው በተደጋጋሚ በመክፈትና በመዝጋት ከተበላሸ።
7⃣. #ሰዓት_ቆጣሪ/Timer / Program Selector
👉ማሽኑ ለማጠብ፣ ለማድረቅ ወዘተ የሚወስደውን ቆይታ የሚቆጥር ነው።
❌ ሰዓት ቆጣሪው ቆጥሮ ሳይጨርስ በመሃል የሚቆም ከሆነ ወይም ማሽኑ ሰዓቱ ቆጥሮ ሳይጨርስ የሚቆም ከሆነ ብልሽት አስተናግዷል የምንል ሲሆን የተበላሸ ሰዓት ቆጣሪ/timer በመቀየር ወይም ወይም ከቦርዱ ጋር በትክክል ካልተገናኜ ማገናኘት።
8⃣. #Shock_Absorbers / Suspension Springs
👉ማሽኑ በትክክል ካልተቀመጠ፣ ደካማ/የተሰበሩ ስፕትልሪንጎች ካሉና በሚጨምቅ ጊዜ ልብስ ከበዛበት ማሽኑ የሚንቀጠቀጥ ሲሆን እንነዚህ በማስተካከል ከተጨማሪ ብልሽት መታደግ ይቻላል።
✅ እጅግ ድንቅ የሆነውን የተግባር ስልጠና መሰልጠን ከፈለጉ ይደውሉ❗️
#ትምህርታዊ_ቪዲዮዎችንና_መረጃዎችን_ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Telegram: https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
↪️#ወጣቱን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️
❤7🔥3

❤2