Telegram Web
#የስልጠና_ማስታወቂያ
====
👉በቅርብ የሚጀምሩ ስልጠናዎችና ስልጠና የሚጀምርበት ቀን

1⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ
↪️በሳምንት 5 ቀን #ከሰኞ -#አርብ ከቀኑ 8:00-11:00 ለ1ወር የሚሰጠው  በ 14/05/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
↪️ #ቅዳሜና_እሁድ ፦ ቅዳሜ ከ 8:00-11:00 እና እሁድ ከ 3:00-6:00 የሚሰጠው ቅዳሜ ከቀኑ 8:00  በ17/05/2017 ይጀምራል።
2⃣. #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርጋታና_ጥገና ቅዳሜ ከቀኑ 8:00  በ17/05/17 ይጀምራል።
👉ሙሉ ክፍያው  5200 ብር ብቻ ነው

👉በዚህ ዙር የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ለገና በዓል ያደረግነው የ20% ቅናሽ ሳይጠናቀቅ ከወዲሁ  ቀድማችሁ በመመዝገብ ይህንን #በክፍል#በወርክሾፕና #በሳይት/#ኢንዱስትሪ_የሚሰጠውን_እጅግ_አድቫንስድ የሆነ ስልጠና ይቀላቀሉ❗️

#ማሳሰቢያ፦ በቡድን ለሚመጡ ቅናሽ አለን❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍194
ውድ ደንበኞቻችን
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን  ድርጅታችን ከሚሰጣቸው ከ 11 በላይ የሚሆኑ የአጭር ጊዜ  ስልጠናዎች  ላይ እስከ 50% የሚደርስ ቅናሽ ማድረጉን ስንገልፅ በደስታ ነው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️


Telegram:
https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት



አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ
🙏13👍41👏1
Amen Electrical Technology Official®
Photo
#ማስታወቂያ
====
↪️ ዛሬ በ 14/05/2017 ሊጀምር የነበረው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና ማሰልጠኛ ተቋማችን የCOC ምዝና ዝግጅት ላይ ሰለሆነ ወደ 21/05/2017 ዓ.ም መራዘሙን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው❗️
↪️ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና በሳይት
በሳምንት 5 ቀን #ከሰኞ -#አርብ ከቀኑ 8:00-11:00 ለአንድ ወር ሲሆን በዚህ ዙር የመሰልጠንና ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️


👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️


Telegram:
https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት



አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ
👍122
#ስልጠና_የሚጀምርበት_ቀን
====
1️⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ #በቅዳሜና_እሁድ መርሃ ግብር የሚሰጠው ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ቅዳሜ ከቀኑ 8:00  በ24/05/2017 ዓ.ም ይጀምራል❗️

👉በዚህ ዙር የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ለገና በዓል ያደረግነው የ20% ቅናሽ ሳይጠናቀቅ ከወዲሁ  ቀድማችሁ በመመዝገብ ይህንን #በክፍል#በወርክሾፕና #በሳይት/#ኢንዱስትሪ_የሚሰጠውን_እጅግ_አድቫንስድ የሆነ ስልጠና ይቀላቀሉ❗️

#ማሳሰቢያ፦ በቡድን ለሚመጡ ቅናሽ አለን❗️

👉እስከዛ ከታች ያሉትን የዩቱዩብ ትምህርቶች ጨርሳችሁ ብትመጡ መልካም ነው❗️


1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ
https://youtu.be/sDFBV9eATRY?sub_confirmation=1
2. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ስለምናያቸው ዝርዝር ነጥቦች
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s?sub_confirmation=1
3. ኤሌክትሪክ ስራ ከመጀመራችን በፊትና በኤሌክትሪክ ስራ ጊዜ መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች
https://m.youtube.com/watch?v=-cbxtwW5msQ&t=109s?sub_confirmation=1
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-1
https://www.youtube.com/watch?v=eGrHbdA7Y0w?sub_confirmation=1
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-2
https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo?sub_confirmation=1
6. ኤሌክትሪክ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች
https://youtu.be/b_m0Q3y63c8
7. የመልቲሜትር አጠቃቀም
https://www.youtube.com/watch?v=aQjoQyV-ypg?sub_confirmation=1
8. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ምልክቶች/ Building Electrical Installation Symbols https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/?sub_confirmation=1
9. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo?sub_confirmation=1
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://www.youtube.com/watch?v=dn205-0E3K8?sub_confirmation=1


👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍151
#የስልጠና_ማስታወቂያ
================
👉 #የቤት_እቃዎች_ጥገና አገልግሎት ብዙ ሰወች ብቁ ባለሙያ የለም እያሉ ሲማረሩ የሚታይበትና በሙያው #ብቁ ሆነው ከተገኙ #ትልቅ_ሀብት ሊያፈሩበት የሚችሉበት ዘርፍ ነው።
👉እርስዎ በዚህ ዘርፍ ቢሰለጥኑ በቀላሉ ወደ ስራ መግባትና የራስዎን ስራ  መፍጠር ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም #የስራ_ዕድል_መፍጠር እንደሚችሉ በተደጋጋሚ የሰራናቸው #ጥናቶች ማስረጃዎች ናቸው❗️
#አድቫንስድ_የቤት_እቃዎች_ጥገና ( #Advanced_Home_appliances_maintenance)
↪️ፍሪጅ
↪️የልብስ ማጠቢያ ማሽን
↪️ ኦቨን/ስቶቭ/ምጣድ
↪️ ስማርት ቲቪ ወዘተ

መሰልጠን ከፈለጉ #ቅዳሜ በ01/06/2017 ከቀኑ 8:00 ላይ ስልጠናው ስለሚጀምር ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
👉ሙሉ ክፍያው  6240(20% ቅናሽ የተደረገበት ዋጋ) ብር ብቻ ሲሆን ቆይታው ለ 3 ወራት❗️
👉 ስልጠና የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት #ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ከ3:00-6:00 ይሆናል❗️
👉ክፍያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ቢሮ በመምጣት ወይም በቴሌግራም @electricexpert ላይ በመላክ  መመዝገብ ይቻላል።
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍21🙏2
#የፍሪጅ_ጥገና_ለመስራት_የሚያስፈልጉ_መሳሪያዎች
========================
1. #Manifold_gegue
👉HVAC gauge ወይም  refrigeration gauge ተብሎ ሊጠራ ይችላል።
👉እንደ ፍሳሽ(leaks)ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ወይም ሲስተሙን ጋዝ በምንሞላበት (Charging)ጊዜ  እና  በምናፀዳበት(cleaning) ጊዜ  ሁለቱንም ዝቅተኛ(low) እና ከፍተኛ(high) ግፊትን ለመለካት ያገለግላል።
2. #Refrigerant_gas
👉ኬሚካል  ሲሆን ፍሪጆች እና የአየር ማቀዝቀዣዎች ተግባራቸውን በሚገባ እንዲሰሩ የሚያረግ ጋዝ ነው።
ለምሳሌ:-  R-134a፣ R-600a ፣R-22 410 ወዘተ
3. #Charging_Valve
👉የፍሪጅ ጋዝ መሙያ ጫፍ ላይ ተበይዶ ጋዝ በቀላሉ እንድንሞላ የሚያገለግለን መሳሪያ(Device) ነው።
4. #Vacuum_pump
👉ማኪዩም ፓንፕ ፍሪጃችን ወይም የአየር ማቀዝቀዣችን ሲስተም ለማፅዳት ያገለግለናል።
5. #Filter/Filtro
👉ፊልትሮ ቫኪዩም ፓንፕ ከሌለን ፍሪጃችን ለማፅዳት ይጠቅመናል። እንዲሁም ጋዝ ስንሞላ ፊልትሮ ቢቀየር ይመከራል።
6. #Oxgen and #Butene Sylinder with Regulator
👉 ሁለት የተለያዩ የጋዝ አይነቶችን የያዙ ሲሆኑ እነዚህ ጋዞች የመበየጃ መብራቱ(Welding Torch) ጋ እሳት እንዲፈጠር ይረዱናል።
7. #Welding_Torch
👉የተለያዩ ቱዩቦችን ለመበየድ ወይም የተበየዱትን ለማላቀቅ የምንጠቀምበት መሳሪያ ሲሆን  ከቡቴን ጋዝ እና ከኦክስጅን ጋዝ ጋር  በሁለት ሆዞች አማካኝነት የሚገናኝ ነው።
8. #Double_hose
👉ዳብል ሆዝ በቁጥር 8 እንደ ተገለፀው welding Torchን ከቡቴን( ከቡቴን መቆጣጠሪይ)  እና ከኦክስጅን (ከኦክስጅን መቆጣጠሪያ) ጋር ለማገናኘት የሚረዱ ሆዞች ናቸው።
9. Tube/Cupper cutter
👉የኩፐር ፓይፕን ለመቁረጥ የሚረዳን መሳሪያ ነው።
10. #Silver
👉መዳብን ከመዳብ (Cupper to Cupper) ስንበይድ እንደማጣበቂያ ሆኖ ያገለግላል።
11. #Otene
👉መዳብን ከብረት(Cupper to Steel) ስንበይድ እንደማጣበቂያ ሆኖ ያገለግላል።
12. #Breathing powder
👉መዳብን ከብረት በምንበይድበት ጊዜ ለማፅጃነት ያገለግለናል።
13. #Flaring_tools
14. #መልቲሜትር_እና_መፍቻዎች
👉ከመበያዳችን በፊት አንደኛውን ጫፍ ከሌላኛው አስገብተን ለመበየድ የመዳብ ቱይቦችን ለማስፋት ይጠቅመናል።

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍143
2025/07/12 13:40:33
Back to Top
HTML Embed Code: