Telegram Web
#ማስታወቂያ
====
👉እጅግ የባለሙያ እጥረት ባለባቸውና ተፈላጊ በሆኑት በእነዚህ 2 የስልጠና ዘርፎች ለመሰልጠን #የተመዘገባችሁና_ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ ስልጠና የሚጀምረው ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።

1⃣.የፋየር አላርም ሲስተምና  የደህነንት ካሜራ ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
👉በስልጠና ደረጃ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን #የፋየር_አላርም_ሲስተም_ከደህንነት_ካሜራ_ዝርግታና_ኮንፊገሬሽን ጋር የሚሰጠው 2ኛ ዙር  ስልጠና   #ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ይጀምራል። የስልጠና ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ 3:00-6:00 ሲሆን ሙሉ ክፍያው #9800ብር ብቻ  ነው።
👉 የስልጠናው ቆይታም 2 ወራት ነው❗️
2⃣. የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተም፦
👉ሌላኛው ደግሞ እጅግ የባለሙያ እጥረት ያለበትና በስልጠና ደርጃ  በመንግስትም ሆነ በግል ማሰልጠኛ ተቋማት ብዙ ቦታ ያልተሰጠው የጀነሬተር ዝርግታና ጥገና እንዲሁም ሞተር ኮንትሮል ሲስተም 7ኛ ዙር  ስልጠና 
#ሐሙስ_ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም  ከጥዋቱ  3:00  ይጀምራል።
👉ሥልጠና #ማክሰኞ እና #ሐሙስ ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2  ወራት  #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጥ ሲሆን  የስልጠናው ሙሉ ክፍያም #8,800 ብር ብቻ ነው❗️

#ማሰሰቢያ
1⃣. ስልጠናው #ከክፍል#ከወርክሾፕ#ከኢንዱስትሪ/ከሳይት ልምምድ ባሻገር በአስመጭዎች ወይም በአምራቾች #የምርት_ማሳያ በአካል በመገኘት የሚለማመዱ ይሆናል❗️
2⃣. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ #COC ይመዘናሉ❗️
3⃣. ሥለጠናዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሥራ ዕድሎች አሉት❗️

ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ያድርሷቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
12
#Motion_Sensor_Lights/ #Human_Body_Sensor_Lights
=====
👉ይህ የሰውን እንቅስቃሴ በመረዳት ወደ መበራቱ በሚጠጉ ጊዜ የሚበራና ከሰው ልጅ ንክኪ ነፃ የሆነ መብራት ሲሆን ብርሃንን ሴንስ የሚያደርግና የማያደርግ ብለን በ 2 መክፍል እንችላለን።
1⃣. #ብርሃን_ሴንስ_የማያደርግ(Basic PIR Footlight /No Light Sensor)
👉ይህ ማለት የሰውን እንቅስቃሴ በጨረር (infrard radation) አማካኝነት ከተረዳ በኋል መብራቱ ይበራል። ስለዚህ ሰው በተጠገው ጊዜ በማታም ሆነ በቀን የሚበራ ነው ማለት ነው።
👉በአንፃራዊ ሲታይ ሀይል አባካኝ ነው ምክንያቱም ሰው ሴንስ ካደረገ በቀንም ስለሚሰራ ነው።
2⃣.ብርሃን ሴንስ የሚያደርግ(PIR Footlight with LDR/Light-Dependent Resistor )
👉ይህ ደግሞ ብርሃንን ሴንስ የሚያደርግ ሴንሰር ያለው ሲሆን ሲው ቢጠገውም በምሽት ብቻ እንጅ በቀን አይበራም።
👉በቀን ስለማይበራ በሀይል ቆጣቢነቱ ይታወቃል።
👉የሴንሰር ነብራቶች ጥቅምና ጉዳት፦
#ጥቅሞቹ
1⃣.ሀይል ቆጣቢ ነው!
👉መብራቱ የሚበራው አስፈለጊ ሲሆን ብቻ ስለሆነ ሀይል ቆጣቢ ነው!
2⃣.ከእጅ ንክኪ ነፃ መሆኑ
👉ከላይ እንደተገለፀው በሴንሰር ሥለሚሰራ ማብሪያና ማጥፊያ መንካት አስፈላጊ አይደለም❗️
3⃣. በጨለማ ሊደርስ ከሚችል ጉዳት ይከላከላል።
4⃣. ስማርት ቴክኖሎጂ መሆኑ!
5⃣.መብራቱ ለረጅም ጊዜ ሳይበላሽ መቆየት መቻሉ።
#ጉዳቶችም
1⃣. በቀንም የሚበራው ከሆነ በቀን ጊዜ መብራት ያባክናል።
2⃣. ውስን የሆኑ ቦታወችን ብቻ መሸፈን፣

እነዚህና የመሳሰሉት ጥቅሞች ያሉት ሲሆን የበለጠ ለመረዳት ደግሞ #ከዚህ_በታች_ያለውን_ሊንክ_ተጭነው_መመልከት ትችላላችሁ።
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMALyVtrX/
11
#ማስታወቂያ
====
👉እጅግ የባለሙያ እጥረት ባለባቸውና ተፈላጊ በሆኑት በእነዚህ 2 የስልጠና ዘርፎች ለመሰልጠን #የተመዘገባችሁና_ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ ስልጠና የሚጀምረው ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።

1⃣.የፋየር አላርም ሲስተምና  የደህነንት ካሜራ ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
👉በስልጠና ደረጃ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን #የፋየር_አላርም_ሲስተም_ከደህንነት_ካሜራ_ዝርግታና_ኮንፊገሬሽን ጋር የሚሰጠው 2ኛ ዙር  ስልጠና   #ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ይጀምራል። የስልጠና ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ 3:00-6:00 ሲሆን ሙሉ ክፍያው #9800ብር ብቻ  ነው።
👉 የስልጠናው ቆይታም 2 ወራት ነው❗️
2⃣. የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተም፦
👉ሌላኛው ደግሞ እጅግ የባለሙያ እጥረት ያለበትና በስልጠና ደርጃ  በመንግስትም ሆነ በግል ማሰልጠኛ ተቋማት ብዙ ቦታ ያልተሰጠው የጀነሬተር ዝርግታና ጥገና እንዲሁም ሞተር ኮንትሮል ሲስተም 7ኛ ዙር  ስልጠና 
#ሐሙስ_ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም  ከጥዋቱ  3:00  ይጀምራል።
👉ሥልጠና #ማክሰኞ እና #ሐሙስ ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2  ወራት  #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጥ ሲሆን  የስልጠናው ሙሉ ክፍያም #8,800 ብር ብቻ ነው❗️

#ማሰሰቢያ
1⃣. ስልጠናው #ከክፍል#ከወርክሾፕ#ከኢንዱስትሪ/ከሳይት ልምምድ ባሻገር በአስመጭዎች ወይም በአምራቾች #የምርት_ማሳያ በአካል በመገኘት የሚለማመዱ ይሆናል❗️
2⃣. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ #COC ይመዘናሉ❗️
3⃣. ሥለጠናዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሥራ ዕድሎች አሉት❗️

ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ያድርሷቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
18
#ጀነሬተርህ_ያለምንም_ችግር_ከአሥር_ዓመት_በላይ_እንዲያገለግልህ_ትፈልጋለህ? መልስህ አዎ ከሆነ እስከመጨረሻው ተከተለኝ! ቤተሰብ መሆንና ለሌሎች #ሼር ማድረግም እንዳይረሳ፦

ጀነሬተር ከ10 ዓመት በላይ ያለምንም ችግር እንዲያገለግልህ ማድረግ ያለብህ ወሳኝ ነገርትሮች፦
1⃣. #ጀነሬተሩን_ንፁህና_ደረቅ_ቦታ_ማስቀመጥ
👉አንዳንድ ቦታ ጀነሬተር  እርጥብ ቦታ ላይ ወይም ለዝናብና ለሙቀት ተጋላጭ የሆነ ቦታ ላይ ጀነሬተር ተቀምጥ ወይም ተተክሎ ይታያል ነገር ግን በከፍተኛ ደረጃ ለዝገት ፣ ናፍጣው ወይም ቤንዚኑ እንዲተን፣ ባትሪው ቶሎ እንዲበላሽና ሌሎችን ጉዳቶች ሊያስከተል ስለሚችል ንፁህና ደረቅ ቦታ ማስቀመጥ ይገባል።
2⃣. #ዘይትና_ፊልትሮ_በየጊዜው_መቀየር
👉ልክ እንደ ሚኪና ዘይት የጀነሬተርም ዘይት በጊዜ ሂደት ቅባትነቱን ያጣል።
👉ስለዚህ ጀነሬተራችን ከ50-100 ሰዓት ከሰራ በኋላ ዘይት በመቀየር ጀነሬተራችን ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መቀነስ የምንችል ሲሆን እንዲሁም ፊልትሮ በመቀየር ወደ ኢንጅኑ ቆሻሻ እንዳይገባ ማድረግ እንችላለን።
3⃣. #ጥራት_ያለውና_ንፁህ_ነዳጅ_መጠቀም
👉በጀነሬተር ታንክ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ የሚቆይ ነዳጅ በጥቂት ወራት ውስጥ ሊበላሽ ይችላል ስለዚህ  ስለዚህ ንፁህና ጥራት ያለው ነዳጅ በመጠቀም ጀነሬተራችን ከብልሽት መታደግ እንችላለን❗️
4⃣. #ያለሥራ_የተቀመጠ_ጀነሬተር_ከሆነ_ቢያንስ_በወር_አንዴ_ማስነሳት
👉የጀነሬተር ተንቀሳቃሽ ክፍሎችና የነዳጅ ሲስተሙ ካልሰሩ የመድረቅና የመጣበቅ ባህሪ ስላላቸው ጀነሬተሩ ሥራ ላይ ከልሆነ በወር አንድ ጊዜ  ለ15 ደቂቃ ያክል አስነስቶ ማሰራት ያስፈለጋል።
5⃣. #አየር_ማስገቢያና_ማስወጫውን_ማፅዳት
👉ቆሻሻ አየርና አቧራ የአየር ዝውውርን በመዝጋት ከፍተኛ ሙቀት ሊፈጥር ስለሚችል የአየር ማስገቢያውንና ጭስ ማውጫውን በየጊዜው መፈተሽና ማፅዳት አስፈለጊ ነው❗️
6⃣. #ጀነሬተሩን_ትክክለኛው_አቅሙ_ላይ_ማሰራት
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በላይ ወይም ከአቅም በታች ማሰራት የኢንጅኑን ቆይታ ያሳጥረዋል።
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በላይ እንዲሰራ ከተደረገ ከፍተኛ ሙቀት ፣ የቮልቴጅ መውረድና ኤሌክትሪካል ብልሽት ያስከትላል።
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በታች እንዲሰራ ከተደረገ ደግሞ ኢንጅኑ ነዳጁን ሙሉ ለሙሉ ስለማያቃጥለው ጭስ ማውጫው አካባቢ እርጥበት በመፍጠር ጀነሬተራችን ነዳጅ እንዲያባክን፣ ከፍተኛ ጭስ እንዲኖረውና ቀዳዳዎች እንዲደፈኑ ያደርጋል።
👉ሥለዚህ ጀነሬተራችን ከሬትድ ካፓሲቲው ዝቅተኛው ከ 30% ያላነሰ እና ከፍተኛ ከ70% ያለበለጠ ቢሆን ጀነሬተራችን ያለምንም ችግር እንዲሰራ ይረዳናል።

👉 #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ጥገና_እና_ዝርጋታ እንዲሁም #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም_የተግባር_ስልጠና መሰልጠን ከፈለጉ ነገ ሐሙስ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ላይ የሚጀመር ሲሆን ቆይታው ለ 2 ወራት ነው❗️

#ተጨማሪ_ትምህርታዊ_ቪዲዮዎችን_ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
https://vm.tiktok.com/ZMAYnB9Rn/
15👍4
#የቅጥር_ማስታወቂያ
=======

↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ወይም #በደህንነት_ካሜራ    የሰለጠናችሁ  ከዚህ በታች ባለው  ሊንክ ሙሉ ስምና  ፣ ስልክ ቁጥር እና CV  እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️ የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘3 የኤሌክትሪክ ባለሙያ
🔘3 የደህንነት ካሜራ ባለሙያ ሲሆን በድምሩ 6 ባለሙያዎችን ይፈልጋል❗️
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ  ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
8👍3
#ታልቅ_የአዲስ_አመት_ቅናሽ❗️(25%)
==
👉 ባለፉት 4 አመታት ከ11ሺ በላይ ወጣቶችን አሰልጥኖ 81% ቱን በቀጥታ ሥራ ማስቀጠር የቻለው ተቋማችን አሁን ደግሞ ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን በአዲስ አመት አዲስ ነገር ይገባችኋል ብሎ #የሥራ_ቅጥር_እድላቸውና_በግል_ለመሥራት አዋጭነታቸው በጥናት የተረጋገጡ መዘርፎችን ለአጭር ጊዜ በሚቆይ #ታላቅ_ቅናሽ(25%) ይዞላችሁ መቷል❗️
👉በአሁኑ ሰዓት ከ10 በላይ የሚሆኑ የተግባር ስልጠናዎችን እየሰጠን የምንገኝ ሲሆን በሚቀጥሉት ቃናት መጀመር የምትችሏቸውና #አሜን_በብቸኝነት_የሚሰጣቸው_ስልጠናዎችም እንደሚከተለው ቀርቧል❗️
1⃣.አድቫንስድ ፋየር አላርም ሲስተምና የደህንነት ካሜራ ዝርግታና ኮንፊገሬሽን
👉ነገ ቅዳሜ በ24/08/2017 ዓ. ም ከቀኑ 8:00 የሚጀምር ሲሆን ሙሉ ክፍያው 8100 ብር ብቻ ነው❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው #ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና #እሁድ ከ3:00-6:30 ሲሆን ቆይታው 2 ወራት ነው❗️
2⃣. ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና ጀነሬተር ጥጋና እና ዝርጋታ
👉 ያለፈው ሐሙስ የተጀመረ ሲሆን አሁንም ውስን ቦታዎች ስላሉን ይህን ስልጠና ቢሰለጥኑ #የጀነሬር_ባለሙያ_እጥረት ስላለ እጅግ ተጠቃሚ ይሆናሉ❗️
👉ሰልጠናው የሚሰጠው #ማክሰኞና_ሐሙስ ከ3፡00-6፡00 ለ 2 ወራት ሲሆን ሙሉ ክፍያው 6600 ብር ብቻ ነው❗️
እንዲሁም #ከሰኞ_እስክ_ቅዳሜ ሥራ ላይ ሆናችሁ ክህሎታችሁን ለማሳደግና የራሳችሁን ሥራ ለመጀመር የተቸገራችሁ አሜን እኔ አለሁ እያላችሁ ነው #እሁድ ጥዋት ወይም ከሰዓት በመረጡት ፈረቃ ተመዝግበው አንቱ የተባሉ ባለሙያ መሆንና የራስዎን ሥራ መጀመር ይችላሉ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️
#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
15🙏7👍2🤩1
አድቫንስድ ፋየር አላርም ሲስተምና የደህንነት ካሜራ ዝርግታና ኮንፊገሬሽን እና  ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና ጀነሬተር ጥጋና እና ዝርጋታ ስልጠና ተጀምሯል።
👉አሁንም ቦታዎች ስላሉን መመዝገብና አንቱ የተባሉ ባለሙያ መሆን ይችላሉ❗️

#አድራሻ
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
https://vm.tiktok.com/ZMA6sHAU1/
6👏4
ለውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችህ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እየተመኘን በዓሉን ተቋማችን ባደረገው 25% ታላቅ ቅናሽ የበለጠ ደስ ተሰኝታችሁ እንድታከብሩት ግብዣችን ነው!

መልካም የመውሊድ በዓል!

አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
😱4
#ማስታወቂያ(ታላቅ ቅናሽ)
====
1⃣. ከሰኞ - አርብ ከ8፡00-11፡00 ለ 1 ወር  የሚሰጠው 43ኛው ዙር
#አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ሥልጠና  ሰኞ በ03/13 /2017 ዓ.ም  ይጀምራል!
👉ሙሉ ክፍያ 7350 ብር ብቻ(25% ቅናሽ የተደረገበት ❗️)
2⃣.
#ረቡዕና_አርብ ከ3፡00-6፡30 ለ 2 ወር  የሚሰጠው 44ኛው ዙር አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥልጠና ደግሞ   #ረቡዕ በ05/13 /2017 ዓ.ም  ይጀምራል❗️
👉ሙሉ ክፍያ  8100 ብር ብቻ (25% ቅናሽ የተደረገበት❗️)

↪️ሳይሞላብዎ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️

ለሌሎችም
#ሼር ያድርሷቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
15
2025/10/22 13:48:05
Back to Top
HTML Embed Code: