#ዜና_ስልጠና፦
=======
👉አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሰልጣኞቻችን #ከክፍል፣ #ከወርክሾፕና_ከሳይት_ስልጠና በተጨማሪ #በአስመጭዎች_ወይም_በአምራቾች ምርት ማሳያ በዚህ መልኩ እየሰለጠኑ ይገኛሉ❗️
👉ይህንን የምርት ማሳያ ለማሰልጠኛነት ከመተባበር ባሻገር የሰልጣኞች ጉዳይ እኔንም ይመለከተኛል ብሎ ባለሙያ መድቦ በዚህ መልኩ እያሰለጠነልን የሚገኘውንና የከተማችን ድምቀት የሆነውን #ዊኬር_ላይት ከልብ እናመሰግናለን።
👉#የዊኬር_ላይትን ምርቶች ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች በተገለፁት አድራሻዎች ያገኟቸዋል።
1ኛ. ዑራኤል ከቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
2ኛ. ካዛችስ ካዝዲስ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ ቁጥር፦
0945112223 (ዊኬር)
0991156969 (አሜን)
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
#ዊኬር_ላይት 🤝 #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

❤16
✅#ማስታወቂያ
====
1⃣. #አድቫንስድ_የቤት_ዕቃዎች_ጥገና ሥልጠና የፊታችን ሐሙስ መስከረም 22/01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል!
👉ሙሉ ክፍያ 6600 ብር ብቻ(25% ቅናሽ የተደረገበት ❗️)
👉የስልጠና ፈረቃ ማክሰኞ እና ሀሙስ ጠዋት ከ3፡00-6፡00
👉የስልጠናው ቆይታ ለ 2 ወር ብቻ
2⃣.#አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስምር_ዝርጋታ ስልጠና አርብ መስከረም 23/01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል❗️
👉ሙሉ ክፍያ 8100 ብር ብቻ (25% ቅናሽ የተደረገበት❗️)
👉የስልጠና ፈረቃ ረቡዕ እና አርብ ጠዋት ከ3፡00-6፡00
👉የስልጠናው ቆይታ ለ 2 ወር ብቻ
↪️ ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ ሳይሞላብዎ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
✅ለሌሎችም #ሼር ያድርጉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

❤15
✅#አመስግኑልን❗️
======
👉አንዳንድ በጣም ትልቅ የሚባሉ ድርጅቶች እንኳን አፓረንትሺፕ እንድንልክ ስንጠይቃቸው እንዴት እንዴት እንደሚሆኑ ይገርመኛል❗️
👉በመሰረቱ እነሱም ተጠቃሚ ነበሩ ሲቀጥል ማህበራዊ ሃላፊነት የሚባል ነገር አለ ይሄ ወጣት ተመርቆ ሥራ ቅጠሩኝ ሲል የሥራ ልምድ ይባላል በነፃ እየሰራሁ ክህሎት ልያዝ ሲልም አይቻልም እንዴት ነው ነገሩ እረ እየተሳሰብን❗️
👉ለማንኛውም ውይኬር ላይትን አመስግኑልኝ በምትመለከቱት መልኩ የወጣቱ ጉዳይ ይመለከተናል❗️ያገባናል❗️ብለው ባለሙያ መድበው ሰልጣኞቻችን ከክፍል፣ ከወርክሾፕና ከሳይት ልምምድ ባሻገር በዚህ መልኩ ስለ እያንዳንዱ የላይት ቴክኖሎጂዎች በምርት ማሳያቸው እያሰለጠኑልን ይገኛሉ❗️በነገራችን ላይ ከተማችን ላይ ፈልገህ ያጣኸው የላይት ቴክኖሎጂ ካለ ዊኬር ላይ አልሄድክም ማለት ነው❗️ዊኬር ላይት እናመሰግናለን❗️ክበሩልን❗️
👉ለማንኛውም ሰልጣኞቻችን ከተግባር ስልጠና በኋላ የናንተ ድርጅት ላይ መተው እንዲለማመዱ ፈቃደኛ የሆናችሁና ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን ለመወጣት ፈቃደኛ የሆናችሁ ድርጅቶች በኮመንት አሳውቁን❗️
0991156969
0939555510
#ዊኬር_ላይት 🤝 #አሜን
https://vm.tiktok.com/ZMAPNCbJj/

TikTok
TikTok · AIT(አሜኝ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)
1492 likes, 26 comments. “#creatorsearchinsights Led aluminum strip Lights”
❤7🙏7
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤየሰቦቻችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ❗️
በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን❗️
👉ለአዲስ ዓመት አድርገነው የነበረው የ 25% ታላቅ ቅናሽ የመስቀል በዓልንም ቅናሹ ከመጠናቀቁ በፊት በመመዝገብ የበለጠ ደስ ተሰኝታችሁ እንድታከብሩ ምኞታችን ነው❗️
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን❗️
👉ለአዲስ ዓመት አድርገነው የነበረው የ 25% ታላቅ ቅናሽ የመስቀል በዓልንም ቅናሹ ከመጠናቀቁ በፊት በመመዝገብ የበለጠ ደስ ተሰኝታችሁ እንድታከብሩ ምኞታችን ነው❗️
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
🙏12❤2