Telegram Web
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“Milena, if a million loved you, I am one of them, and if one loved you, it was me, if no one loved you then know that I am dead.”

ማይሌና፣ ሚሊየኖች ቢወዱሽ እኔ ከነሱ አንዱ ነኝ፣ አንድ ሰዉ ቢወድሽ ያሰዉ እኔ ነኝ፣ ማንም ሰዉ ባይወድሽ እኔ ሞቻለዉ ማለት ነዉ።

― Franz Kafka, Letters to Milena❤️
እእእ..😊
ኬቨን ካርተር የሚባል ፎቶግራፈር። ትንሿ ልጅ በረሃብ ምክንያት ልትሞት አጎንብሳ ባለበት። በዛው ትይዩ ልጅቷ እስከምትሞት ድረስ ትዕግስት አጥቶ ሲጠብቅ የሚያሳይ አንድ አሞራ በአጋጣሚ አግኝቶ ፎቶ አንስቶ ነበር። በኋላም በዚህ ሥዕል የፑሊትዘር ሽልማት በ1984 ዓ.ም አሸነፈ። ነገር ግን ከዚያ በኋላ ጥቂት ወራት ብቻ ነው የኖረው። ምክንያቱም ለሞት የሚያበቃ ከባድ የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ ሊወድቅ ችሏል።

ከመጽሔት እስከ መጽሔት፣ ከቴሌቭዥን እስከ ቴሌቪዥን፣ በዓለም ዙሪያ ባከናወነው ስኬት ተደስቷል። የመንፈስ ጭንቀት የጀመረው በአንድ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ላይ ከአንድ ተመልካች ጋር የስልክ ቃለ ምልልስ ካደረገ በኋላ ነው። ሰውዬው በስልክ ደውሎ “ከፎቶው በኋላ ትንሿ ልጅ ምን ሆና ይሆን?” ሲል ጠየቀው።

እሱም መለሰ፡- ወደሃገሬ ለመመስ በረራ ስለነበረብኝ ቀጥሎ የሚሆነውን ለማወቅ አልጠበቅኩም።

ደዋዩ፡- “እነግርሃለሁ በዚያ ቀን ሁለት አሞራዎች ነበሩ። አንደኛው ካሜራውን ያነሳው ሰው ነበር!”

የዚህ እንግዳ ቃል በአእምሮው ውስጥ ደጋግሞ አቃጨለበት፤ ወደ ከፍተኛ ድብርት መራው እና.. በመጨረሻም እራሱን አጠፋ!።

💔
Sigmund Freud አንድ ቆንጆ ነገር ፅፎ ነበር።

" ሰዎች ብዙ የሚያወሩት የሆነን ነገር ለመግለፅ ይመስለኝ ነበር ። ነገር ግን ሰዎች ብዙ ጊዜ የሚያወሩት የሆነ ነገር ለመደበቅ እንደሆነ ገብቶኛል"  ይላል ።

ብዙ የሚያወራ ሰው  ከባድ የውስጥ ጩኸትና ግጭት ያለበት ሰው ነው።  ብዙ የሚያወራ ሰው ብዙ የመዋሸት እድል አለው።  ብዙ በማውራት የውስጥ ግጭቱን እና ውሸቱን መደበቅ አለበት። ብቸኝነት የሚሰማቸው ሰዎች ትንሽ የሚቀርባቸው ሰው ሲያገኙ በጣም ሳቂታና ተጫዋች ይሆናሉ። ምክንያቱም የብቸኝነታቸውን ጩኸት የሚደብቁት በሳቅ እና ብዙ በማውራት  ውስጥ ነው። ድምፅን በድምፅ መዋጥ አይነት።

አየህ ለዚያ ነው ካህሊል "የሰዎችን ትክክለኛ ማንነት ማወቅ ከፈለክ የሚናገሩትን ሳይሆን የማይናገሩትን አድምጥ"  የሚለው።

ላይክ እያረጋቹ👍
NB CREATION ⭐️

ሰላም 🫡 እንደምን ናችሁ ይህ NB CREATION ነው። በዚህን ጊዜ አለማችን ወደ Digital💻 ነገሮች ፊቷን አዙራለች🌐 አመናቹም አላመናቹም Traditional things are going to be የድሮ ታሪክ🤷‍♂ So ከጊዜው ጋር መሄድ ደግሞ የእኛ ድርሻ ነው 😎 በዚህ ጊዜ ደግሞ Digital Skills🖥 are one of the leading service sectors የ Digital world📍 ተስእጦ ያለው Such like↔️

Video editing 🎞
Content Creating 👾
Content Writing 🖌
Story telling 📝
Digital marketing 💵


ብቻ ምን አለፋቹ ከዚህም ያለፉ ብዙ Skills ያለው ሰው💻 በዚህን ጊዜ ተፈላጊ ነው🤝
እኛም ይህን በመገንዘብ እነዚህን Digital Skills
ይዘን መተናል ስለዚህ በፍጠነት ተቀላቀሉን


⭐️NB CREATION😀💻📈

Unlock your creative tial! 🤜  We're here to help students like you to master the essential skills of the digital world. 🌐💻  Get ready to learn, grow, and create amazing things! 🤩


JOIN:
https://www.tgoop.com/+LZ2GbVe3h5A0MTI8
አንድሮሜዳ (Sirnhatty) pinned «NB CREATION ⭐️ ሰላም 🫡 እንደምን ናችሁ ይህ NB CREATION ነው። በዚህን ጊዜ አለማችን ወደ Digital💻 ነገሮች ፊቷን አዙራለች🌐 አመናቹም አላመናቹም Traditional things are going to be የድሮ ታሪክ🤷‍♂ So ከጊዜው ጋር መሄድ ደግሞ የእኛ ድርሻ ነው 😎 በዚህ ጊዜ ደግሞ Digital Skills🖥 are one of the leading service sectors የ Digital…»
Forwarded from NB Creatives™️ (Sirnhatty)
የትኛዉን ቢዝነስ ላይ ማተኮር እና መስራት ትፈልጋላቹ?
Anonymous Poll
22%
Content Creation
38%
Forex Trading
7%
Dropshipping
32%
Freelancing ( video editing, script, graphics design.......)
🏃ድሮ አባቴ ወክ ይዞኝ ሲወጣ እኔ እግሩ ስር ቶሎ ቶሎ ስራመድ የቀደምኩት ይመስለኝ ነበር።😏እሱ ግን ረጋ ብሎ በአንድ እርምጃ እጥፍ ይቀድመኛል የሚያስገርመው ነገር ደሞ አባት አደል??ሁሌ እጄን አይለቅም!!ከሱ እኩል መራመድ ሲያቅተኝ ሲደክመኝ ሲያይ ይባስ ይሸከመኛል...ትከሻው ላይ አድርጎ ከሰው ሁሉ በላይ ያደርገኛል እኩል ያራምደኛል ..

እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው...አንተ ስታስብ ብዙ ርቀህ የሄድክ ይመስልካል ግን እዛው ነክ።እግዚአብሔር ሲያስብልህ ደሞ ቆመህ የቀረህ ይመስልካል ግን ብዙ ርቀሀል።ጥሎክ የሄደ አይምሰልክ ይዞህ እያስከተለህ ነው !!

ደክሞክ መራመድ አቅቶክም ሊሆን ይችላል ግን አትቸኩል ይሸከምካል።ሲሸከምክ ከፍ ትላለህ !! አይዟችሁ እሺ ፈጣሪ ያውቃል !!

📝 Bemmnet
ማንበባችዉን የማዉቀዉ ላይክ👍 ስታረጉ ነዉ
ውድ እናቴ

እናቴ በዚህ ቀን አብዝቼ ነው ማስብሽ::  ሁሌም ሻማ እንደምታበሪልኝ አውቃለሁ:: በእግሮቼ ርቀት ሁሉ ፀሎትሽ ይከተለኛል:: ይህን አያለሁ:: እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ:: ምኞቴ አያልቅም ነገር ግን ከሁሉ የሚበልጠውን ጤንነትን እድሜን እመኝልሻለሁ:: በልደቴ ቀን አንቺም አለሽና ደስታዬ ብዙ ነው:: እቤት ብቻ ሳይሆን አለም ፊት እወድሻለሁ:: ተራራ በጣቴ ብገፋ እንኳን እጅሽ ላይ ዘለዓለም ትንሽ ነኝ :: አመሰግናለሁ ::

እናታችዉን ገና እናንተ ሳትወለዱ ገና ልጅ እያለች ብታገኟት ምን ትሏት ነበር?🤔

ማንበባችዉን የማዉቀዉ Like👍 ስታረጉ ነዉ
We gonna be OKAY! Because God is not finished
ደህና እንሆናለን ምክንያቱም እግዚአብሔር ገና አልጨረሰም!
[What is life¿ ሕይወት ምንድን ነው?]


Dostoyevsky፦ ሲኦል ነው።

SOCRATES፦ ወረራ ነው።

Aristotle፡- አእምሮ ነው።

Nietzsche፦ ጥንካሬ ነው።

Freud፦ ሞት ነው።

Marx፦ ሀሳብ ነው።

Picasso፦ ጥበብ ነው።

Gandhi፡- ፍቅር ነው።

Schopenhauer፦ መከራ ነው።

Russell፦ ውድድር ነው።

Steve Jobs፦ እምነት ነው።

Einstein፡- እውቀት ነው።

Stephen Hopkins፦ ተስፋ ነው።

Kafka፦ መጨረሻው ነው።

ለኔ ደግሞ Surprise (የማይገመት) ነዉ

..እና ፣ ህይወት ለእናንተ ምንድን ነው?
📌እኔ ሚገርመኝ ነገር ለምንድነዉ ቆይ አንድ ቀን እንደምንሞት የምንረሳዉ ፣ የሆነ ግዜ እንሞታለን ዛሬ ማታ ፣ቀጣይ ሳምንት ነገ ጠዋት ብቻ መሞታችን አይቀርም

‼️ይህችን አለም ጥለናት ወደማናዉቀዉ ቦታ እንሄዳለን ። ከ100 ወይም 200 አመት በኋላ ማንም አያስታዉሰንም እንተናለን ልክ እንደ ዉሃ እዚ መሬት ኖሮ እንዳልነበረ ሰዉ ማለት ነዉ።

ታዲያ ለምንድነዉ ምንጨናነቀዉ ?! 🤭
የምትፈሩትን ነገር አድርጉት ጊዜ ሳይረፍድ
የምትወዱትን ሰዉ ንገሩት
ያሰባቹትን ቢዝነስ ጀምሩት 🏦
መሄድ የፈለጋቹበት ከተማ ሂዱ 🚅

⚰️ መቃብር ስፍራ የሞቱ ሰወች ብቻ አደለም ያሉት ፣ ያልተኖሩ ህልሞች ናቸዉ ያሉት! 💭
Embrace your Existence 🔥
ማንበባችዉን የማዉቀዉ Like👍 ስታደርጉ ነዉ
🧐ዶ/ር : ታድያ በምን ምክንያት ራስህን አላጠፋህም?.


👤አላቅም ምናልባት ተስፋ 🙏
ዝምታ ይበልጣል 🔥
🤗ላልተወሰነ ግዜ መጥፋቴ አይቀርም በዚ ቻናል ስለዚ ቻዉ👋
ሰላም ሰወች🙌
😊እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችዉ!🙏
Merry Christmas 🎄
Forwarded from Quality button
ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው የቤተ ክርስቲያን ምሥጢር የቱ ነው??
2025/01/08 12:26:30
Back to Top
HTML Embed Code: