ATC_NEWS Telegram 24607
ATC NEWS
Photo
#MizanTepiUniversity

በ2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በግል ለመፈተን ላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ።

በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በግል ለመፈተን ያመለከታችሁ ተማሪዎች፡-

• ሁሉም በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ በእንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ፣በኮምፒቲንግና ኢንፎርማቲክስ፣በሕግ እና በነርሲንግ የትምህርት ፕሮግራሞች የግል አመልካቾች መፈተኛ ቦታ ቴፒ ግቢ መሆኑን፤

• ሁሉም በግብርናና ተፈጥሮ ሀብት፣በማህበራዊ ሳይንስ ፣ በሕክምናና ጤና ሳይንስ (ከነርሲንግ የግል አመልካቾች በስተቀር) እና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ የትምህርት ፕሮግራሞች የግል አመልካቾች መፈተኛ ቦታ ዋናው(ሚዛን) ግቢ መሆኑን፤

• ሁሉም የግል አመልካቾች በቀን 12/10/2016 ዓ.ም በተመደባችሁበት ግቢ በመገኘት የመፈተኛ Username & Password reset/activate እንድታደርጉ እያሳወቅን ከቀን 14-ጀምሮ ከዚህ እንደሚከተለው በተቀመጠው ጊዜያዊ የፈተና ፕሮግራም መሰረት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የግል መታወቂያ በመያዝ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት ፈተናውን እንድትፈተኑ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news

tgoop.com/atc_news/24607
Create:
Last Update:

BY ATC NEWS

Share with your friend now:
tgoop.com/atc_news/24607

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Polls Click “Save” ;
from us

Telegram ATC NEWS
FROM American